እንኳን ደስ ያለህ! አማራ በብአደን 34 አመተት በላይ እንደ ተገረድ ትግራይ በተራዋ የወያኔ ስራ አፍርቶ በ TPF (ስምረት) ተገረደች። ያሳዝናል ትግራይ ዘላቂ ግርድና ውስጥ በመግባቷ

Re: እንኳን ደስ ያለህ! አማራ በብአደን 34 አመተት በላይ እንደ ተገረድ ትግራይ በተራዋ የወያኔ ስራ አፍርቶ በ TPF (ስምረት) ተገረደች። ያሳዝናል ትግራይ ዘላቂ ግርድና ውስጥ በመግባቷ
ለ Axumezana የተጻፈ ነው።በጦርነት ማሸነፍ ወይም መሸነፍ ያለ ነው። ወያኔ ግን በጦርነት ከመሸነፉ የባሰ የተሸነፈው ቀጣፊ መሆኑን ድፍን አገር ማወቁ ነው። እንደ Axumezana ተለዋዋጭ ባህርይ ያለው።
Re: እንኳን ደስ ያለህ! አማራ በብአደን 34 አመተት በላይ እንደ ተገረድ ትግራይ በተራዋ የወያኔ ስራ አፍርቶ በ TPF (ስምረት) ተገረደች። ያሳዝናል ትግራይ ዘላቂ ግርድና ውስጥ በመግባቷ
ወዳጄ አበረ ምእራብ ትግራይ ነፃ ሆኖ እዛው ሁኜ media ላይ ውጥቼ ትግራይ ምድር ላይ እንቬስት እንድታደርግ እጋብዝሃሎሁ! ለተጋሩ ያለህ ጥላቻ ያኔ ሊቀንስ ይችላል!