Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 41921
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ታላቋ ኢትዮጵያ ቅማሏን አራግፋ የኑክሌየር እና ሰው ሰራሽ ክህሎት ቴክኖሎጂ ውስጥ ገባች!

Post by Horus » 04 Feb 2026, 00:15

የማይሰራ የማይበላበት፣ ለማኝ የማያቅራራበት፣ ባንዳ የማይወደስበት፣ ባፉም በቂጡም መንገድ ላይ የሚያራ ከሰው ማይቆጠርበት ዘመን ገባች! ውድ ኢትዮጵያ!

ዘመንዊነት ይለምልም :lol: :lol: :lol:





Post Reply