re we seeing Taliban-ጴንጤ and Taliban-ስልጤ on this Forum? Taliban-ጴንጤ attacking Orthodox Christianity.
Are we seeing Taliban-ጴንጤ and Taliban-ስልጤ on this Forum? Taliban-ጴንጤ attacking Orthodox Christianity.ታሊባን-ጴንጤዎች በኦርቶዶክስ ክርስትና እምነት ላይ ከድንቁርና የመነጨ ኑፋቄያቸውን ከማሰራጨታቸው በፊት የሚያነቡትን መጽሀፍ ቅዱስ አይረዱትም። ለምሳሌ ሰዎችን አሳስቶ ጠልፎ ለመጣል ሲሉ ኦርቶዶክስ እምነት ለማጥቃት ተአምራዊ ክስተቶችን እንደነቀፌታ ይጠቅሳሉ። ለአብነት ቅዱሳን በተአምር ድርጊት የማቅረብ - እንደ አቡነ አረጋዊ። መጽሀፍ ቅዱስ ውስጥ የሚያነቡትን ነብዩ ዮናስ በአሰነባሪ ሆድ ውስጥ ተውጦ ወደ ነነዌ መድረሱን፤ ኢትዮጵያዊ ጃንደረባውን ያጠመቀው ደቀመዝሙር ድርጊቱን ከፈጸመ በኋላ በተአምር ከስፍራው መሰወሩን ወዘተ። የሚያነቡት 66 መጽሀፍት ያዘለው የታሊባን-ጴንጤዎች ( አንዱን ጥሎ አንዱን አንጥለጥሎ የተሰባሰበው) ስለ ተአምር እየነገራቸው ሙሉ የኢትዮጵያ እምነት የቀረውን እውነታ ሲያስተምር ኑፋቄያቸው ይበረታል።
ለኦርቶዶክስ ምዕምናን በሙሉ እንኳን ለጾመ ነነዌ አደረሳችሁ!
ለኦርቶዶክስ ምዕምናን በሙሉ እንኳን ለጾመ ነነዌ አደረሳችሁ!
Re: re we seeing Taliban-ጴንጤ and Taliban-ስልጤ on this Forum? Taliban-ጴንጤ attacking Orthodox Christianity.
አበረ!Abere wrote: ↑02 Feb 2026, 09:42Are we seeing Taliban-ጴንጤ and Taliban-ስልጤ on this Forum? Taliban-ጴንጤ attacking Orthodox Christianity.ታሊባን-ጴንጤዎች በኦርቶዶክስ ክርስትና እምነት ላይ ከድንቁርና የመነጨ ኑፋቄያቸውን ከማሰራጨታቸው በፊት የሚያነቡትን መጽሀፍ ቅዱስ አይረዱትም። ለምሳሌ ሰዎችን አሳስቶ ጠልፎ ለመጣል ሲሉ ኦርቶዶክስ እምነት ለማጥቃት ተአምራዊ ክስተቶችን እንደነቀፌታ ይጠቅሳሉ። ለአብነት ቅዱሳን በተአምር ድርጊት የማቅረብ - እንደ አቡነ አረጋዊ። መጽሀፍ ቅዱስ ውስጥ የሚያነቡትን ነብዩ ዮናስ በአሰነባሪ ሆድ ውስጥ ተውጦ ወደ ነነዌ መድረሱን፤ ኢትዮጵያዊ ጃንደረባውን ያጠመቀው ደቀመዝሙር ድርጊቱን ከፈጸመ በኋላ በተአምር ከስፍራው መሰወሩን ወዘተ። የሚያነቡት 66 መጽሀፍት ያዘለው የታሊባን-ጴንጤዎች ( አንዱን ጥሎ አንዱን አንጥለጥሎ የተሰባሰበው) ስለ ተአምር እየነገራቸው ሙሉ የኢትዮጵያ እምነት የቀረውን እውነታ ሲያስተምር ኑፋቄያቸው ይበረታል።
ለኦርቶዶክስ ምዕምናን በሙሉ እንኳን ለጾመ ነነዌ አደረሳችሁ!
የጀመረው ማን ነው?
መጀመርያ የተሳደበው ሌላውን መዘርጠጥ የሚወድ ማን ነው?
አገር የጋራ ሃይማኖት የግል የፈለገው ስይጣን ያምልክ ተከባብረን እንኑር የሚሆን ከሆነ ካልሆነም አንደራረስ አይደለ ብሂሉ?
የፋኖ ደጋፊ ሆነን ተነስትን ሲሰድቡን ሲያንጉዋጥጡን ማን ከማን ያንሳል መልስ እየስጠን እዚህ ደረስነ!
ከተስደብን እኛም የምናውቀውን equal equal ተናግረን የሚመጣውን እናያለን!
እዚህ ውስጥ ስልጤ ምናምን የለም:: በፋኖ ድጋፍና በአማራ ናሽናሊዝም ስም እነሱ የተሻሉ ይመስል ከሚበላው ምግብ ጀምሮ ጉራጌን ዘር እየለቀሙ የሚሳደቡ ባለጌ የኢንተርኔት የውሽት ተዋጊዎቻችሁን አቁሙሉን:: ካልሆን ጥርስ ለጥርስ አይን ለአይን እንደብሉይ ኪዳን እንመልሳለን
Re: re we seeing Taliban-ጴንጤ and Taliban-ስልጤ on this Forum? Taliban-ጴንጤ attacking Orthodox Christianity.
Good point brother Abere,
Taliban-ጴንጤው ያዙኝ ልቀቁኝ ያለው ለAxumqizena መልስ ስለተሰጠው ነው። Axumqizena የፕሮስፖሪቲ ጎስፐል ተከታይ መሆኑን ራሱም አይክደውም። ይህ ግለሰብ ሃይማኖታችንን ሁሌ የሚሳደብ ግለሰብ ነው። ጨዋታው አይን ላጠፋ አይኑን ወደሚለው ብሒል መቀየሩን ያልተረዳው ሊስትሮው ግለሰብ ለAxumezana ለምን መልስ ተመለሰ ብሎ መነፋረቅ ጀምሮ እሱም ኦርቶዶክስ ላይ ልሃጩን ማዝረክረክ ጀመረ።
እነዚህ ግለሰቦች አማራን የሚያውቁት ሃይማኖቱና ጀግኖቹ ሲሰደቡ ይቅር የሚል አንድ ነን አንጣላ የሚል የተልፈሰፈሰ አማራን ነው። እንደ jimmy ያለ Back Off የሚለውን ገና እየተለማመዱት ነው።
ሊስትሮው ታሊባን-ጴንጤ በዚህ ሂደት ውስጥ አማራን መሳደብ ሃይማኖቱን እና ጀግኖቹን መጎንተል ዋጋ እንደሚያስከፍል ተምሮ ይመረቃል። ከርቃቲም በኋላ ስርዓት ይይዛል። ሊስትሮው ታሊባን አፄ ምኒሊክን ሲሳደብ በትዕግስት ብዙ ግዜ አልፌዋለሁ። ኦርቶዶክስ ላይ ሊፀዳዳ ሲፈልግ ግን አባቱ ሊስትሮ እንደነበር አስታውሰዋለሁ።

እውርን እውር ቢመራው ተያይዞ ገሃነም! ቤተክርስትያኔ ትስተካከል፥ ከጠንቋይ ከመተተኛ ከጣኦት፥ ከሙታንና የመላእክት አምልኮ ነፃ ትውጣ፥ አዳኝም ጌታም እየሱስ ክርስቶስ ነው! ጀሮ ያለው ይስማ!
Re: re we seeing Taliban-ጴንጤ and Taliban-ስልጤ on this Forum? Taliban-ጴንጤ attacking Orthodox Christianity.
Odie,
ሰው ከአጥንት እንጅ ከባህርይ አይወለድም የሚለውን የቆየ የጠቢባን አባቶቻችንን ምሳሊያዊ አነጋገር ማስታወስ የሚገባ ይመስለኛል። በግለሰብ ደረጃ ከአንድ አንድ ወንድሞች ጋር አለመስማማት ማለት ከሚልዮኖች ጋር መጣላት መሆን የለበትም። ብስጭት የስህተት ምንጭ እንድሆን ዕድል መከፈት ስህተት ነው። የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ እያንዳዳችንን እርሱ አስተምሮናል - ሌላ ውለታ መክፈል ካልቻልን ልንሰድበው ግን ተገቢ አይደለም። ህሌናችን ሊወቅሰን ይገባል።
ደግሞ ትልቅ ሰው ሲበላሽ ቅራሪ የለውም እንዳይሆን በጅምላ የእራሳችንን ህዝብ በከንቱ ማንሳት አግባብ አይደለም። የሀሳብ ፍትጊያ ከሆነ መልካም ነው። በእርግጥ ነው ሃይማኖት አንድም የግል ነው፤ አንድም የወል ሊሆን ይችላል። እያንዳንዱ ስለ እራሱ ሊጸልይ ከዚያም ስለ አገሩ፤ስለ ወንድሞቹ፤ ስለህዝብ አምላክን ሊማጸን ይችላል። መጽሀፍ ቅዱስ እኮ ስለ ግል እና ማህበር ጸሎት፤ ምልጃ የሚያስረዳ ይመስለኛል። ጌታችን ሃይል ፍቅር ከመንበሩ ስቦ መሬት ትውልደ አዳምን ሊዋጅ የመጣው እርስ በእርሳችሁ ተዋደዱ የሚለውን የወል ምግባር ነው። ሙሴ በፈርዖን ቤት የነበረውን ክብር እና ስልጣን በመተው እስራዔላዊያንን ወደ ተስፋዋ ምድር የመምራት ሃላፊነት የተሸከመው ለግሉ ሳይሆን ለህዝበ እስራዔል ነበር። ሃይማኖት የግል ነው የሚለው ከፊል እውነት ከፊል ደግሞ የተሳሳተ ዘመናዊ ፈሊጥ ነው። በሃይማኖት የግል ነው በሚለው አንጻር አኳያ ግን አንድ ሰው የእራሱን እምነት በአግባቡ ቢከተል ምንም ችግር የለውም። ችግር እየሆነ ያለው ግን ከእራሱ ቤተ-እምነት በመወጣት አዳኝ ተኩላ ሁኖ ሲገኝ ነው። እርሱ ላይ ነው ችግሩ። ጴንጤዎች የእራሳቸው እምነት ለማስፋፋት የኦሮቶዶክስ እምነትን የመንቀፍ አባዜ ነው። ይህ ጉዳይ በግሌ ጥቂት አጋጥሞኛል - በስራ ይሁን በማህበራዊ ግንኙነት ጴንጤ ሰው ካጋጠመህ አንተ ምንም ሳታገለው እና ምንም ሳትጠይቀው የአንተን ሃይማኖት ዘሎ ለመንቀፍ፤ የሚያነበውን 66 (ያልተሟል መደብል) በቅጡ ሳይገባው ይታትራል። ለምን አርፈው አይቀመጡም ነው?
If ጴንጤ stay within their turf, that’s fine , but if they overstep it and try to attack the Oldest Christianity(Orthodox) with their utter ignorance using their incoherent and incomplete knowledge, problems arise.
Odie wrote: ↑02 Feb 2026, 10:03
አበረ!
የጀመረው ማን ነው?
መጀመርያ የተሳደበው ሌላውን መዘርጠጥ የሚወድ ማን ነው?
አገር የጋራ ሃይማኖት የግል የፈለገው ስይጣን ያምልክ ተከባብረን እንኑር የሚሆን ከሆነ ካልሆነም አንደራረስ አይደለ ብሂሉ?
የፋኖ ደጋፊ ሆነን ተነስትን ሲሰድቡን ሲያንጉዋጥጡን ማን ከማን ያንሳል መልስ እየስጠን እዚህ ደረስነ!
ከተስደብን እኛም የምናውቀውን equal equal ተናግረን የሚመጣውን እናያለን!
እዚህ ውስጥ ስልጤ ምናምን የለም:: በፋኖ ድጋፍና በአማራ ናሽናሊዝም ስም እነሱ የተሻሉ ይመስል ከሚበላው ምግብ ጀምሮ ጉራጌን ዘር እየለቀሙ የሚሳደቡ ባለጌ የኢንተርኔት የውሽት ተዋጊዎቻችሁን አቁሙሉን:: ካልሆን ጥርስ ለጥርስ አይን ለአይን እንደብሉይ ኪዳን እንመልሳለን![]()

The Christian Talibans is what I have been calling Misraq and Horus since a day ago after responding to their latest ታቦት ጣዖት ነዉ mantra here: I never knew this Drum was so mystified. I loved it, now I refrain!
Abere wrote: ↑02 Feb 2026, 09:42Are we seeing Taliban-ጴንጤ and Taliban-ስልጤ on this Forum? Taliban-ጴንጤ attacking Orthodox Christianity.ታሊባን-ጴንጤዎች በኦርቶዶክስ ክርስትና እምነት ላይ ከድንቁርና የመነጨ ኑፋቄያቸውን ከማሰራጨታቸው በፊት የሚያነቡትን መጽሀፍ ቅዱስ አይረዱትም። ለምሳሌ ሰዎችን አሳስቶ ጠልፎ ለመጣል ሲሉ ኦርቶዶክስ እምነት ለማጥቃት ተአምራዊ ክስተቶችን እንደነቀፌታ ይጠቅሳሉ። ለአብነት ቅዱሳን በተአምር ድርጊት የማቅረብ - እንደ አቡነ አረጋዊ። መጽሀፍ ቅዱስ ውስጥ የሚያነቡትን ነብዩ ዮናስ በአሰነባሪ ሆድ ውስጥ ተውጦ ወደ ነነዌ መድረሱን፤ ኢትዮጵያዊ ጃንደረባውን ያጠመቀው ደቀመዝሙር ድርጊቱን ከፈጸመ በኋላ በተአምር ከስፍራው መሰወሩን ወዘተ። የሚያነቡት 66 መጽሀፍት ያዘለው የታሊባን-ጴንጤዎች ( አንዱን ጥሎ አንዱን አንጥለጥሎ የተሰባሰበው) ስለ ተአምር እየነገራቸው ሙሉ የኢትዮጵያ እምነት የቀረውን እውነታ ሲያስተምር ኑፋቄያቸው ይበረታል።
ለኦርቶዶክስ ምዕምናን በሙሉ እንኳን ለጾመ ነነዌ አደረሳችሁ!
Re: re we seeing Taliban-ጴንጤ and Taliban-ስልጤ on this Forum? Taliban-ጴንጤ attacking Orthodox Christianity.
You have committed a sin of ignorance and negligence against Ethiopia. How do you wish to be treated?
Odie wrote: ↑02 Feb 2026, 10:03አበረ!Abere wrote: ↑02 Feb 2026, 09:42Are we seeing Taliban-ጴንጤ and Taliban-ስልጤ on this Forum? Taliban-ጴንጤ attacking Orthodox Christianity.ታሊባን-ጴንጤዎች በኦርቶዶክስ ክርስትና እምነት ላይ ከድንቁርና የመነጨ ኑፋቄያቸውን ከማሰራጨታቸው በፊት የሚያነቡትን መጽሀፍ ቅዱስ አይረዱትም። ለምሳሌ ሰዎችን አሳስቶ ጠልፎ ለመጣል ሲሉ ኦርቶዶክስ እምነት ለማጥቃት ተአምራዊ ክስተቶችን እንደነቀፌታ ይጠቅሳሉ። ለአብነት ቅዱሳን በተአምር ድርጊት የማቅረብ - እንደ አቡነ አረጋዊ። መጽሀፍ ቅዱስ ውስጥ የሚያነቡትን ነብዩ ዮናስ በአሰነባሪ ሆድ ውስጥ ተውጦ ወደ ነነዌ መድረሱን፤ ኢትዮጵያዊ ጃንደረባውን ያጠመቀው ደቀመዝሙር ድርጊቱን ከፈጸመ በኋላ በተአምር ከስፍራው መሰወሩን ወዘተ። የሚያነቡት 66 መጽሀፍት ያዘለው የታሊባን-ጴንጤዎች ( አንዱን ጥሎ አንዱን አንጥለጥሎ የተሰባሰበው) ስለ ተአምር እየነገራቸው ሙሉ የኢትዮጵያ እምነት የቀረውን እውነታ ሲያስተምር ኑፋቄያቸው ይበረታል።
ለኦርቶዶክስ ምዕምናን በሙሉ እንኳን ለጾመ ነነዌ አደረሳችሁ!
የጀመረው ማን ነው?
መጀመርያ የተሳደበው ሌላውን መዘርጠጥ የሚወድ ማን ነው?
አገር የጋራ ሃይማኖት የግል የፈለገው ስይጣን ያምልክ ተከባብረን እንኑር የሚሆን ከሆነ ካልሆነም አንደራረስ አይደለ ብሂሉ?
የፋኖ ደጋፊ ሆነን ተነስትን ሲሰድቡን ሲያንጉዋጥጡን ማን ከማን ያንሳል መልስ እየስጠን እዚህ ደረስነ!
ከተስደብን እኛም የምናውቀውን equal equal ተናግረን የሚመጣውን እናያለን!
እዚህ ውስጥ ስልጤ ምናምን የለም:: በፋኖ ድጋፍና በአማራ ናሽናሊዝም ስም እነሱ የተሻሉ ይመስል ከሚበላው ምግብ ጀምሮ ጉራጌን ዘር እየለቀሙ የሚሳደቡ ባለጌ የኢንተርኔት የውሽት ተዋጊዎቻችሁን አቁሙሉን:: ካልሆን ጥርስ ለጥርስ አይን ለአይን እንደብሉይ ኪዳን እንመልሳለን![]()
Re: re we seeing Taliban-ጴንጤ and Taliban-ስልጤ on this Forum? Taliban-ጴንጤ attacking Orthodox Christianity.
የብስጭት ስህተት ኣለመሆን ገደብህ ወይም ትሬሽሆልድህ ምን ያህል እንደሆነ ማወቅ ያቸግረኛል።
ምን እያረጋት ታንቀላፋለች ኣሉ።
ታቦት ጣዖት ነዉ ማለት በኣንድ ኣፍታ የተከሰተ ኣይዴለም።
ክተት ተብሎ ክስተት የሆነዉ አደዋ የትላንትና ትዉስታ ኣይዴለም።
አደዋ ማግስት ትላንትና ኣይዴለም።
የአደዋ ማግስት እንግዳ ቡችላዉን ኣሳድጎብን ታቦት ጣዖት ነዉ የሚለን የእንግዴ ልጅ ላይ ክተት የማይል ማነዉ?
ክርስትና እራሱ የተሰላቸዉ እኩይነት ነዉ እኮ።
መሠላቸቱ ነዉ እንዲመረመር ያደረገዉ።
መመርመሩ ለምርምር በቅቶ እስራኤላዊ የምትለዉ ሙሴ ኢትዮጵያዊ የነበረ ታላቅ ፈረዖ አክናተን እንጂ እስራኤላዊ እንዳልነበረ ከተስተዋለ ሰነበተ እኮ።
ተስተዉሎ ህዳሴ ወይም ሁለተኛዉ ሬይነሳንስም ከተባለ ሰነበተ እኮ።
ኣንተ የተለየ ትዕግስት ኣለኝ ባዩ እዛዉ የድሮ ስፍራህ ቁጭ ብለህ መፈክርህ ኢትዮጵያ እና ያለመሠላቸት የምትኮንነዉ ኦርሙማ ከሆነ ሰነበተ እኮ።
ኦርሙማ እንጭጭ ፈረዑማ፣ ታቦት ጥንታዊ ፈረዑማ መሆኑም ከተስተዋለ ሰነበተ እኮ።
ኢትዮጵያ በየትኛዉ ዕዉቀት ወደፊት ትራመድ?

Abere wrote: ↑02 Feb 2026, 19:12
Odie,
ሰው ከአጥንት እንጅ ከባህርይ አይወለድም የሚለውን የቆየ የጠቢባን አባቶቻችንን ምሳሊያዊ አነጋገር ማስታወስ የሚገባ ይመስለኛል። በግለሰብ ደረጃ ከአንድ አንድ ወንድሞች ጋር አለመስማማት ማለት ከሚልዮኖች ጋር መጣላት መሆን የለበትም። ብስጭት የስህተት ምንጭ እንድሆን ዕድል መከፈት ስህተት ነው። የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ እያንዳዳችንን እርሱ አስተምሮናል - ሌላ ውለታ መክፈል ካልቻልን ልንሰድበው ግን ተገቢ አይደለም። ህሌናችን ሊወቅሰን ይገባል።
ደግሞ ትልቅ ሰው ሲበላሽ ቅራሪ የለውም እንዳይሆን በጅምላ የእራሳችንን ህዝብ በከንቱ ማንሳት አግባብ አይደለም። የሀሳብ ፍትጊያ ከሆነ መልካም ነው። በእርግጥ ነው ሃይማኖት አንድም የግል ነው፤ አንድም የወል ሊሆን ይችላል። እያንዳንዱ ስለ እራሱ ሊጸልይ ከዚያም ስለ አገሩ፤ስለ ወንድሞቹ፤ ስለህዝብ አምላክን ሊማጸን ይችላል። መጽሀፍ ቅዱስ እኮ ስለ ግል እና ማህበር ጸሎት፤ ምልጃ የሚያስረዳ ይመስለኛል። ጌታችን ሃይል ፍቅር ከመንበሩ ስቦ መሬት ትውልደ አዳምን ሊዋጅ የመጣው እርስ በእርሳችሁ ተዋደዱ የሚለውን የወል ምግባር ነው። ሙሴ በፈርዖን ቤት የነበረውን ክብር እና ስልጣን በመተው እስራዔላዊያንን ወደ ተስፋዋ ምድር የመምራት ሃላፊነት የተሸከመው ለግሉ ሳይሆን ለህዝበ እስራዔል ነበር። ሃይማኖት የግል ነው የሚለው ከፊል እውነት ከፊል ደግሞ የተሳሳተ ዘመናዊ ፈሊጥ ነው። በሃይማኖት የግል ነው በሚለው አንጻር አኳያ ግን አንድ ሰው የእራሱን እምነት በአግባቡ ቢከተል ምንም ችግር የለውም። ችግር እየሆነ ያለው ግን ከእራሱ ቤተ-እምነት በመወጣት አዳኝ ተኩላ ሁኖ ሲገኝ ነው። እርሱ ላይ ነው ችግሩ። ጴንጤዎች የእራሳቸው እምነት ለማስፋፋት የኦሮቶዶክስ እምነትን የመንቀፍ አባዜ ነው። ይህ ጉዳይ በግሌ ጥቂት አጋጥሞኛል - በስራ ይሁን በማህበራዊ ግንኙነት ጴንጤ ሰው ካጋጠመህ አንተ ምንም ሳታገለው እና ምንም ሳትጠይቀው የአንተን ሃይማኖት ዘሎ ለመንቀፍ፤ የሚያነበውን 66 (ያልተሟል መደብል) በቅጡ ሳይገባው ይታትራል። ለምን አርፈው አይቀመጡም ነው?
If ጴንጤ stay within their turf, that’s fine , but if they overstep it and try to attack the Oldest Christianity(Orthodox) with their utter ignorance using their incoherent and incomplete knowledge, problems arise.
Odie wrote: ↑02 Feb 2026, 10:03
አበረ!
የጀመረው ማን ነው?
መጀመርያ የተሳደበው ሌላውን መዘርጠጥ የሚወድ ማን ነው?
አገር የጋራ ሃይማኖት የግል የፈለገው ስይጣን ያምልክ ተከባብረን እንኑር የሚሆን ከሆነ ካልሆነም አንደራረስ አይደለ ብሂሉ?
የፋኖ ደጋፊ ሆነን ተነስትን ሲሰድቡን ሲያንጉዋጥጡን ማን ከማን ያንሳል መልስ እየስጠን እዚህ ደረስነ!
ከተስደብን እኛም የምናውቀውን equal equal ተናግረን የሚመጣውን እናያለን!
እዚህ ውስጥ ስልጤ ምናምን የለም:: በፋኖ ድጋፍና በአማራ ናሽናሊዝም ስም እነሱ የተሻሉ ይመስል ከሚበላው ምግብ ጀምሮ ጉራጌን ዘር እየለቀሙ የሚሳደቡ ባለጌ የኢንተርኔት የውሽት ተዋጊዎቻችሁን አቁሙሉን:: ካልሆን ጥርስ ለጥርስ አይን ለአይን እንደብሉይ ኪዳን እንመልሳለን![]()
Re: re we seeing Taliban-ጴንጤ and Taliban-ስልጤ on this Forum? Taliban-ጴንጤ attacking Orthodox Christianity.
Taliban Silte?Abere wrote: ↑02 Feb 2026, 09:42Are we seeing Taliban-ጴንጤ and Taliban-ስልጤ on this Forum? Taliban-ጴንጤ attacking Orthodox Christianity.ታሊባን-ጴንጤዎች በኦርቶዶክስ ክርስትና እምነት ላይ ከድንቁርና የመነጨ ኑፋቄያቸውን ከማሰራጨታቸው በፊት የሚያነቡትን መጽሀፍ ቅዱስ አይረዱትም። ለምሳሌ ሰዎችን አሳስቶ ጠልፎ ለመጣል ሲሉ ኦርቶዶክስ እምነት ለማጥቃት ተአምራዊ ክስተቶችን እንደነቀፌታ ይጠቅሳሉ። ለአብነት ቅዱሳን በተአምር ድርጊት የማቅረብ - እንደ አቡነ አረጋዊ። መጽሀፍ ቅዱስ ውስጥ የሚያነቡትን ነብዩ ዮናስ በአሰነባሪ ሆድ ውስጥ ተውጦ ወደ ነነዌ መድረሱን፤ ኢትዮጵያዊ ጃንደረባውን ያጠመቀው ደቀመዝሙር ድርጊቱን ከፈጸመ በኋላ በተአምር ከስፍራው መሰወሩን ወዘተ። የሚያነቡት 66 መጽሀፍት ያዘለው የታሊባን-ጴንጤዎች ( አንዱን ጥሎ አንዱን አንጥለጥሎ የተሰባሰበው) ስለ ተአምር እየነገራቸው ሙሉ የኢትዮጵያ እምነት የቀረውን እውነታ ሲያስተምር ኑፋቄያቸው ይበረታል።
ለኦርቶዶክስ ምዕምናን በሙሉ እንኳን ለጾመ ነነዌ አደረሳችሁ!
Aberech, you are calling all Silte people are Talibans, a term which the most unjust, the most aggressive and most destructive imperialist nation on earth popularized it to mean terrorist. Otherwise, translated to English it means a student.
You should not hate all Muslim Silte people for any reason, not only you won't have a reasonable justification, it won't also be morally right. You should be right before you demand others to be right.
Re: re we seeing Taliban-ጴንጤ and Taliban-ስልጤ on this Forum? Taliban-ጴንጤ attacking Orthodox Christianity.
In my book, there is no practical difference between the Taliban soldier that prevented Malala from going to school and you the ዘበተኛ ቦረኙዋ who says ታቦት ጣዖት ነዉ።
Have they accepted you as their Prophet that you try to defend them here?

Dama wrote: ↑03 Feb 2026, 07:52Taliban Silte?Abere wrote: ↑02 Feb 2026, 09:42Are we seeing Taliban-ጴንጤ and Taliban-ስልጤ on this Forum? Taliban-ጴንጤ attacking Orthodox Christianity.ታሊባን-ጴንጤዎች በኦርቶዶክስ ክርስትና እምነት ላይ ከድንቁርና የመነጨ ኑፋቄያቸውን ከማሰራጨታቸው በፊት የሚያነቡትን መጽሀፍ ቅዱስ አይረዱትም። ለምሳሌ ሰዎችን አሳስቶ ጠልፎ ለመጣል ሲሉ ኦርቶዶክስ እምነት ለማጥቃት ተአምራዊ ክስተቶችን እንደነቀፌታ ይጠቅሳሉ። ለአብነት ቅዱሳን በተአምር ድርጊት የማቅረብ - እንደ አቡነ አረጋዊ። መጽሀፍ ቅዱስ ውስጥ የሚያነቡትን ነብዩ ዮናስ በአሰነባሪ ሆድ ውስጥ ተውጦ ወደ ነነዌ መድረሱን፤ ኢትዮጵያዊ ጃንደረባውን ያጠመቀው ደቀመዝሙር ድርጊቱን ከፈጸመ በኋላ በተአምር ከስፍራው መሰወሩን ወዘተ። የሚያነቡት 66 መጽሀፍት ያዘለው የታሊባን-ጴንጤዎች ( አንዱን ጥሎ አንዱን አንጥለጥሎ የተሰባሰበው) ስለ ተአምር እየነገራቸው ሙሉ የኢትዮጵያ እምነት የቀረውን እውነታ ሲያስተምር ኑፋቄያቸው ይበረታል።
ለኦርቶዶክስ ምዕምናን በሙሉ እንኳን ለጾመ ነነዌ አደረሳችሁ!
Aberech, you are calling all Silte people are Talibans, a term which the most unjust, the most aggressive and most destructive imperialist nation on earth popularized it to mean terrorist. Otherwise, translated to English it means a student.
You should not hate all Muslim Silte people for any reason, not only you won't have a reasonable justification, it won't also be morally right. You should be right before you demand others to be right.
Re: re we seeing Taliban-ጴንጤ and Taliban-ስልጤ on this Forum? Taliban-ጴንጤ attacking Orthodox Christianity.
There is no justification for attacking the EOC. Attacking the EOC is attacking Ethiopia. The EOC has been with Ethiopia in good times and in bad times.
Pente, Jehova, the 7th Adventist are new to Ethiopia but just like in the politics they cry victim and demanded a front row seat.
Religion has a different dimensions. Human fought a bloody war because of religion. Still, the world is at edge because of identification with different kinds of religion one considers his religion to be superior to the other.
CRYING BABIES STAY IN YOUR LANE
Pente, Jehova, the 7th Adventist are new to Ethiopia but just like in the politics they cry victim and demanded a front row seat.
Religion has a different dimensions. Human fought a bloody war because of religion. Still, the world is at edge because of identification with different kinds of religion one considers his religion to be superior to the other.
CRYING BABIES STAY IN YOUR LANE
Re: re we seeing Taliban-ጴንጤ and Taliban-ስልጤ on this Forum? Taliban-ጴንጤ attacking Orthodox Christianity.
Can you man up and answer this short question?
Do you agree or disagree that Moses was the Pharaoh par excellence?
Only when you answer this question correctly can you stand up like a man and defend the ቃሉ in ከተማ ደምቢ ዶሎ if there is any left in Butler’s chosen town, or the Ethiopian Orthodox Church that carries the words of the ancient ቃልቻ or ቃሉ, according to the late Ethiopian Laureate, or the Pharaoh par Excellence Akhenaten.

Right wrote: ↑03 Feb 2026, 15:40There is no justification for attacking the EOC. Attacking the EOC is attacking Ethiopia. The EOC has been with Ethiopia in good times and in bad times.