Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Tiago
Member
Posts: 3156
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

አገር ቤት ሆኖ የሚከራከር ጀግና አቶ አበበ አካሉ

Post by Tiago » 01 Feb 2026, 07:02

ፈረንጅ ውብ ከሆነቸሰ አገሩ መጥቶ አአ ላይ የኮሪደር ልማት ያደንቃል በማለት ማንን ነው የምታጃጅሉት ? ፈረንጅ የኮሪደር ልማት ለማድነቅ አአ አይመጣም ።ምክንያቱም አገሩ ላይ ብዙ አይነት መንገድና የተዋበ መዝናኛ ያለው ሕዝብ ነው። ምን አልባት የኮሪደር ልማት ላስጎብኝህ ቢሉት ይስቃል እንጂ የኮሪደር መንገድ ፈፅሞ ሊያደንቅ አይችልም ። ፈረንጅ ሊጎበኝ የሚፈልገው አገሩ ላይ የሌሉትን ከከተማ ወጣ በማለት ታሪካዊ ቦታዎችን እንጂ መብራት የበራበትን መንገድ ሊጎበኝ አይመጣም። አብይና ቡቹሎቹ መንገድና መብራት አይተው የማያውቁትን ከገጠር ዘመዶቻቸውንና ዳልቻ አሕዮቻቸውን ገዳይ ጀሌዎቹን አምጥተው ፎቶ እየተነሱ እንዲጨፍሩ ቢያደርጉ የተሻለ ነው።



Tiago
Member
Posts: 3156
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: አገር ቤት ሆኖ የሚከራከር ጀግና አቶ አበበ አካሉ

Post by Tiago » 01 Feb 2026, 20:28

አቶ አበበ አካሉ ግልጹን እየተናገረ ነው
You the low-life ,bottom feeder cadre is trying to deflect the issue.
This ሌባ ጉራጌ is not fit to talk about AI nor the burning issues in the country his concern.
The vast majority of Ethiopians don't have email accounts nor reliable internet connections to worry about AI.
What the people want can not be determined by a handful of opportunist university professors and l-Know-it-All Abiy Ahmed.

If Mr Abebe Akalu is telling or making up stories ,it is low-life cadres like you who should prove him wrong,but you are incapable of facing the reality.

Do you paste this Abiy Ahmed sanction video to convince us real intellectuals rather than asz-lickers discussing real issues??

You should be ashamed of yourself.

Post Reply