Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Odie
Member+
Posts: 6835
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

ከእስልምና የገለበጠ ወይም በብሉይ ኪዳን የተቸከለ ልጁን በ10 አመት ይድራል!

Post by Odie » 01 Feb 2026, 20:23

ምስኪን ደግሞ አንገቷ ላይ የተንጠለጠለው መስቀል?

ከጎጂ ባህል ነፃ የማያወጣ ክርስትና not true christianity!

ሳይስለጥኑ የስነጠሉ መሪዎች ይህን አስፋፍተዋል :lol:

ይህቺ አገር የተወዛገበ የኮሪደር ለውጥ ሳይሆን ብዙ ነገር ነበር ማዘመን ያለባት በህጋዊ በተጠናና በማይጎዳ አንዱ አንዱን በማይጮቅን መልኩ:: ሆኖም ያው ጫላና ትከስተ ነው ስፍራ የተቀያየሩት:: የተሻለ ይመጣል አይባልም እዛች አገር ውስጥ ካለው ልምድ::
Europe america ሌሎችም አገሮች renaissance አካሂደዋል not without price though. The problem is in a country troubled by ethnic violence and fight for resource, survival and hegemony change is not easy!