ዐጼ ዮሀንስ በታሪክ በራያ ላይ ግፍ ፈጽመውበት አለፈዋል - ምናልባትም እግዜር መተማ ላይ ለግፋቸው ፍርድ ሰጥቶ ይሆናል፡፡ የአብይ አህመድ ግፍ ግን ለህሌና ይከብዳል። ይህ ግፈኛ ኦሮሙማ በድፍን አማራ ላይ የሚያካሂደው እጅግ ይዘገንናል - በተለይ ወሎ ላይ ደግሞ አህያ ነው ያረደበት። እራሱን በመስዋት ነጻ ያወጣውን የወሎ ህዝብ ተጫወተበት። ከሞት አፍ የተረፈ የትግሬ ወያኔ መድፍ እና ታንክ መሬት ቆፍሮ እንድ ቀብር ሴራ እየሰራ አማራ ግን ወያኔን ማርኮ የታጠቀውን ክላሽ በማስፈታት ድጋሜ በወያኔ እንድጨፈጨፍ ተንኮል የሰራ እርጉም - ይህ ሴራው አልሰራለት ብሎ ምናልባትም እንደ ዐጼ ዮሀንስ ለታሪክ ሳይሆን በውርደት ከእርሳቸውበከፋ ሁኔታ ጽዋውን ይቀበል ይሆናል። እግዜር በእርሱ ላይ አህያ ያርድበት ይሆናል።
ጀግናው የራያ ህዝብ ለእራሱ ነጻነት ከእራሱ በላይ ሊቆምለት የሚችል የለም። ጣምራ ጠላቶችህ ለሆኑት ለወያኔ እና ኦነግ-ብልጽግና ለአፍታም ቢሆን እረፍት ልትሰጣቸው አይገባም - ሰላም ላልፈለገ ሰላሙን መንሳት ተገቢ ነው።
Re: ዕርቃኑን የቆመ ግፍ -> ዐብይ አህመድ በወሎ ራያ ኮረም አላማጣ ህዝብ ላይ ደግሞ ደጋግሞ አህያ ነው ያረደበት። ወያኔን እየመራ አስጨፈጭፈው፤ አስዘረፈው እራሱም ዘረፈው ጨፈጨፈው።
ምናልባት አሁንም የአፍዝ አደንግዝ የኦሮሙማ ፕሮፓጋንዳ ሰለባዎች ካሉ --- አብይ አህመድ አማራን የሚያጭበረብርበት ካርዱን ሙሉ በሙሉ ጨርሷል። በአጭሩ ለውሸት የሚጠቀምበት አንዳች የቀረው ነገር የለም። በአደባባይ እርቃኑን ቀርቷል።
አብይ አህመድ እራሱን መቶ በመቶ በማጋለጡ ለአማራ እያካሂደ ላለው ይህልውና ትግል መልካም አጋጣሚ ነው። ኦቦ ዐብይ አህመድ እራሱን ለአማራ ህዝብ እና እርስት ተቆርቋሪ በማስመሰል ፋኖን ግን ሲወነጅል በነበረበት ጉዳይ በራያ ኮረም አላማጣ በግልጽ ማንነቱን በመመስከሩ ለፋኖ ይህ ትልቅ ድል ነው።
Abiy Ahmed Orommuma regime is undoubtedly over. ሀፍረተ-ቢስ የኦሮሙማ ተከፋይ ገረድ ሁሬሳ (aka Horus) ብቻ የወደቀ አህያ ደግፎ አባ ደምር ምናምን እያለ ይጃጃላል። ለነገሩ የሞተ ሰው አንገተ ቅጥል ነው ይባላል አይደል።
አብይ አህመድ እራሱን መቶ በመቶ በማጋለጡ ለአማራ እያካሂደ ላለው ይህልውና ትግል መልካም አጋጣሚ ነው። ኦቦ ዐብይ አህመድ እራሱን ለአማራ ህዝብ እና እርስት ተቆርቋሪ በማስመሰል ፋኖን ግን ሲወነጅል በነበረበት ጉዳይ በራያ ኮረም አላማጣ በግልጽ ማንነቱን በመመስከሩ ለፋኖ ይህ ትልቅ ድል ነው።
Abiy Ahmed Orommuma regime is undoubtedly over. ሀፍረተ-ቢስ የኦሮሙማ ተከፋይ ገረድ ሁሬሳ (aka Horus) ብቻ የወደቀ አህያ ደግፎ አባ ደምር ምናምን እያለ ይጃጃላል። ለነገሩ የሞተ ሰው አንገተ ቅጥል ነው ይባላል አይደል።
Re: ዕርቃኑን የቆመ ግፍ -> ዐብይ አህመድ በወሎ ራያ ኮረም አላማጣ ህዝብ ላይ ደግሞ ደጋግሞ አህያ ነው ያረደበት። ወያኔን እየመራ አስጨፈጭፈው፤ አስዘረፈው እራሱም ዘረፈው ጨፈጨፈው።
አበረ ተጋሩ ላይ ያለህ ጥላቻ እስከ መቃብር ይዘኸው እንዳትሄድ፥ ይቅር በል ይቅር እንዲባልልህ! አፄ ዮሐንስ ህዝባቸውን ከድርቡሽ ጥቃት ሲከላከሉ ነው የተሰውት!
Re: ዕርቃኑን የቆመ ግፍ -> ዐብይ አህመድ በወሎ ራያ ኮረም አላማጣ ህዝብ ላይ ደግሞ ደጋግሞ አህያ ነው ያረደበት። ወያኔን እየመራ አስጨፈጭፈው፤ አስዘረፈው እራሱም ዘረፈው ጨፈጨፈው።
የትግራይን ህዝብ ይቅርታ መጠየቅ ያለብህ አንተ እንጅ እኔ አይደለሁም። ምድር ጦር አንጭ በማለት "ቦምብ ለእኛ፤ ቀልሃ ለእኛ - ጦርነት ባህላዊ ጭፈራችን ነው" በሚል የእብደት ብሂል የትግራይ ንጹሃን ህዝብ በመቀስቀስ የአማራ ህዝብ እርስት ለመንጠቅ ጦርነት የማገዳችሁት። አማራ ቅድመ ኦሮሙማ ኦነግ ለ27 አመታት በጽናት በወልቃይት እና ራያ ኮረም አላማጣ ጉዳይ ሳያቋርጥ ታግሏል - ይህም ወያኔን ከአዲስ አበባ እስከ ማባራር ደርሷል። አብይ አህመድ ይህን የአማራ ጽኑ አቋም እና ጥያቄ በጭራሽ ሊገታው አይችልም። አብይ የኦሮሙማ እና ወያኔ የጎሳ ፌደሬሽን ለመጠበቅ እንደሚሰራ የታወቀ ነው - ግን መንግስት ሁኖ መግዛት አልቻለም -ምክንያቱም ስለፈረሰ። ግልጽ እየሆነ ያለው በቀጣዩ የሚኖረው ጦርነት አብይ አህመድ ከሚያስታጥቃቸው እና ከእራሱ አብይ አህመድ ኦነግ ጋር ነው። ኢትዮጵያ መቀጠል የምትችለው የአማራ ጥያቄ ብቻ ነው። ሊኖር የሚችለው በርካታ የትግራይ ወጣቶች ለጦርነት ለአመታት ይማገዳሉ፤ የራያ ኮረም አላማጣ ፤ ጠለምት ወዘተ ህዝብ ትግሉን ይቀጥላል።
As always the line has been drawn bold.
As always the line has been drawn bold.
Re: ዕርቃኑን የቆመ ግፍ -> ዐብይ አህመድ በወሎ ራያ ኮረም አላማጣ ህዝብ ላይ ደግሞ ደጋግሞ አህያ ነው ያረደበት። ወያኔን እየመራ አስጨፈጭፈው፤ አስዘረፈው እራሱም ዘረፈው ጨፈጨፈው።
Ax,
Tigray was evicted from Amhara land after 27 years of occupation. It will be evicted again if it try to occupy again.
I guarantee you 100%.
This vicious cycle of conflict is a result of ethnic federalism.
Trust me it will not take you anywhere. No matter how hard and how long you tried. You have seen it, 70 years of trying is a long time and it is wasted along with millions of people. You will subject the people of Tigray to endless poverty. Soon, very soon it will affect people of Tigray living in Addis and elsewhere. Trust me it is coming, it just doesn’t stop there.
Can you take your time and think briefly how to get out of this man made stupidity?
You are more than this. Try.