Re: Yoni Magna continued to demolish the Protestant faith - chaos in the believers
ስለ መለኮታዊ ነገር ዉይይት እንደዚህ ኣይመስለኝም።
የሃይማኖት ኣባቶችን ጥልቅ ምርምርሮች እና ጥልቅ ሚናዎችን የሚጠይቅ ይመስለኛል።
በሳይንሳዊ መንገዶች ማብራራት የማይቻሉ ሁለት ግልጽ የሆኑ ክስተቶችን ለናሙና ያህል እዚህ መድረክ ላይ ቁልጭ ኣድርጌ ኣሳይቻለሁ።
እንደገና ማንበብ ይቻላል፥ ሰዎች መለኮትን ፍሩ፥ ቁጥር 2
ሁለቱም ክስተቶች የሚመለኩት የሁለቱ ሰዎችን የዚህ ዘመን ሚና ማጤን እጅግ ኣስፈላጊ ነዉ ብዬም ኣስባለሁ።
ለመነሻ ያህል መጠነኛ ምርምር ማድረግ ይቻላል።
ኢትዮጵያ ዉስጥ ያሉ ዋና ዋና የሃይማኖት መሪዎች እነዚህን ሁለት ክስተቶች በመለኮታዊ መንገድ ማብራራት ይችላሉ?
ኣንድ ባህላዊ የሆነ መለኮታዊ ነገር ኣዋቂ፣ ኣንድ የኦርቶዶክስ ሃይማኖት ኣዋቂ፣ ኣንድ የእስልምና ሃይማኖት ኣዋቂ ኣንዱ ከሌላዉ ነፃ በሆነ መንገድ መመርመር ይችላሉ። ኣስፈላጊ ከሆነ የፕሮቴስታንት ኣዋቂ ሆኖ ስለ መለኮታዊ ነገር ከልቡ የምያምን ከሆነ መጨመር ይቻላል። የሚገኝ ከሆነ ማለት ነዉ።
ለዚህ ነፃ የሆነ ምርምር ብቁ የሆነ ተመራማሪ ያስፈልጋል። ጀስቶ ዐይነት ሰዉ ክስተቶቹን በዉል ኣጥንቶ ክስተቶች መሆናቸዉ ከገባዉ በኋላ እያንዳንዳቸዉን ኣዋቂዎች ነፃ የሆነ አስተያየት ማግኘት ይችላል።
ነፃ በሆነ መንገድ ወይም እርስ በእርስ ሳይመካከሩ ስለ ክስተቶቹ መለኮታዊነት ተመሳሳይ አስተያየት ያላቸዉ ከሆነ ጥናቱን መቀጠል ኣስፈላጊ ይሆናል ማለት ነዉ።
ሁላቸዉም ኣጥንተዉት ምንም መለኮታዊ ነገር ዬለበትም የሚሉ ከሆነ እኔም እነሱ እንደዚህ ብሏል ማለት ያስችለኛል ማለት ነዉ።
ስለዚህ እንደዚህ ዐይነት ጥናቶች ሳይደረጉ ስለ መለኮታዊ ነገር እንደ ልጆች የልጆች ዐይነት ወሬ ገንቢ ኣይመስለኝም።