Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Amayah
- Member
- Posts: 730
- Joined: 26 Dec 2014, 23:48
Post
by Amayah » 29 Jan 2026, 14:22
ትግሬ መከራ አይጠግብም ማለት ሲሆን ጎጃሜ ደሞ ሃሳቡን ይለውጣል ። ይህ ጦርነት የአማራም የትግሬም ጦርነት አይደለም ። የኤርትራና ጥቂት የኤርትራ ወዳጅ የሆኑ ጎጃሜዎች ጦርነት ነው ።
ትግሬ ብልህ ከሆነ ሕዝቡን ለሌካ አስከፊ ጦርነት መማገድ የለበትም ።
አማራም እንደ ተልባ ተንሸራታችሁን የጎጃሜ ሽፍቶን አምኖ ወልቃይትን ለትህነኛ ኢሳያስ መሸጥ የለበትም።