በአማርኛ እየተስተነጋዴ አማራ የሚባል ብሄረሰብ የለም የሚሉ የአማራ ደደብ ጥላቶች ደደብነት ነው --> ጀ/ል ተፈራ ማሞ። ቁጥር 1 ደደብ የአማራ ጥላት ሁሬሳ ይጨምራል።
የሶዶ-ጎርዴናው ሁሬሳ በጠራራ ጸሀይ የአማራ ቋንቋ በመዝረፍ በአማራ ህዝብ ላይ የጥላቻ፤ የጥፋት እና የግድያ ፕሮፓጋንዳ አማርኛን እንደ ጦር መሳሪያ በመጠቀም ወንጀል ከሚፈጽሙት አንዱ ነው። ይህ የሶዶ ተወላጂ በጭራሽ ከእውነተኛው ልቡ ውስጥ ኢትዮጵያዊነት ቤሳ ቢስትኒ (እንደ ቀጣሪው አብይ አህመድ) ሳይኖር ከአንገት በላይ እያወራ በዘረኝነት ቢላዋ የአማራን ህዝብ ለማሳረድ ጠንክሮ የሚሰራ ኦሮሙማ ነው።