Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Fiyameta
Senior Member+
Posts: 21046
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ✈️ አስደጋጭ ሰበር ዜና ❕ ሱዳን የኢትዮጵያን ድንበር ደበደበች ✈️

Post by Fiyameta » 24 Jan 2026, 14:39

Sudan is ready to take control of the Benishangul-Gumuz region in Ethiopia to stop the UAE from establishing a military training camp for its RSF mercenaries in the region. Whoever controls the Benishangul-Gumuz region controls the dam. :P :P


Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10089
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ✈️ አስደጋጭ ሰበር ዜና ❕ ሱዳን የኢትዮጵያን ድንበር ደበደበች ✈️

Post by Digital Weyane » 24 Jan 2026, 17:02

ሞንግስታችን ምን እያደረገ ነው? ሞከላከያስ የት ሄደ? ምን እስኪሆን ነው የሚጠብቀው? :roll: :roll:

ሱዳኖች ንቀውናል፣ ደፍረውናል፣ ብታምኑም ባታምኑም በቁም ሞተናል!! :evil: :evil:

ሱዳኖች ግን ማንን ፈርተው ነው ጦርነቱን በኢንተርኔት ላይ የማያደርጉት? የ almazeን ዲጂታላዊ ሠይፍ ፈርተው ይሆን?

ሱዳን በመረጃ ፎሩም በኩል ቢመጣ መች ይገባ ነበር
በፌስቡክ ቢመጣ መች ይገባ ነበር
በኤክስ ቢመጣ መች ይገባ ነበር
በዩቱብ ቢመጣ መች ይገባ ነበር
ድንበር ጥሶ መጣ ባልጠበቅነው መንገድ

ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry:





Post Reply