Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23598
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: የአራት ኪሎ ድንጋጤና የሬዲዋን በረራ ቂቂቂቂቂቂቂቂ

Post by Fed_Up » 16 Jan 2026, 19:13

አይ ሬድዋን,

አድናቂውነኝ..3 የኢትዮጵይ መንግስታትን በጭንቅላት ሃንግ እያረገ ስልጣን ላይ ተንጠላጥሎ የቀጠለ አጭቤ :: ዳፍንታም እብድ አለቃ ገጥሞት አንዴ ኤርትራ ላይ አሁን ደግሞ ሶማሌ ላይ ያንቀዋልለዋል::

ፖለቲከኛ እና ሼሌ አንድ ናቸው ሲባል ድሮ አይገባኝም ነበር::


Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23598
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: የአራት ኪሎ ድንጋጤና የሬዲዋን በረራ ቂቂቂቂቂቂቂቂ

Post by Fed_Up » 21 Jan 2026, 14:11

Oh boy! oh boy!
Why didn’t President Trump mention Ethiopia’s leader in his latest letter concerning the GERD? What explains his inclusion of the small UAE instead?
ተሳቀቅነ ወአፈርነ

Post Reply