ሁሉም ቡድን በተለይ እኔ የበለጥኩ ኢትዮዽያዊ ነኝ የሚለው አካል ኢትዮዽያን እያስበላ ነው። ባሁኑ ጊዜ ቡድኖች አሉ ኢተዮዽያን እየመነጨቁ ያሉ።
1. የፒፒ መንግስት መሪነት ምን ላይ እንደሆነ ግልፅ ነው። ለህዝብ አንዳች ደንታ የሌለው የነፃውጪዎችና የወጭዎች አገልጋይ ነው። ሀዝብን ግራ እያጋባ ነው፣ ሰው ቢሞት፣ ህዘብ ቢከፋፈል እንደ መሪነት ግድ የማይሰጠው፣ ተልኮውን ( በልማት ስም) እየተወጣ ለነፃውጪዎችና ለውጭዎች እያመቻቸ ነው አዲስ አባን፣ ቁልፍ የኢትዮዽያን ታጋዮች ናቸው በሚባሉት አካባቢ በልማት ስም እያፀዳ ነው።
2. ነጻውጪዎቸ ( ህዋሀት፣ ሻብያ፣ ኦነግ) ፒፒ በአገሩ ውስጥ እያመቻቸላቸው ሲሆን፣ እነሱ ደሞ ኢትዮዽያ የሚለው ሀይል አማራ ውስጥ ህዝቡን ኢትዮዽያዊ አይደለሁም አማራ እንዺ ለማስባል፣ 60 አመት ሙሉ ኢትዮዽየውያንን አማራውን በተለይ የገደሉ ነፃውጪዎች፣ አማራውን እኛ አለንላችሁ ለነፃነታችሁ ታገሉ፣ አንድ ነን ሴማዊ ነን ወዘተ ብለው አማራ ውስጥ በሌላ ቡድን በፈጠሩት ( አማራ ወስጥ የተወለዱ ነፃውጭዎች፣ ካማራ ጋር የተዳቀሉ ነፃውጪዎች፣ ታፍነው የተወሰዱ በሀፃናት እድሜያቸው እንደነ ዘመነ ካሴ አይነቶቹ በነጻውጪዎች ስር ያደጉ፣ እንደሚባለው ከሆነ ሌላም ቡድን በነፃውጪዎችና በውጭ ሀይል የተተበተቡ እንደነ አገው አዊና ቅማንት) አማራውን እያዳከሙ እያጠፉ ይገኛሉ። እንደፈለጉትም የሚያደርጉት ፒፒ መንግስት ተቀጣሪና አስፈፃሚ እንጂ የአገር መሪ ባለመሆኑ ነው። ዋናው ምልክቱ ከአዲስ አበባ ወስጥ ብቻ ጉዳዩ ስለሆነ፣ ከኦሮሞ ከ ፕሮቴስታንት፣ ከአክራሪ ዘረኛ ብቻ የሾመ መሪ አአ ወስጥ የተለያየ ህዝብ የሚነኖርበት ህዝብ የነፃውጪዎችን አላማ ዘንግቦ የመጣ የውጪ ሀይልን ትዛዝ በህዝብ ላይ እየጫነ ይገኛል። ልማት ተብሎ ህዝብ ምግብ ሳይበላ ፎቅን ማበዛት የአንድ ግለሰብን በስርቆት ኪስን ማዳበል ነው የተያዘው። ይህብቻ አይደለም በሀዝብ ላይ የውጭ ሰዎችን ማስጫን። ዋና ምልክቱ የብር መውደቅ ይኸው ነው። በቅርቡ በአዶናይ ህዋሀት እንደፈለገው በአኢትዮዽያ ስም አማራወን፣ ጎንደርን እያጃጃለ በጥምቀት በአል ታይቷል። አዶናይ ለአማራው ብሎ አይደለም በኦርቶዶክስ በኢትዮዽያ ስም፣ አብይና ፒፒ እንደተጫወተው ህዋሀትም በተለይ በኦርቶዶክስ ስም
ህዝብን ኡማንቀሳቀስ አላማ ነው። አብይን ፒፒን ወይ እኛ በጀመርነው ሂድ ቀጥል ወይ ህዝብን በማነቃቃት እናስወርድሀለን ነው የአዶናይ ምልክቱ። የሚገርመው የህዋሀት ታክቲከ የአማራን
የልብ ትርታ በማወቅ አማራው ላይ እየተጫወተበት ይገኛል። የጎንደር ዘፈንን በማዘፈን ህዝብን በማነቃቃት፣ ሀዋሀት ሻብያ በአማራ ውሰጥ ጥልቅ ገብተው እንደገቡ ግልፅ ነው። ነገ አማራውን ጊዜ ጠብቀው የማጥፋት ደሞ አይቀሬ ነው።
3 ኢትዮዽያ የሚለው ሀይል በደመ ነፍስ ሳይሆን በደመ ስጋ ላይ ነው። ተበታትኗል። ማን ማን እንደሆነ አይታወቅም። በህዋሀት ጊዜ አንድ ሆኖ ሲታገል የነበረ ኢትዮዽያዊ ( ከሻበያ ጋር ይሰሩ የነበሩ በስተቀር) በሙሉ በፒፒ ምከንያት ተከፋፍሏል። ለዚሀም ነው የፒፒ መ ምጣት የበለጠ ጉዳት ነው። ከሰላም ይልቅ ምን ሰራህ ሲባል የማታለያ ይኸው ልማት አምጥቻለሁ። ዋና የኢሉምንናቲ አሰተሳሰብ ዋና እምነቱ ሰውን በማታለል ለራሱ ጥቅምን ማድረግ ነው። ይህ ሰይጣናዊ አሰራር እንጂ የእግዚአብሔር መንገድ አይደለም። በአንድ እጁ የሚሰጥ የሚመስል ግን በሁለቱም እጅ የሚወስድ አንጎል ሰራቂነት። ለምን? ሀዝብ ፒፒ ማድረግ የሚፈልገውን በማታለል እንዲያደርግ ህዝብን በማይጠቅምም ሆነ በሚጎዳ ላይ። ይጥቀምም ይጉዳ ህዝብን ባለማማከር ጉዳይ ላይ አጠራጣሪ የሆነ ልማትንና ጉዳት ነው። በጎ ቢሆን ያፈነገጠወን አምጥቶ አንድ ማድረግ እንኳን ኢትዮዽያዊ የሆነውን ሊቃረን ይቅርና። ኢትዮዽያዊው ዛሬ ረከሷል በምንም ምክንያት በጎ ነው ብትል እንኳን ሀሰት ነው። እራሱ ኢትዮዽያዊው ለነፃውጪዎች ገንዘብ እያገባ ነው። በሕዋሀት ጊዜ ሲዘረፍ የነበረው ህዋሀት ዛሬም በአኦርቶዶክስ ውሰጥ ተሰግስጎ ገብቶ ገንዘቡን በመዝረፍና አልባሌ ቦታ ካህናትን ሀጢያት ውሰጥ እያስገባ ነው። የኦርቶዶከስ አደጋ ላይ የሆነው ይኸው በገንዘብ ምክንያት ነው።
4 ሊትዮዽያ እታገላለሁ የሚል ቡድን ወይ በነፃውጪዎች ወይ በፒፒ የተያዘ ነው። እስከንድርን ማጥቃት ከመሬት ተነስቶ አጠራጣሪ ነው። ማንም የአኢትዮዽያ ተነቀሳቃሽ ፋኖም ጭምር ነፃ አይመስለኝም ፣ ወይ በነፃውጪዎች ተይዟል ወይ በፒፒ ወይ ነወጭ ሀይል ተታሎ ያለ ነው።