Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 41920
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

በግብጽ እሳት ነው! በሱዳን እሳት ነው! በኤርትራ እሳት ነው! በየመን እሳት ነው! በጂቡቲ እሳት ነው! በሱማሌ እሳት ነው!

Post by Horus » 19 Jan 2026, 14:31

የኢትዮጵያ ጠላቶች ሁሉ ይከስማሉ! አንድም በጥበብ፣ ሌላም በሳንጃ!

Odie
Member+
Posts: 6832
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: በግብጽ እሳት ነው! በሱዳን እሳት ነው! በኤርትራ እሳት ነው! በየመን እሳት ነው! በጂቡቲ እሳት ነው! በሱማሌ እሳት ነው!

Post by Odie » 19 Jan 2026, 14:53

ዴዴብ :lol:
እየነደደች ያለችው የሶዶና የኦፒዲኦው ጦቢያ ነች እኮ!
እንደደሴት በጠላት ተከባ :lol:
Failed governance and diplomacy :lol:

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13122
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: በግብጽ እሳት ነው! በሱዳን እሳት ነው! በኤርትራ እሳት ነው! በየመን እሳት ነው! በጂቡቲ እሳት ነው! በሱማሌ እሳት ነው!

Post by DefendTheTruth » 19 Jan 2026, 15:04

በኢራንም እሳት ነዉ፣ በሶሪያም እሳት ነዉ፣ በሳዉዲ አረቢያም እሳቱ እየመጠ ነዉ፣ ሳይቸግር የጤፍ ብድር እንደምባለዉ ሁሉ፣ ሳዉዲ ከማይሰነብቱ ሰዎች ጋር ጓደኝነትን ገጥማ፣ አሁን በሯ ላይ እሳት ደርሶዋል።

Horus
Senior Member+
Posts: 41920
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በግብጽ እሳት ነው! በሱዳን እሳት ነው! በኤርትራ እሳት ነው! በየመን እሳት ነው! በጂቡቲ እሳት ነው! በሱማሌ እሳት ነው!

Post by Horus » 19 Jan 2026, 15:20

ትክክል ነው።

አሜሪካ ኢራንን ልምታ ሲል ኢራን ደሞ ቃታርና ሳውዲን እመታለሁ በማለቷ ግብጽ፣ ሳውዲና ቃታር አሜሪካንን ለምነው ኢራንን እንዳይመታ ተማጸኑ!

የኢሚራቱ ቢን ዛይድ በዚህ ሳምንት ሕንድ ሄዶ የኢሚራቲና ሕንድ እስትራተጂክ ጥምረት ይፈራረማሉ!

ይህም ማለት አሁን የአስራኤል ፣ ኢሚሬትና ሕንድ ጥምረት ቆመ ማለት ነው !

ማንን ለመግታትት? ቱርክ ፣ ግብጽ፣ ሳዉዲና ፓኪስታን

ስለዚህ ኢትዮጵያና ሱማሌላንድ ከነሕንድ ጋር ሆነው ጨዋታውን ያጦፋሉ ማለት ነው።

አቢይ አህመድ ከህንድ ጋር የደረገው ስምምነት ድንቅ እርምጃ ነበር! ይህው አሁን ኢሚራቶችም ደገሙት!

የህንድ ባህር ኃይል ወሳኝ ነው ! በሕንድ ውቅያኖስ ብቻ ሳይሆን በቀይ ባህር!

ለዚህ ነው ቻይናዎች ባቢይ ላይ ብዙ ብስጭት የሚያሳዩት ! በሱማሌ ጉዳይ ሳሆን ከተፊካካሪያቸው ከህንድ ጋር እስትራተጂክ ወዳጅ ስለሆነ!

አሜሪካም ባቢይ ላይ የሚነጫነጩት ከህንድ ጋር ወዳጅ ስለሆነ ነው። ለምን ቢባል? ሕንድ የአለም አራተኛው ኃያል አገር ስለሆነች!

Fiyameta
Senior Member+
Posts: 21050
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: በግብጽ እሳት ነው! በሱዳን እሳት ነው! በኤርትራ እሳት ነው! በየመን እሳት ነው! በጂቡቲ እሳት ነው! በሱማሌ እሳት ነው!

Post by Fiyameta » 19 Jan 2026, 15:24

Tiny Djibouti can easily enter Ethiopian territories and conduct drone strikes without any retaliation from Ethiopia, and this shows how weak Ethiopia is compared to tiny Djibouti. :P :P

Horus
Senior Member+
Posts: 41920
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በግብጽ እሳት ነው! በሱዳን እሳት ነው! በኤርትራ እሳት ነው! በየመን እሳት ነው! በጂቡቲ እሳት ነው! በሱማሌ እሳት ነው!

Post by Horus » 19 Jan 2026, 15:29

Fifi - you think like a child. Djibouti has a population of 1 million people. Of those 400,000 are Ethiopian who work and live there. Djibouti survives on Ethiopian Chat, water & electricity. Ethiopia can kill Djibouti in 24 hours if we choose to do it.

Right
Member
Posts: 4643
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: በግብጽ እሳት ነው! በሱዳን እሳት ነው! በኤርትራ እሳት ነው! በየመን እሳት ነው! በጂቡቲ እሳት ነው! በሱማሌ እሳት ነው!

Post by Right » 19 Jan 2026, 15:35

War and death

That is what you get when you invite dirty Arabs in your neighborhoods.

The Saudis will be fine. They will defeat the UAE in the HOA.
Regardless, they will get what they want. Israel is looking for a leverage, it doesn’t care about anything else.

sesame
Member+
Posts: 8353
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: በግብጽ እሳት ነው! በሱዳን እሳት ነው! በኤርትራ እሳት ነው! በየመን እሳት ነው! በጂቡቲ እሳት ነው! በሱማሌ እሳት ነው!

Post by sesame » 19 Jan 2026, 15:35

It is Ethiopia that is burning Horsey, not Eritrea. Hundreds if not thousands are dying every day. But keep hallucinating! :lol: :lol: :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 41920
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በግብጽ እሳት ነው! በሱዳን እሳት ነው! በኤርትራ እሳት ነው! በየመን እሳት ነው! በጂቡቲ እሳት ነው! በሱማሌ እሳት ነው!

Post by Horus » 19 Jan 2026, 15:58

There is no country called Eritrea. Eritrea is an Egyptian fiction that does not even have internet. So, we will remove Isayas and free the 2 million poor Eritrean.

sesame
Member+
Posts: 8353
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: በግብጽ እሳት ነው! በሱዳን እሳት ነው! በኤርትራ እሳት ነው! በየመን እሳት ነው! በጂቡቲ እሳት ነው! በሱማሌ እሳት ነው!

Post by sesame » 19 Jan 2026, 17:02

Horsey, Abiy's demise is now just weeks away. Get prepared for the big collapse. Otherwise, your mental break-down is going to be too ugly. You have invested a lot of hallucinations and fantasies! :lol: :lol: :lol:

Right
Member
Posts: 4643
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: በግብጽ እሳት ነው! በሱዳን እሳት ነው! በኤርትራ እሳት ነው! በየመን እሳት ነው! በጂቡቲ እሳት ነው! በሱማሌ እሳት ነው!

Post by Right » 19 Jan 2026, 17:09

keep hallucinating
A.k.a. MOU.

I see desperation.
Horsie is flying from Somali Land to Djibouti and then to Egypt from there to Israel and Eritrea shortly after to Mogadishu and then he will be landing in the Sudan….Oromia, Amhara, Tigray etc.

But there is one important issue he doesn’t want to mention: the Hadiyas killings of Gurage and the takeover.
That is the bribery for PP.

Horus
Senior Member+
Posts: 41920
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በግብጽ እሳት ነው! በሱዳን እሳት ነው! በኤርትራ እሳት ነው! በየመን እሳት ነው! በጂቡቲ እሳት ነው! በሱማሌ እሳት ነው!

Post by Horus » 19 Jan 2026, 17:52

Right wrote:
19 Jan 2026, 17:09
keep hallucinating
A.k.a. MOU.

I see desperation.
Horsie is flying from Somali Land to Djibouti and then to Egypt from there to Israel and Eritrea shortly after to Mogadishu and then he will be landing in the Sudan….Oromia, Amhara, Tigray etc.

But there is one important issue he doesn’t want to mention: the Hadiyas killings of Gurage and the takeover.
That is the bribery for PP.
አንቺ ስምሽት እየለወጥሽ ብቅ የምይት ወያኔ ሻቢያ!

ይህ ሁሉ የምታምሳችሁኮ ኢትዮጵያ ነች!

ያንቺ ጌታ ግብጽ ለዘላለም የኢትዮጵያ ዉሃ ተገዥ ነች አለቀ! ለዘላለም!

ገና ዉሃን እንደ ነዳጅ እንሸጥላታለን ዉሃን በበርሜል እንደ ድፍድፍ ነጃጅ ለመላው አረብ በዶላር እንቸበችባለን!

ኢትዮጵያ እነተን መሰል ቅማሎች እያራገፈች ነው!

እነዚህ ኢትዮጵያን ለመክበብ ቅኝ ገዦች የፈለፈሏቸው የጸጉር ቅማሎች ተረ በተራ ይራገፋሉ !

Right
Member
Posts: 4643
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: በግብጽ እሳት ነው! በሱዳን እሳት ነው! በኤርትራ እሳት ነው! በየመን እሳት ነው! በጂቡቲ እሳት ነው! በሱማሌ እሳት ነው!

Post by Right » 20 Jan 2026, 06:32

ወያኔ
PP is a brain child of Weyannie. The Weyannies were saved from annihilation in 2022 by PP. Instead PP turned on the innocent Amhara.

That is the absolute fact.
What comes out of your Gurage mouth is nothing but your Gurage sh&it.

Post Reply