Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 41920
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የክስታኔ ጸሎት፡ ኢትዮጵያ ሆይ መሃልሽ ገነት ድምበርሽ እሳት ይሁን!

Post by Horus » 19 Jan 2026, 13:33

አገርኛ ግፍትሂ ገነት ዳርኪ ኧሳት ዪኩን ማለት ...

ሕዝብሽ ያብብ ፣ አገርሽ ይልማ፣ ስልጣኔሽ ይለምልም ዳር ድምበርሽ በሳት የታጠረ ፣ የማይደፈር ፣ ጠላቶሽ የሚነዱ ፣ የሚጋዩ አመድ ይሁኑ ማለት ነው! አሚን!






Post Reply