Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10093
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: <<ሺ ኤይንት ኖ ጉድ ፎር ዩ>> ማለቱ ምን ማለቱ ነው ይሄ ሸለፈታም የግብፅ ሰላይ!

Post by Digital Weyane » 16 Jan 2026, 16:06

አይሾውስፒድ አብራው ላደረችው እህታችን ክብሯን የሚነካ ነገር ስለተናገረ የብልፅግና ካድሬአችን almaze/Misraq ንዴቱ ገንፍሎ እንደ ልቅሶ ቤት ሽሮ ቡልቅ ቡልቅ አለበት። በየድኅረ ገፁ ገላ አጥንትን የሚሰብር ቃላት እየተፋ ፣ እሳት እያናፋ ፣ የአይሾውስፒድን ስምን ለማጥፋት በይፋ ጦርነት አውጇል። :roll: :roll:

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10093
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: <<ሺ ኤይንት ኖ ጉድ ፎር ዩ>> ማለቱ ምን ማለቱ ነው ይሄ ሸለፈታም የግብፅ ሰላይ!

Post by Digital Weyane » 16 Jan 2026, 17:30

ደፍረውናል፤ ንቀውናል፤ ብታምኑም ባታምኑም በቁም ሞተናል! :roll: :roll: :roll: :roll:


Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10093
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: <<ሺ ኤይንት ኖ ጉድ ፎር ዩ>> ማለቱ ምን ማለቱ ነው ይሄ ሸለፈታም የግብፅ ሰላይ!

Post by Digital Weyane » 16 Jan 2026, 21:42

እህታችንን በጎልድ ዲገርነት በመፈረጃቸው እኛ የብልፅግና ታጋዮችን በሙሉ እጅግ አስቆጥቶናል። :evil: :evil: :evil:

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10093
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: <<ሺ ኤይንት ኖ ጉድ ፎር ዩ>> ማለቱ ምን ማለቱ ነው ይሄ ሸለፈታም የግብፅ ሰላይ!

Post by Digital Weyane » 17 Jan 2026, 00:49

የሀገራችን ኢትዮጵያን ስም በአለም ደረጃ ለማስጠራት ለውጭ አገር ወንዶች ራሷን አሳልፋ የምትሰጥ ሴት ክብር እንጂ ንቀት አይገባትም። :roll: :roll:

Fiyameta
Senior Member+
Posts: 21061
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: <<ሺ ኤይንት ኖ ጉድ ፎር ዩ>> ማለቱ ምን ማለቱ ነው ይሄ ሸለፈታም የግብፅ ሰላይ!

Post by Fiyameta » 17 Jan 2026, 02:34

Its amazing how the brother was able to see a glamorous escort behind the facade of Miss World ribbon sashes. She ain't no good for you, bro! Nuff said! :oops: :oops:

Post Reply