Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Odie
Member+
Posts: 6854
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

ሌላኛው ሶዶ አጨብጫቢ የሆረስ aka የሁሬሳ ወንድም ባህሩ ዘውዴ

Post by Odie » 14 Jan 2026, 05:30

ሶዶ ስሙ አማራ የቀድሞ የምንሊክ የእልፍኝ አገልጋይ በልቡ ኦሮሞ ነው ስንል ያለ ምክንያት አይደለም :lol:

አብይ የአማራ ምሁርን እንደ ነብር ይፈራል!!

ጥቂት የጌታቸው አይነት የፃድቃን አይነት በስሜኑ ክፍፍል ተተፍተው የወጡ ሆደ ፈጨዎች በስተቀር እንደ ሶዶው ባህሩ ዘውዴ አብይ ሳይንቀጠቀጥ አጠገቡ አስቀምጦ ምቾት አይስጠውም!!
ይህ ምን ያሳያል?
1. በሶዶ ስም ጉራጌ ተሽጦ መቃብር ወርዷል:: ጥያቄውና መብቱ ተቀብሯል:: ስለዚህ ጉራጌን አትስደቡ በልቡ ኦሮሞ የሆነውን በኢትዮዽያ ስም እያስመስለ ያለውን ሶዶን እራቁቱን አስቀሩ የምንለው ለዚህ ነው! ሶዶ ጉራጌ ሳይሆን የሶዶ elite በጉራጌ ስም የሚነግድ ሌባ ነው::
2. አብይ አማራና ትግሬን አፋርና ሶማሌን የተገፋውን ጉራጌ እየፈራህ እየሽሽህ በአረብ ጠመንጃ እየቀጠቀጥክ ኢትዮዽያ እያልክ እየሽወድክ በኦሮሞና ሌሎች ተባባሪ thugs ወይም ዘራፊዎች እያዘረፍክ የትም አትደርስም እድሜህ አጭር ነው face it የምንለው ለዚህ ነው:: በዚህ ሱዳን በጄት በዚያ ሚጢጢ ጅቡቲ በድሮን ኢትዮዽያ ውስጥ ድንበር ጥስው መቱ እንስማለን:: ሚጢጢ መንግስት አልባ ኤርትራ ከትግራይ ጋር አምባሳደር ልትለዋወጥ ነው ተብሎ ይቀዠባል:: ጩሎ አገር መምራት አልቻለም አገር እያነስች መጣች የሚባለው ለዚህ ነው!
እኔ የምለው ኦሮሙማ አገር ሲያጨማልቅ የሶዶ ኤሊት እንደቆርቆሮ መጮህ ለምን አማራቸው? ይህች የዘር ፓለቲካ ከመጣ የሶዶና የስልጤ ጩኸት በረከተ at the cost of the rest of Gurage!
በነገራችን ላይ አዛውንቱን ብርሃኑን ተውት:: ጉራጌ አይደለሁም ኢትዮዽያዊ እንጂ ብሏል whatever that means. ህዝብ ሲተፋው አብይ የጠቀለለው ስው ነው::

የሁሬሳ በዳሶ አጎት ባህሩ :lol: 👇

ጅቡቲ ኢትዮዽያን መትች..ቂቂቂቂቂቂ!👇
አብይ በሴራ እንደትሁዋን ሲቃጥላት ምን ታድርግ‼️እንዳቅምቲ :lol:

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10853
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: ሌላኛው ሶዶ አጨብጫቢ የሆረስ aka የሁሬሳ ወንድም ባህሩ ዘውዴ

Post by ethiopianunity » 14 Jan 2026, 07:48

እንደዚህ ያለ ውይይት በጣም ጥሩ ነው ሀዝብ የሚወያይበት፣ በሰላም የማሸነፍ የመሸነፍ ክርክር ለህዝብ ለመንግስት ጤናማ ነው። ሻይ ቡና ፕሮግራም ጥሩ ጅምር ነበር ግን ገና ያልበሰሉ ዘረኛ ግለሰቦች አስከ ሰው መግደል ድረስ ደረሱ ደንቆሮዎች ለዚህ ነው ኢትዮዽያ ገና ትሆን ለስልጠና ቁጭ ብሎ መወያየት እኮ ባህላችን ነበር። ግን ውይይት መደረክ ደሞ ጥንቃቄ ያስፈልጋል ለፓለቲካ ፍጆት ተብሎ አላግባብ ርእስ ማምጣት ኣላስፈላጊ ክርክር ደሞ የአእውነት ግጭትን ያመጣል የምራብ ዲሞክራሲ አሁን የተገነዘብኩት ለአእንደ ኢትዮዽያ ያለም ሆነ የተለያየ ባህል ቋንቋ ማንነት የምራብ ዲሞክራሲነ አምጥቶ መጫመን ትክክል አይመስልም። በጥናትና በሙከራ ተካሂዶ፣ ለአገሪቱ የሆናል የተበለውን ማድረግ። የነበረውን እየሰራያለውን ባገሩ ውስጥ የበለጠ አሻሽሎ ማድረግ በጎ ይመስለኛል።

እንደሚባለው አብይ ፒኤችዲ አለው ነው የሚባለው። ምሁር በስራቸው ብቻ ማተኮር ነው። መሪነት ፣ጥበ ብ፣ ሁሉን ህዝብ መገንዘብ ፣ሰላማዊ፣ ግብረገብ ያለው፣ የወደፊቱን መሪ ማዘጋጀት፣ ፈሪሀ እግዚአብሄር፣ ስለሀገሩ ምንም ጥርጣሪ የሌለው ፣ ሁሉን ነገር አቃለሁ መሪ ስለሆንኩ ከማለት በተለያየ ዘርፍ እውቀት ያላቸውን መሾም።

ኤምረትሱ መጀመርያ የተናገረው ጸሀፊ ባይከዳኝ ስሙ፣ ፕሮፌሰሩ ፀሀፊው በ33 አመቱ ሞተ በ33 አመቱ ፃፈ ሲሉ የ33 ኮድ እኮ የኢሉምናቲ ኮድ ነው ምን እየነገሩን ነው ፕሮፌሰሩ

Odie
Member+
Posts: 6854
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ሌላኛው ሶዶ አጨብጫቢ የሆረስ aka የሁሬሳ ወንድም ባህሩ ዘውዴ

Post by Odie » 14 Jan 2026, 08:04

[quote=ethiopianunity post_id=1602014 time=1768391316 user_id=1261]
እንደዚህ ያለ ውይይት በጣም ጥሩ ነው ሀዝብ የሚወያይበት፣ በሰላም የማሸነፍ የመሸነፍ ክርክር ለህዝብ ለመንግስት ጤናማ ነው። ሻይ ቡና ፕሮግራም ጥሩ ጅምር ነበር ግን ገና ያልበሰሉ ዘረኛ ግለሰቦች አስከ ሰው መግደል ድረስ ደረሱ ደንቆሮዎች ለዚህ ነው ኢትዮዽያ ገና ትሆን ለስልጠና ቁጭ ብሎ መወያየት እኮ ባህላችን ነበር። ግን ውይይት መደረክ ደሞ ጥንቃቄ ያስፈልጋል ለፓለቲካ ፍጆት ተብሎ አላግባብ ርእስ ማምጣት ኣላስፈላጊ ክርክር ደሞ የአእውነት ግጭትን ያመጣል የምራብ ዲሞክራሲ አሁን የተገነዘብኩት ለአእንደ ኢትዮዽያ ያለም ሆነ የተለያየ ባህል ቋንቋ ማንነት የምራብ ዲሞክራሲነ አምጥቶ መጫመን ትክክል አይመስልም። በጥናትና በሙከራ ተካሂዶ፣ ለአገሪቱ የሆናል የተበለውን ማድረግ። የነበረውን እየሰራያለውን ባገሩ ውስጥ የበለጠ አሻሽሎ ማድረግ በጎ ይመስለኛል።

እንደሚባለው አብይ ፒኤችዲ አለው ነው የሚባለው። ምሁር በስራቸው ብቻ ማተኮር ነው። መሪነት ፣ጥበ ብ፣ ሁሉን ህዝብ መገንዘብ ፣ሰላማዊ፣ ግብረገብ ያለው፣ የወደፊቱን መሪ ማዘጋጀት፣ ፈሪሀ እግዚአብሄር፣ ስለሀገሩ ምንም ጥርጣሪ የሌለው ፣ ሁሉን ነገር አቃለሁ መሪ ስለሆንኩ ከማለት በተለያየ ዘርፍ እውቀት ያላቸውን መሾም።

ኤምረትሱ መጀመርያ የተናገረው ጸሀፊ ባይከዳኝ ስሙ፣ ፕሮፌሰሩ ፀሀፊው በ33 አመቱ ሞተ በ33 አመቱ ፃፈ ሲሉ የ33 ኮድ እኮ የኢሉምናቲ ኮድ ነው ምን እየነገሩን ነው ፕሮፌሰሩ
[/quote]

ኤድያ አንተ ደግሞ :lol:
ስሌትኛው ውይይት ነው የምታራው?
መሪ ነኝ ባይ ስው መርጦ በዙና በመድፍ ተከበህ ስትገባ በብረት መፈተሻ ተፈትሽህ የምትገባውን ነው?
አይምሮህ በ scan ተመርምረህ የምትገባውን?
እንደዛ አይነቱን ከመሌ ጋርም ተቀምጠን አሹፈን ወጥተናል :lol:
ለላንቲካ ለማስመስያ የሚደረጉ የሚደረጉ መቀመጦች ስብስባ ውይይት አይባሉም :lol:

Post Reply