Egypt is set to participate in the construction of new port and logistics facilities in Djibouti, a crucial hub for Ethiopian international trade.
This initiative is expected to be finalized during an upcoming visit by Egypt’s Deputy Prime Minister to Djibouti, known for its advanced logistics infrastructure.
The groundwork for this collaboration was established during a meeting on November 3rd between an Egyptian delegation, led by Mohamed Fathy Moussa, and Aboubaker Omar Hadi, Chairman of the Djibouti Ports and Free Zones Authority (DPFZA).
Their discussions focused on preparations for the official visit of Kamel El-Wazir, Egypt’s Deputy Prime Minister for Industrial Development, scheduled for the coming weeks.
They also covered the main points of an agreement to be signed during the visit, which will address several strategic projects.
A key initiative includes developing a 20MW solar park to transform the SGTD Port, the modern container terminal in the region, into a fully green port.
Additionally, a 10-hectare logistics zone will be created to promote Egyptian exports to regional markets under CIF Djibouti terms.
Another significant project involves constructing a new container terminal featuring a 1,450-meter quay, an 18-meter depth, and an annual capacity of 5 million TEUs.
The DPFZA stated that these projects will collectively enhance Djibouti’s status as a leading maritime and logistics hub in the region.
Continue reading https://capitalethiopia.com/2025/11/09/ ... -djibouti/
Re: Egypt to build new port, logistics facilities in Djibouti ፒፒ ሱማሌንና ጅቡቲን ለግብፅ አሳልፋ ሰጥታ ከኤርትራ ጋር ተፋጣለች ድንቄም የመደመር መን
በዚህ 7 ዓመት ከUAE በስተቀር ያልተቀነሰ ማን አለ?
Re: Egypt to build new port, logistics facilities in Djibouti ፒፒ ሱማሌንና ጅቡቲን ለግብፅ አሳልፋ ሰጥታ ከኤርትራ ጋር ተፋጣለች ድንቄም የመደመር መን
Eden, Egypt በምፅዋት የምትኖር አገር መሆኑን ማስታወሱ ጥሩ መሰለኝ። የአገሪቱ የ university ተመራቂዎች በየአረብ አገሩ ስራ ፍለጋ እየተሯሯጡ የጅቡቲን ወደብ ለመገንባት ማሰቡ ራሱ የጤና አይመስለኝም።
የግብፅን ያዙኝ ልቀቁኝ ችላ ካልን ሰነበትን እህት። ለሷ የሚመጥን ጥብቆ ከሰፋንላት ሰነበትን ነው የሚለው የEthiopia መንግስት።
የግብፅን ያዙኝ ልቀቁኝ ችላ ካልን ሰነበትን እህት። ለሷ የሚመጥን ጥብቆ ከሰፋንላት ሰነበትን ነው የሚለው የEthiopia መንግስት።
Re: Egypt to build new port, logistics facilities in Djibouti ፒፒ ሱማሌንና ጅቡቲን ለግብፅ አሳልፋ ሰጥታ ከኤርትራ ጋር ተፋጣለች ድንቄም የመደመር መን
Here's a deeper analysis
"የጠቅላይ ምኒስተሩ ጉብኝት የእጃቸውን መጠምዘዝ ማሳያ ነው"
Re: Egypt to build new port, logistics facilities in Djibouti ፒፒ ሱማሌንና ጅቡቲን ለግብፅ አሳልፋ ሰጥታ ከኤርትራ ጋር ተፋጣለች ድንቄም የመደመር መን
Not necessarily. ወደፊት ጅቡቲ የ ኢትዪጺያን ኢኮኖሚያዊ ግንኙነት የምትሻውን ያህል ኢትዪጺያ የግድ አትሻም።
ያንን ሁለቱም መሪዎች ጠንቅቀው ያውቁታል። የግብፅ እንደ አበደ ውሻ በምስራቅ አፉሪካ አካባቢ መሯሯጥ የበሰለ አመራር እንደሌላት ምስክርነት ከመስጠቱ ባሻገር ሌላ ትርጓሜ አይኖረውም።
የጅማው ሰውየ ለሰላም ሲል ሊለማመጥ ይችላል። ያ በሳልነትን ነው የሚያሳየው የሰሜኑ ወዳጃችን እንደሚለው ስንፉና አይደለም።
ስንፍና ሰላሳ አመት ሙሉ አንድ ማንኪያ መስራት አለመቻል ነው።