Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13124
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

ማንም ማንንም ሳይነካ፣ እንዲህ በሰላም ተወዳድሮ መኖር በሁልም መስክ መለመድ አለበት

Post by DefendTheTruth » 07 Jan 2026, 14:52

የለፈዉ መስከረም የኢሬቻ በዓል በድምቀት ተከብሮ ነበር፣ ምናልባትም በዚሁ ስፍራ ወይም ከዚህ ስፍራ ባልራቃ መስክ ላይ። ከዚያም የእስልምና በኣል በዚህ አከባቢ በድምቀት ተከብሮ ነበር፣ የፕሮቴስታንትም እምነት እንደዚሁ፣ በኣሉን በድምቀት በአዲስ አበባም ሆነ በሌሎች አከባቢዎች ላይ በድምቀት አክብሮ ነበር። በሁሉም ላይ ስለ እምነት እንጂህ ስለ ሌላ ጉዳይ ስነሳ አላየሁም። በሀይማኖት ስር ተደብቆ ፖለቲካዉን ስያስተጋበ ያለን አካል፣ ሀይማኖቶቹ ከዉስጣቸዉ መንጥሮ እያስወገዱ ናቸዉ። ወደ አምስት ኪሎ የምታደርገዉ ጉዞ የግድ በአረት ኪሎ ልያሳልፍህ አይገባም፣ ተንኮልህን በእምነት ስር ተደብቀህ ማስኬድ ከልፈልግክ በስተቀር።

የኢትዮጵያ ሐይማኖቶች እርስ በርሳቸዉም ሆነ ከሌላዉ የሕብረተሰቡ አካል ራሳቸዉን ጠብቆ እምነታቸዉ በሰላማዊ መንገድ ማስኬዱን ይቀጥሉበት ና ለሌሎችም አረዓያ ይሁኑ!

Naga Tuma
Member+
Posts: 7163
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ማንም ማንንም ሳይነካ፣ እንዲህ በሰላም ተወዳድሮ መኖር በሁልም መስክ መለመድ አለበት

Post by Naga Tuma » 07 Jan 2026, 15:05

“DefendTheTruth” wrote: ማንም ማንንም ሳይነካ፣ እንዲህ በሰላም ተወዳድሮ መኖር በሁልም መስክ መለመድ አለበት
የወለጋ ክሩሴድ ገተተ በትለር በዚህ የኢትዮጵያ ገና ቀን ይህን ኣለ።
DefendTheTruth wrote:
07 Jan 2026, 14:52
የለፈዉ መስከረም የኢሬቻ በዓል በድምቀት ተከብሮ ነበር፣ ምናልባትም በዚሁ ስፍራ ወይም ከዚህ ስፍራ ባልራቃ መስክ ላይ። ከዚያም የእስልምና በኣል በዚህ አከባቢ በድምቀት ተከብሮ ነበር፣ የፕሮቴስታንትም እምነት እንደዚሁ፣ በኣሉን በድምቀት በአዲስ አበባም ሆነ በሌሎች አከባቢዎች ላይ በድምቀት አክብሮ ነበር። በሁሉም ላይ ስለ እምነት እንጂህ ስለ ሌላ ጉዳይ ስነሳ አላየሁም። በሀይማኖት ስር ተደብቆ ፖለቲካዉን ስያስተጋበ ያለን አካል፣ ሀይማኖቶቹ ከዉስጣቸዉ መንጥሮ እያስወገዱ ናቸዉ። ወደ አምስት ኪሎ የምታደርገዉ ጉዞ የግድ በአረት ኪሎ ልያሳልፍህ አይገባም፣ ተንኮልህን በእምነት ስር ተደብቀህ ማስኬድ ከልፈልግክ በስተቀር።

የኢትዮጵያ ሐይማኖቶች እርስ በርሳቸዉም ሆነ ከሌላዉ የሕብረተሰቡ አካል ራሳቸዉን ጠብቆ እምነታቸዉ በሰላማዊ መንገድ ማስኬዱን ይቀጥሉበት ና ለሌሎችም አረዓያ ይሁኑ!

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10853
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: ማንም ማንንም ሳይነካ፣ እንዲህ በሰላም ተወዳድሮ መኖር በሁልም መስክ መለመድ አለበት

Post by ethiopianunity » 07 Jan 2026, 17:22

ስንት ባርያ አለ? ዜናው ያሳየው እናቱንና ልጇን ልክ ነጭ። አይ የራስ ጥላቻ ወይስ እውነትን ማጥፋት ወይስ ቀኝ ግዛትን መናፈቅ?

ለመሆኑ ዜናው የኘሮቴስታንትን የግድ ጨመሩት። ፕሮቴስታንትም ካቶሊክም ከኢትዮዽያ ኦርቶዶክስ ካላነደርም ሆነ የገና በአል ምንም ግንኙነት የለውም! ታድያ ዜናው የኢትዮዽያ የገና በአሉን በርዞ በራርዞ ከዛ የምራባውያንን የክርሰትና ስእልን ማሳየት ቅኝ ተገዢነት ናፈቀን ማለት ነው ፒፒና ፕሮቴሰ‍ታንት ባህሉን ሀይማኖቱን እየበረዙ እያጠፉት ነው። ደሞ ይህ የበአል ዜና ነው ብላ ታመጣልናለች።

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10853
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: ማንም ማንንም ሳይነካ፣ እንዲህ በሰላም ተወዳድሮ መኖር በሁልም መስክ መለመድ አለበት

Post by ethiopianunity » 07 Jan 2026, 17:28

ፕ/ም ሞዲን አላየውም? የባህል ልብሱን አሻፈረኝ ብሎ ባህሉን አልቀየረም! ህንድ በአእንግሊዝ 600 አመት የተገዛች አገር። ማንነቷን ባህሏን ላለመርሳት እየታገለች
Last edited by ethiopianunity on 07 Jan 2026, 17:52, edited 1 time in total.

Naga Tuma
Member+
Posts: 7163
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ማንም ማንንም ሳይነካ፣ እንዲህ በሰላም ተወዳድሮ መኖር በሁልም መስክ መለመድ አለበት

Post by Naga Tuma » 07 Jan 2026, 17:48

ስንት ሪታርዶች ኣሉ ብለህ መጠየቅ ብትጀምር እና ሪታርድ ካልሆንክ ኣንተዉ ለራስህ መልስ ታገኝ ይሆናል።
ethiopianunity wrote:
07 Jan 2026, 17:22
ስንት ባርያ አለ? ዜናው ያሳየው እናቱንና ልጇን ልክ ነጭ። አይ የራስ ጥላቻ ወይስ እውነትን ማጥፋት ወይስ ቀኝ ግዛትን መናፈቅ?

ለመሆኑ ዜናው የኘሮቴስታንትን የግድ ጨመሩት። ፕሮቴስታንትም ካቶሊክም ከኢትዮዽያ ኦርቶዶክስ ካላነደርም ሆነ የገና በአል ምንም ግንኙነት የለውም! ታድያ ዜናው የኢትዮዽያ የገና በአሉን በርዞ በራርዞ ከዛ የምራባውያንን የክርሰትና ስእልን ማሳየት ቅኝ ተገዢነት ናፈቀን ማለት ነው ፒፒና ፕሮቴሰ‍ታንት ባህሉን ሀይማኖቱን እየበረዙ እያጠፉት ነው። ደሞ ይህ የበአል ዜና ነው ብላ ታመጣልናለች።

Naga Tuma
Member+
Posts: 7163
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ማንም ማንንም ሳይነካ፣ እንዲህ በሰላም ተወዳድሮ መኖር በሁልም መስክ መለመድ አለበት

Post by Naga Tuma » 07 Jan 2026, 19:08

እኔ በጣም የሚገርመኝ እና በጣም እየከበደኝ የመጣዉ የሰዉ ልጅ ኣንድ ቁምነገር ሰምቶ ቆሞ ብሎ ማሰላሰል ኣለመቻሉ ነዉ።

በተጨማሪም በጣም የሚገርመኝ እና እየከበደኝ የመጣዉ እኔ ስለ ሃይማኖት ያላጠናሁ ስለ ሃይማኖት እናዉቃለን የሚሉትን ስለ መለኮታዊ ነገር ለማስተማር መጣር ነዉ።

ይባስ ብሎ እግዝኣብሔር የምያስቸግረኝ የሚገልጥልኝ የሚመስለኝን ለሌሎች ለምን በቀጥታ እንደማይገልጥ ነዉ። ይህ የአሰራሩ አካል ከሆነ ኣላዉቅም።

እዚህ ቪድዮ ዉስጥ ከሰማሁኝ የበለጠ ነዉ የሚገለጥልኝ የሚመስለኝ።

ድንቅ ተዓምር ሲባል ስለ ድሮ ግዜ ምናባዊ ነገር ሳይሆን ስለዚህ ዘመን ሳይንስ ሊሽረዉ የማይችል ድንቅ ተዓምር ነዉ።

ለኣዋቂ ወይም ዋቤካ ይህን ያህል ቁምነገር መናገር ብቻ በቂ ነዉ።

ይህ ሳይንስ ሊሽረዉ የማይችል ድንቅ ነገር ያለዉን መጽሓፍ የምያድስ ነዉ።

የዚህ ዘመን ድንቅ ነገር እንዴት ሊከሰት እንደሚችል ስለ ድንቅ ነገር ኣዋቂዎች በዐለም ዙርያ ፈልጎ የሰዉ ልጅ እንዲገባዉ መጣር ሳይዉል ሳያድር መሆን ኣለበት ካልኩኝ ብዙ ግዜ ሆኗል።

ተፈልጎ ካልተገኘ የቃልቻ ወይም ቃሉ ነጋ ቱማ ምናብ ነዉ ተብሎ ወዳለዉ መጽሃፍ መመለስ መቼም ይቻላል።

እኔ እንደ ቀልድ የሃገር ቋንቋ ቃላት የሆኑትን ቃልቻ ሆነ ቃሉ ኣልኩ እንጂ ፕሮፌት ማለት ነዉ። በእኔ ግምት ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን ከስደት በፊት ታላቅ ፈረዖ አክናተን የነበረዉን እና ከስደት በኋላ ታላቅ ፕሮፌት ሙሴ የሆነዉን ቃሉ እንዳለዉ ማለት ነዉ።

ተፈልጎ ከተገኘ ምናባዊ የነበረ የእግዝኣብሔር መኖር እና አሰራር ሳይንስ በማይሽረዉ መንገድ ተስተዉሎ እጅግ የበለጠ እና ጥልቅ ማስተማር ይሆናል።

እየተገለጠልኝ የሚመስለኝን ከግዜ ግዜ እያሰላሰልኩኝ በቅርቡ በደንፋ ማመን የነበረ መሆኑን ሰምቼ ፍንጭ ሆነልኝ።

ምክንያቱም አሰራሩን በፕሮፌሰር መረራ ጉድና ዙርያ ኣድርጎ ለምን ምሳሌ ያዘጋጀዉ ይሆን እያልኩ ሳሰላስል ቆይቼ እሱን እና በደንፋ ማመንን በቀጥታ መገናኘትን ኣስተዋልኩኝ።

መረራ የሀመቺሳ ስሙ ይሁን ኣይሁን ኣላዉቅም።

ይባስ ብሎ በቅርብ ቀን ኢርዮጵያ ዉስጥ ስለ ፈረዖዎች ኣሻራን ስፈልግ ኣንድ ኣሻራን በዙርያዉ የምያገናኘዉ መሆኑን ኣስተዉዬ ፍንጩን የበለጠ ጥልቅ ኣደረገዉ።

ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን ቃሉ የማይቀለበስ ቃሉ ያለዉን ሰምቶ ምን እንደገባዉ ኣላዉቅም።

ሆኖም ምናልባት ለራሱም ስም ብሎ በጣም ቀላል የሆነ ጥናት ማድረግ ይችላል።

ደንፋ የምያዉቀዉ መለኮታዊ ነገር ኣለ ወይ ብሎ ጠይቆ ቢኖርም ባይኖርም ኣሳማኝ መልስ ማግኘት ነዉ።

ኣንዲትም ትሁን የምያዉቀዉ መለኮታዊ ነገር ኣለ ከተባለ የዚህ ዘመንን ድንቅ ተዓምር ማብራራት ተጀመረ ማለት ነዉ።

በተለይ እዚህ ቪድዮ ዉስጥ ኮከቦች በሩ ስለ ተባለዉ ኣንድ ግዜ ደበሳ ጉዮ የተባለ የቦረና ሰዉ እንደ ትልቅ ምልክት ነዉ ብሎ ነበር ያብራራዉ።

ይህ የቦረና ሰዉ ሰዉ ይዋሻል፣ ኮከብ ኣይዋሽም ያለ ነዉ።

ፕሮፌሰር መረራ ጉድና ብያንስ ፕሮፌሰር ሆኖ ደንፋ ወይም አያነ ብረ ጪሴ የምያስብለዉ እንዳይሆንበት ደንፋ የምያዉቀዉ ካለዉ ኣጥንቶ መልስ ማግኘት ኣይችልም?

መስተዋል ያለበት ነገር ይኖር ይሆናል ከተባለ የሃይማኖት ኣባቶች መጽሓፉ ተጠንቶ እስከዚህ ዘመን ድረስ ተስተዉሎ ያልተካተቱ ይካተቱ እና ይታደስ ማለት ኣይችሉም?

ታደሰ ማለት ተሻለ ማለት ነዉ። ኣይዴለም?

Naga Tuma
Member+
Posts: 7163
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ማንም ማንንም ሳይነካ፣ እንዲህ በሰላም ተወዳድሮ መኖር በሁልም መስክ መለመድ አለበት

Post by Naga Tuma » 09 Jan 2026, 22:39

ከመገረም ኣልፎ ዛሬ ጥር 1፣ 2018፣ እጅግ የደነቀኝ እግዝኣብሔር ከሴት ተወልዶ እየሱስ ሆኖ ተሰቀለ ማለት እና እግዝኣብሔር በእየሱስ ላይ ኣድሮ እየሱስ ተሰቀለ ማለት ለሃይማኖቱ ተከታዮች ያለዉ ተግባራዊ ለዉጥ ምንድነዉ?

መልስ ኣለህ ፕሮፌሰር ሆረስ?

eden
Senior Member
Posts: 10058
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Post by eden » 12 Jan 2026, 20:41

DefendTheTruth wrote:
07 Jan 2026, 14:52

ማንም ማንንም ሳይነካ፣ እንዲህ በሰላም ተወዳድሮ መኖር በሁልም መስክ መለመድ አለበት
What you said is the opposite of what Abiy says

Naga Tuma
Member+
Posts: 7163
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re:

Post by Naga Tuma » 12 Jan 2026, 20:59

eden wrote:
12 Jan 2026, 20:41
DefendTheTruth wrote:
07 Jan 2026, 14:52

ማንም ማንንም ሳይነካ፣ እንዲህ በሰላም ተወዳድሮ መኖር በሁልም መስክ መለመድ አለበት
What you said is the opposite of what Abiy says
What makes you talk to yourself?

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13124
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re:

Post by DefendTheTruth » 13 Jan 2026, 17:51

eden wrote:
12 Jan 2026, 20:41
DefendTheTruth wrote:
07 Jan 2026, 14:52

ማንም ማንንም ሳይነካ፣ እንዲህ በሰላም ተወዳድሮ መኖር በሁልም መስክ መለመድ አለበት
What you said is the opposite of what Abiy says
eden,

is there a dictionary entry for the expressions of toleration and accommodation in Shabia's dictionary itself?

sarcasm
Senior Member
Posts: 11566
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re:

Post by sarcasm » 13 Jan 2026, 19:11

eden wrote:
12 Jan 2026, 20:41
DefendTheTruth wrote:
07 Jan 2026, 14:52

ማንም ማንንም ሳይነካ፣ እንዲህ በሰላም ተወዳድሮ መኖር በሁልም መስክ መለመድ አለበት
What you said is the opposite of what Abiy says
Check out Dr Adisalem Balema's 2024 interview with Mariamawit. He said TPLF and PP had political dialog and TPLF told them that "በሁሉም ነገር አንስማማም። በምንስማማበት አብረን እንድንሰራ፤ በማንስማማበት ደግሞ ነጻ ሆነን እንድንወዳደር . . . " PP has been dragging its feet from facilitating TPLF's reinstatement since 2022 fearing that PP and Ezema cannot freely compete against TPLF and its allies. It would be competition based on PP's Washington Consensus vs TPLF's Beijing Consensus economic models.

እውቅና ብሰጠው ተወዳድሮ ያሽንፈኛል የሚል ፍርሃት

እውቅና በመከልከል ህወሓትን ማዳከም አይቻልም። ትግራይ ውስጥ ማንም የሚከለክለን የለም፤ ግን በኢትዮጵያ እንዳንወዳደረው ፈርቶ ነው እውቅናው የሚገድበውእውቅና ብሰጠው ተወዳድሮ ያሽንፈኛል የሚል ፍርሃት

እውቅና በመከልከል ህወሓትን ማዳከም አይቻልም። ትግራይ ውስጥ ማንም የሚከለክለን የለም፤ ግን በኢትዮጵያ እንዳንወዳደረው ፈርቶ ነው እውቅናው የሚገድበው

viewtopic.php?t=361751

Post Reply