-
Bete Gojjam
- Member
- Posts: 1087
- Joined: 02 Nov 2019, 03:48
- Location: Guto Gida
Re: Africa’s Biggest Airport: Ethiopia Starts $12.5B Mega Project | APT
ከወደብ ጫጫታ ወደ አውሮፕላን ማረፍያ ፕሮፖግንዳ የተቀየሰው የኦህዴድ የብልፅግና ሾርት ሜሞሪ ፖለቲካ።
-
Bete Gojjam
- Member
- Posts: 1087
- Joined: 02 Nov 2019, 03:48
- Location: Guto Gida
Re: Africa’s Biggest Airport: Ethiopia Starts $12.5B Mega Project | APT
Haha....ቱለማ Galla Fasil....Bette Gojjam ,ብለህ ስትመጣ አውቀናል ጋላ እንደሆንክ። Union የማባለውንም አክካውንትህም ቀስቅሰህ አምጣው።
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10090
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: Africa’s Biggest Airport: Ethiopia Starts $12.5B Mega Project | APT
ፕሬዚዳንት ኢሳያስ በሳውዲ በቆዩባቸው ጥቂት ቀናቶች ውስጥ በየመን የሚገኙት የኤምሬት ወታደራዊ ካምፖችን በሳውዲ አየር ሃይል እንዲመቱ ቀጭን ትእዛዝ ሰጥተው ነበር። ቀጣይ ታርጌታቸው በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙት የኤምሬት ወታደራዊ ካምፖች ሊሆኑ ይችላሉ ብለን ሰግተናል።
ጦቅላይ ሚኒስቴራችን አቢይ አህመድ ወደ ጅቡቲ ያቀኑት ሳውዲ እና ግብፅ የሚቆጣጠሩት የጅቡቲ ወደብን ለኢትዮጵያ ክፍት ሆኖ እንዲቀጥል ለመለመን ነው ተብሏል። ጓዶች፣ ዙሪያውን ተከበናል፣ ተጨንቀናል፣ ቁመን መሽናት እንኳን አልቻልንም። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
በባሌ ሳይሆን በቦሌ ወደ ውጭ ሀገር እንድንሸሽ የሚያስችለን ኤርፖርት በመገንባታችን የሚቆጨው ካለ ይረር እንጂ እኛ ዝግጅቱን ጨርሰናል።