Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 41933
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የጽምዶ ቀውስ! ሻቢያና ገረዶቹ አስቸኳይ ስብሰባ ተቀምጠዋል!

Post by Horus » 07 Jan 2026, 14:07

ጽምዶ ፈርሷል! ያማራ ሕዝብ የወያኔና ሻቢያ ገረድ አልሆንም ብሏል! ፋኖ በድሮን ተቀጥቅጦ እየተበተ ነው! መደበኛ የተባለው ጦርነት አሁን ወደ አሳሲኔሽን ሽፍትነት ዘቅጧል! አሁን ዛሬ ላይ በገና ቀን ይህን መግለጫ መልቀቅ ማለት ሁሉም ነገር ወሬና ቲክ ቶክ ነው! ይህ ስብሰባ አንድም ዩጋንዳ ውስጥ ወይም ሱዳን ውስጥ ነው! አቢይን በቲክ ቶክ ማውረድ የሚቃዠው ጽምዶ :lol: :lol: :lol: