Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13050
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Best Analysis :የኢትዮጵያ እና የቬነዝዌላ መመሳሰል በአሶሼትድ ጋዜጣ ምልከታ

Post by Thomas H » 04 Jan 2026, 12:03

በአንድ ወቅት እስራኤል ፈላሻዎችን በሌሊት ከጎንደር ስትወስድ ኮሎኔል መንግሥቱ ያ ሁሉ ያሰለጠንነው አብዮት ጠባቂ ምን ሲያደርግ ነበር ለምን አልተከላከለም ብለው የአብዮት ጠባቂ ኃላፊዎች ላይ እርምጃ ወሰደው ነበር:: አሁን ደግሞ አሜሪካ ቬነዝዌላ ገብታ ፕሬዚዳንቱን አፍና ስትወስድ የቬነዝዌላ አብዮት ጠባቂ የማንን ጎፈሬ እያበጠረ ነበር ? ዓብይ አህመድ ወደ 1 ሚሊዮን የአካባቢ ጠባቂዎች አሠልጥኛለሁ እያለ ነው እንግዲህ በቅርቡ የትግራይ መከላከያ ጉዞ ወደ አዲስ አበባ ሲጀምር የአካባቢ ጠባቂዎች ዓብይን ያድኑት እንደሆነ ይታያል :: ዓብይ እና ቡችሎቹ አዲስ አበባ ሳትከበብ አገር ለቅቃችሁ ውጡ አለበለዚያ እስር ቤት ውስጥ ነው በስብሳችሁ የምትሞቱት ::

Thomas H
Senior Member
Posts: 13050
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: Best Analysis :የኢትዮጵያ እና የቬነዝዌላ መመሳሰል በአሶሼትድ ጋዜጣ ምልከታ

Post by Thomas H » 07 Jan 2026, 10:29

Please wait, video is loading...








ማዱሮም በትራምፕ ዳንስ ላይ ስትቀልድ ነበረች

Post Reply