Axumezana በቅርብ ያዬው አአ ተከባ
እነ አብይ በጭንቀት በወከባ
የረሱትን እግዚአብሄር ድረስልን
ኦረ አድነን እግዚኦ ማረን
ራስ መንጨት መዝለል መፍረጥ
ወይንን እንደመለስክ አሁንም አስመልጥ
ብልፅግና ለኢትዮጵያ እኛ ነን
አንተ ነህና ኢትዮጵያን አበልፅጉ ያልከን
እግዚኦ ማሃረነ አሁንም እድነን
Axumezana ድንገት ደርሶ
ምክር ቢጤ ለግሶ
እርሱም ይገርመዋል ምክር በመስጠቱ
ለካ አብይን ገና አላወጣውም ከአንጀቱ
እያስገደደው የኢየሱስ ፍቅሩና ምህረቱ!