ዪምር ዪምር! የገና ኮከበ ጽብሃ ፌስቲቫል!
እንኳን አደረሰን!
Re: ዪምር ዪምር! የገና ኮከበ ጽብሃ ፌስቲቫል!
የቃል ትርጉም
ኮከበ ጽባህ = ግዕዝ የንጋት ኮከብ ፤ የጠጥበት ኮከብ (ክስታኔኛ)
ዪምር = እጅግ ውብ የሆነ የፀኃይ ወይም ኮከብ ብርሃን
ኮከበ ጽባህ = ግዕዝ የንጋት ኮከብ ፤ የጠጥበት ኮከብ (ክስታኔኛ)
ዪምር = እጅግ ውብ የሆነ የፀኃይ ወይም ኮከብ ብርሃን
Re: ዪምር ዪምር! የገና ኮከበ ጽብሃ ፌስቲቫል!
Please wait, video is loading...
Re: ዪምር ዪምር! የገና ኮከበ ጽብሃ ፌስቲቫል!
Ethiopia's misery is chronicled at the የሾሬሮች ኣንደበት facebook page. Truckers are everyhwere in the country. Although the page is primarily concerned with their affairs, it is none-the-less an accurate mirror of the lawlessness and misrey that is Ethiopia today. Browse throught it to understand the level of misery! The Potomkin Party may try to hoodwink the people with shallow optics, but life is a brutal miserery for almost all Ethiopians!
የሾሬሮች ኣንደበት
7h
በስደት ላይ የነበሩ ህይወት አለፈ
ሰመራ ላይ እጂግ ዘግናኝ አደጋ ነው የተከሰተው ከተሳቢው ላይ ወደ ተለያዩ አረብ ሀገራት የሚሄዱ ስደተኞችን ( ኮብላዮችን ) የጫነ ተሳቢ በመገልበጡ ከ 25 በላይ የሚበልጡ ወንድም እህቶቻችን ህይወት በአስከፊ ሁኔታ ሊያልፍ ችሏል
እነዚህ ነገን አላሚ የሆኑ ስደትን መርጠው ኑሮን አቅንተው የራሳቸውን የቤተሰቦቻቸውን የዘመመ ህይወት ለማቅናት አስቸጋሪውን የህይወት ምእራፍ ለመለወጥ ህልማቸውን ሰንቀው ከቤት በሬ አሽጠው ተበድረው ተመርቀው ቢወጡም እጣቸው ሞት ሆኗል።
Re: ዪምር ዪምር! የገና ኮከበ ጽብሃ ፌስቲቫል!
የኢትዮጵያ ክርስቲያኖች የልደት ቃዜማ ላይ ናቸው