Re: IF ONLY 25% OF ADDIS LOOKS LIKE THIS!!!
This is the reality and more lively than the meaningless glitter..
Re: IF ONLY 25% OF ADDIS LOOKS LIKE THIS!!!
Tiago, የ2024 ፎቶ ለጥፈሃል ዛሬ 2026 ነው!
በምታውቀውን በማታውቀውም በምትችለውም በማትችለውም ኢትዮጵያን ለመቃወምና ለማሳነስ ትጋጋጣለህ! ስለ ምናለሽ ተራ ምን ታውቃለህ? ምን አለሽ ተራን የሚያንቀሳቅሱት መኖሪያቸው ቦሌ ነው! መርካቶ ገበያ እራሱ የራሱ ኮሪደር ለማድረግ ፕላን ላይ ነው። ከወዲሁ በጣም እየጸዳና መንገዶቹ እየሰፉ ነው ። በመርካቶ ዙሪያ ያሉት መኖሪያዎች በሙሉ ለኮሪደር እየተዘጋጁ ነው ። ለምሳሌ አዲስ ከተማ ፣ አብነት፣ ኳስ ሜዳ ፣ ኮልፌ ቀራኞና ጉለሌ ...
ደግሜ ልንገርህ ኢትዮጵያ ከናንተ ቆሻሻ አምላኪዎች እጅ ወጥታለች ሳትወድ በግድ ተጋተው! ከዚህ በኋላ አዲሳባ የለማኝ ና ቦዘኔ መንጋጊያነቷ አብቅቷል ። ከ2 አመት በኋላ የምድረ የራስ ቅማል ጸረ ኢትዮጵያ መለፋደዶች ሁሉ ጸጥ ይላሉ !!!
-
ethiopianunity
- Senior Member
- Posts: 10853
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Re: IF ONLY 25% OF ADDIS LOOKS LIKE THIS!!!
As long as Addis Mercato is being replaced by others, l will not Fendyka by fake development without input from residents themselves
Re: IF ONLY 25% OF ADDIS LOOKS LIKE THIS!!!
This is Ethiopia.