Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 18989
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

የአብይ አማሮች አሁንም የትግራይን ህዝብ ለመጨፍጨፍ ህዝቡን ያነሳሳሉ!

Post by Axumezana » 01 Jan 2026, 17:34

የጨነቀው የአራት ኪሎው መንግስት
ቆሪፅ ተስፋ የጥላቻ ትርክት
አንተም ተነስ አንተም ተነስ
ተዋጉልኝ እርስ በእርስ
አንድ ቀንም ቢሆን ልተንፍስ