A GLORIOUS STORY VISION, DETERMINATION AND FREEDOM!
17.5 million tons in a single የመስኖ በጋ ስንዴ
ETHIOPIA IS IN FACT WHEAT SELF-SUFFICIENT!
https://www.ecofinagency.com/news-agric ... -price-tag
Re: HARVEST OF AMBITION: ETHIOPIA'S WHEAT SOVEREIGNTY!
ምቀኛና ቡዳ አይኑ ይፍሰስ! ኢትዮጵያ ዛሬ ችግሯ ማሳዋን ላይ ወድቆ የሚቀረው እህልዋ ነው ! ድሮ ቂርማ እንለው ነበር። ማሳ ላይ የቀረ ማለት ነው ። ቂርማ የሚፈጠረው አንዴ ሲታጨድና ሁልተኛ ሲወቃ ነው ። ይህን የሚያርም ዘመናዊ መኪናዎች ናቸው ችግራችን