Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15174
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

እግዜር ሲቆጣ ልምጭ አይቆርጥም----> Axumezana አፍቃሪ ወያኔን እግዜር ሲቀጣው አለንጋ/ ልምጭ/ ይዞ ውርዶ ሳይሆን ኦሮሙማ አባገዳ በላዩ ላይ አስቀምጦ ገረፈው።

Post by Abere » 30 Dec 2025, 10:10

እግዜር ሲቆጣ ልምጭ አይቆርጥም----> Axumezana አፍቃሪ ወያኔን እግዜር ሲቀጣው አለንጋ/ ልምጭ/ ይዞ ውርዶ ሳይሆን ኦሮሙማ አባገዳ በላዩ ላይ አስቀምጦ ገረፈው። የአገር እና የእናት ትርጉሙ ሳይገባው ጡት ሲነክስ ፤ሃይማኖት ሲያረክስ የኖረ ወፈ-ሰማያት ወያኔ በኦሮሙማን ጥርስ አስገብቶ አስነከሰው፤ አጀንዳየ አስጨፈረው። መነኩሴ ቁብ ሲል የነበረ ወያኔ ኦሮሙማ ላዩ ላይ ቁብ አለበት - እንደ ባቢሎን ከፋፍሎ አፈረሰው። ለኃጣን የወረደ ለጻድቃን ይተርፋል እንድሉ ለመናፍቃን ወያኔዎች የወረደው ማዕበል ለሌሎች ተርፏል።

Axumezana
Senior Member
Posts: 18989
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: እግዜር ሲቆጣ ልምጭ አይቆርጥም----> Axumezana አፍቃሪ ወያኔን እግዜር ሲቀጣው አለንጋ/ ልምጭ/ ይዞ ውርዶ ሳይሆን ኦሮሙማ አባገዳ በላዩ ላይ አስቀምጦ ገረፈው።

Post by Axumezana » 30 Dec 2025, 11:56

አበረ

ዙቋላ ላይ ሆኖ ይታያል አዋሽ
የAxumezana ግዛት እልፍ ብሎ ትንሽ
የህይወት ውሃ ምንጭ ከኦሮምያ የሚፈስ
በእግሩ ረገጠው የገዳውን መንፈስ
ከአርያም ተቀብቶ በዳዊት፥ በሙሴ፥ በፓውሎስ መንፈስ
አጋንንቱን ይገዛል አንበርክኮ በሰልፍ
ከትግራይ ተነስቶ ታዬ ኦሮምያ
ድብረ ሊባናስ ገዳም የሰይጣን መናሃርያ
ድንገት ደረሰና አደረቀው ቋያ
የነ አበረ PHD ይኸን አይመረምር
አይገባውምና መንፈሳዊ ሚስጥር

Abere
Senior Member
Posts: 15174
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: እግዜር ሲቆጣ ልምጭ አይቆርጥም----> Axumezana አፍቃሪ ወያኔን እግዜር ሲቀጣው አለንጋ/ ልምጭ/ ይዞ ውርዶ ሳይሆን ኦሮሙማ አባገዳ በላዩ ላይ አስቀምጦ ገረፈው።

Post by Abere » 30 Dec 2025, 14:22

ዱባ ቅልነኝ ብሎ - በአንድ ሰሞን ዕብደት፤
አዳሜ እውነት መስሎት ቅል ሽክና ሰርቶ ውሃ ሊጠጣበት፤
በጣም ተኮፍሶ ሰላማዊ መስሎ አላፊ አግዳማዊን እያለ ሰላማት፤
ወራቶች ተቆጥረው ዱባ ሆኖ ሲቀር ሲንከባለል መሬት፤
ያ አጭበርባሪ የህይወት ማይ ቀረ ሳይጠጣበት፤
ንብ መሆኑ ቀርቶ የዝንብ ሰላማት።

በስራቸው እንጅ በመልክ አየለዩም፤
አዛዝዔል ዴደቢት -የዚች ምድር እርጉም፤
ሽጉጥ ይዞ ገዳም፤ መጻፍ ይዞ ቡና ቤት፤
አይ! ሰላማ አይ ሰላማዊነት!
በመጽሀፈ ሄኖክ ከላይ የወደቁት፤
እርኩስ መናፍስታት፤ ትግራይ የተጣባት፤
እምቦሳ ልጆቿን አጭዶ የበላባት፤
ሰላማ እያለ ሰላም እግዜር ነጥቆት፤
መክፈል መከፋፈል ሰይጣን አቀስሦት፤
እርጉሙ አዛዝዔል ዘብሄረ ደደቢት።

አሻቅበህ በለው ሰማዩን በእንቧይ፤
ከእንግድህ ሸዋ ምድር ሰይጣን ከደደቢት ተደርጓል እንዳያይ፤
ተገርፎ ተቀጥቶ ምሎ ተገዝቶ፤
ተቃጠልኩ ብሉ የተክልየ ጸብል በካህን ተረጭቶ፤
ትግራይ ተሰደደ አዛዝዔል በመስቀል ተመቶ።

May God cast the devil (woyane) out of Tigray.

Axumezana
Senior Member
Posts: 18989
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: እግዜር ሲቆጣ ልምጭ አይቆርጥም----> Axumezana አፍቃሪ ወያኔን እግዜር ሲቀጣው አለንጋ/ ልምጭ/ ይዞ ውርዶ ሳይሆን ኦሮሙማ አባገዳ በላዩ ላይ አስቀምጦ ገረፈው።

Post by Axumezana » 30 Dec 2025, 18:10

አበረ!
የእኔ ቅኔ ስላልገባህ እንደልማድህ ወይንን ትራገማለህ!

ሁመራ እንገናኝ ተከዜ ወንዝ ዳር
የትግራይ ባንዴራ ከፍ ብላ ስታዜም በጥር ወር

Naga Tuma
Member+
Posts: 7165
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: እግዜር ሲቆጣ ልምጭ አይቆርጥም----> Axumezana አፍቃሪ ወያኔን እግዜር ሲቀጣው አለንጋ/ ልምጭ/ ይዞ ውርዶ ሳይሆን ኦሮሙማ አባገዳ በላዩ ላይ አስቀምጦ ገረፈው።

Post by Naga Tuma » 30 Dec 2025, 19:16

አበረ፥

እዚህ መድረክ ላይ ስለ ሳይንስ እና ሳይንሳዊ አስተሳሰብ ከተባለ በፈቃደኝነቴ ከሆረስ በላይ የለፋሁበት ያለ ኣይመስለኝም።

ካሉት ዉስጥ ኣንዱ ነዉ ብዬ ከ18 ዓመታት በፊት ሞከርኩት። ትልቁ ችግሩ እኔ ኣዉቃለሁ፣ ኣንተ ኣታዉቅም ማለት ነበር። እንደዚህ ዐይነት አስተሳሰብ ከምሁራዊ አስተሳሰብ የራቀ ነዉ።

ሰንብቶ ኣንድ ስለ ትንሳዔ ማለት እና ሬይነሳንስ ማለት የጸፈዉን ሳነብ ማመን ኣቅቶኝ እጆቼን በአፌ ላይ ጭኜ መልሼ መላልሼ ኣነበብኩት።

ከብዙዎች የተሻለ ዕዉቀት ያለዉ ነዉ ብዬ ብገምትም የማይጠበቅ ስህተትን ሲገልጽ እያስተዋልኩኝ በፈቃደኝነቴ ለማረም እለፋለሁ።

ትላንትና እንደ ፌዝ ሰዉ ቡዳ ሆኖ ሰዉ ይበላል ከተባለ ከ18 ዓመታት በፊት ነበር የበላሁህ ያልኩት ካልዘነጋሁ በከተማ ቋንቋ ስለ ምሁራዊ አስተሳሰብ ተረተህ ነበር፣ ተሸንፈህ ነበር ለማለት ነዉ።

ስለ ኢትዮጵያ የዉስጥ ፖለትካ ጉዳይ ደግሞ በፈቃደኝነቴ ከሰን በላይ የለፋሁበት ያለ ኣይመስለኝም።

የሰን መሠረታዊ ችግር ስለ ኢትዮጵያ ፖለትካ ሆነ የኦሮምኛ ቋንቋ ተናጋሪ ኢትዮጵያዊያን ከእሱ በላይ ማን ኣዉቆ ብቻ ሳይሆን የምያዉቀዉንም የማያዉቀዉንም ድክቴት እያደረገ መቀበል ኣለባችሁ ማለት ነዉ።

የሰን በጡንቻ ሳይሆን በቃላት ሆነ እንጂ ከመንግስቱ ሀይለማርያም የበለጠ ድክቴተር ነዉ።

ካልተሳሳትኩ ደርግ የክፍለ ሃገሮች የራስ ገዝነት ጥያቄ ጥናት ይደረግ ያለ ሲሆን ሰን የክልሎች ጉዳይ ከተነሳ እንዴት ይነካ ብሎ የሚዘል ነበር።

ስለእሱም ሰንብቼ ይህን የቦረኙዋ ሰዉን በጣም ኣጭር ጥያቄ ብጠይቀዉ ተሰምቶት ዕዉነት የሆነ መልስ ሰጠ።

የመለሰዉ ትክክለኛ መልስ እሱን ከያዘዉ ኣዙሪት በሳይንሳዊ መንገድ ያላቀዋል ብዬ ባልፍም ዞሮ ዞሮ ኣዙሪቱ ዉስጥ ክርችም የሚል ሆኖ ኣገኘሁት።

ዛሬ ጠዋት ይህን መድረክ ሳልከፍት በፊት በቅርቡ እዚሁ ፎረም ላይ የጻፍኩትን ትዉስታ ኣስታዉሼ ይህ ሰዉ የሞከራቸዉ ተራ በተራ ፉርሽ ከሆኑበት መለኮታዊ ብይን እያገኘ ያለ ሰዉ ኣይደለም ወይ ኣስባለኝ።

እኔ ኢትዮጵያ ኮሌጅ ተማሪ ሆኜ ኣንድ ዜና ስሰማ ዜናዉ ዉስጥ መማር እንፈልጋለን፣ ነገር ግን ከዚህ የተማርነዉ ምንም ዬለም ማለትን ሰማሁኝ።

መማር እንፈልጋለን ማለትን ስሰማ እንዲህ መናገር ነዉ እንጂ ብዬ ዘና ኣልኩኝ። ዘና ብዬ ኣፍታም ሳልቆይ ከዚህ ምንም የተማርነዉ ዬለም ማለትን ስሰማ ኣስቆኝም፣ ኣሳዝኖኝም ኣለፍኩኝ።

ይህን የምጽፍ ሰዉ ኣብዛኛዉን ዕዉቀቴን ያገኘሁኝ በደርግ ዘመን ከሆነ ይህ የምያሳየዉ መለኮታዊ ምልክት ኣለ ወይ ያስብለኛል።

የደርግን ስህተቶች፣ በተለይም የሃገር መሪዎችን እና መኮንኖችን ተራ በተራ በኣንድ ምሽት መቅሰፍን መርሳት እንዴት እንደሚቻል ኣላዉቅም። ያም ሆኖ የደርግን የኢትዮጵያ ትቅደም ልባዊ ምኞትንም መርሳት እንዴት እንደሚቻል ኣላዉቅም።

የመለኮታዊ አሰራር ምልክቶችን ማጥናት ለሚፈልግ ሰዉ ከበቂ በላይ ያሉ ይመስለኛል።

ስለ ጉዳዩ እያሰላሰልኩኝ ቆይቼ ይህን መድረክ ስከፍት የኣንተን ርዕስ ኣይቼ ኣነበብኩኝ።

ስለ መለኮታዊ ነገር ደግሞ እዚህ መድረክ ላይ በፈቃደኝነቴ ከኣንተ በላይ የለፋሁበት ያለ ኣይመስለኝም።

ምክንያቱም ኣልፎ ኣልፎ ስለ መለኮታዊ ነገር ስትጽፍ የኣንተ ግንዛቤ መሠረታዊ ወይም ኦርጋኒክ የሆነ ይመስለኛል።

ከኣሁን በፊት መለኮታዊ ስምርት የሚገለጠዉ መቼ ነዉ ብዬ ጠቃሚ ጥያቄ ጠይቄህ ነበር። በተልይም ስምሪት ሳይጀመር በፊት ነዉ፣ በስምሪት ሂደት ዉስጥ ነዉ፣ ወይስ ስምሪቱ ከተፈጸመ በኋላ ነዉ ብዬ ጠይቄህ ነበር።

ምልክቶችን የምገነዘብ ስለሚመስለኝ ነዉ።

ለምሳሌ የሰን ነገርን ብቻ ማጥናት ከበቂ በላይ ነዉ ያስብለኛል። ሞክሮ ፉርሽ የሆኑበትን መቁጠር መለኮታዊ አሰራር እና መለኮታዊ ብይን ዉስጡ ዬሉም ወይ ያስብላል።

የኣንተ ደግሞ ትልቁ ችግር መለኮታዊ ነገርን እና ፖለትካዊ ነገርን መቀላቀል ነዉ።

መለኮታዊ ነገር ከፈረዖዎች ጋር የነበረ ነዉ ወይ ብያለሁ።

ስለ መለኮታዊ ነገር ደጋግመህ ስለምታነሳ ከእኔ በላይ ለኣንተ መገለጥ ነበረበት ብዬ ኣስባለሁ።

መለኮታዊ ነገር ከፈረዖዎች ጋር የነበረ ከሆነ ከታላቁ ፈረዖ አክናተን ጋር ከኢትዮጵያ እና ኣፍርካ ምድር የተሰደደ ሳይሆን ኢትዮጵያ ዉስጥ ከኖሩት ፈረዖዎች ጋር የሰነበተ እና የጠበቃት ሊሆን ይችላል?

ለዚህም ጥያቄ መልስ ከእኔ በላይ ኣንተ ማወቅ ኣለብህ ባይ ነኝ። ምክንያቱም ከእኔ በላይ ኣንተ ስለ መለኮታዊ ነገር ስለምታወራ ነዉ።

ምናልባት ቦረና ዉስጥ የኖሩት ኢትዮጵያዊያን በፈረዖዎች ዘመን መለኮታዊ ነገርን እና ፖለትካዊ ነገርን ለየብቻ ያደረጉት ለምን ነበረ ብለህ ብታጠና ይጠቅምህ ይሆናል።

መለኮታዊ አሰራር ኣንተንም ለሆነ ምሳሌ ያዘጋጀህ ካልሆነ ማለት ነዉ።
Abere wrote:
30 Dec 2025, 10:10
እግዜር ሲቆጣ ልምጭ አይቆርጥም----> Axumezana አፍቃሪ ወያኔን እግዜር ሲቀጣው አለንጋ/ ልምጭ/ ይዞ ውርዶ ሳይሆን ኦሮሙማ አባገዳ በላዩ ላይ አስቀምጦ ገረፈው። የአገር እና የእናት ትርጉሙ ሳይገባው ጡት ሲነክስ ፤ሃይማኖት ሲያረክስ የኖረ ወፈ-ሰማያት ወያኔ በኦሮሙማን ጥርስ አስገብቶ አስነከሰው፤ አጀንዳየ አስጨፈረው። መነኩሴ ቁብ ሲል የነበረ ወያኔ ኦሮሙማ ላዩ ላይ ቁብ አለበት - እንደ ባቢሎን ከፋፍሎ አፈረሰው። ለኃጣን የወረደ ለጻድቃን ይተርፋል እንድሉ ለመናፍቃን ወያኔዎች የወረደው ማዕበል ለሌሎች ተርፏል።
Axumezana wrote:
30 Dec 2025, 11:56
አበረ

ዙቋላ ላይ ሆኖ ይታያል አዋሽ
የAxumezana ግዛት እልፍ ብሎ ትንሽ
የህይወት ውሃ ምንጭ ከኦሮምያ የሚፈስ
በእግሩ ረገጠው የገዳውን መንፈስ
ከአርያም ተቀብቶ በዳዊት፥ በሙሴ፥ በፓውሎስ መንፈስ
አጋንንቱን ይገዛል አንበርክኮ በሰልፍ
ከትግራይ ተነስቶ ታዬ ኦሮምያ
ድብረ ሊባናስ ገዳም የሰይጣን መናሃርያ
ድንገት ደረሰና አደረቀው ቋያ
የነ አበረ PHD ይኸን አይመረምር
አይገባውምና መንፈሳዊ ሚስጥር

Abere
Senior Member
Posts: 15174
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: እግዜር ሲቆጣ ልምጭ አይቆርጥም----> Axumezana አፍቃሪ ወያኔን እግዜር ሲቀጣው አለንጋ/ ልምጭ/ ይዞ ውርዶ ሳይሆን ኦሮሙማ አባገዳ በላዩ ላይ አስቀምጦ ገረፈው።

Post by Abere » 31 Dec 2025, 10:51

Naga Tuma,

ነገረ-መለኮት ለመረዳት የምታደርገው ጥረት የሚይስመግን ቢሆንም ፤ብርሀነ-መለኮት ወደ አንተ ሲመጣ የልብህን መንገድ ወለል አድርገህ መክፈት የሚያስፈልግ ይመስለኛል።መለኮት በቦታ እና በጊዜ የሚወሰን አይደለም። እንደ ሮም ስልጣኔ ወይም እንደ ፈርዖን ብቅ ብሎ የጠፋ አይደለም። እንደ ፈርዖን ስጋ ለባሽ፤ በስባሺ፤ በውሃ ትንታ የሚሞት አይደለም። መለኮት ለመግስቱም ፍጻሜ የለውም።መለኮት ፍቅር እንጅ እንደ ፈርዖን ወይም ሮም ቄሳር ጨቋኝ፤ ስግብግብ አይደለም።

እንኳን ዛሬ አይደለም የሰው ልጅ መሬትን አልፎ ቢልዮን ጋላክሲዎች መኖሩን በተረዳበት ከብዙ ሺ አመታት በፊት ይኖሩ የነበሩ ሰዎች በአለም ዳርቻ የመለኮት ነገር ተረድቷቸው ወይም ግርምት ሞልቷቸው በርካታ megalithic እና ፒራሚዶች በላቲን አሜሪካ፤ በእስያ፤ በአውሮፓ፤ በአፍሪካ ሰርተዋል።
እግዚአብሄር (መለኮት) በስራው የተገለጠ ነው፤ ዓለማትን እና በውስጧ ያሉትን ነገሮች ሁሉ ላስተዋለ ፒራሚድ ሰርቶ ወይም ባቢሎን ግንብ፤ የማያ ፒራሚድ ተራራ ለፍቶ ሳይሰራ ያየዋል። ነብዩ ሄኖክ አርያምን ለማየት ስነ-ፈለግ ወዘተ ምስጢር ለመገንዘብ የቻለ ሰው ነበር። ከብዙ ዘመን በኋላም ነብዩ ሙሴ ከእግዚአብሄር ጋር ለመነጋገር ታድሏል። በመጨረሻም መለኮት ከአዳም የጎን ፍሬ ከሆነችው ቅድስት ማርያም ሰው ሁኖ ተወለደ። መለኮት ከሰው ልጅ ጋር አብሮ በላ ጠጣ የሰው ለአዳም ዘር በሙሉ የመለኮትን መንገድ አስተማረ። የጽድቅ እና የገነት ቁልፍ መክፈቻ ቁልፍ ደግሞ ፍቅር ነው አለ። እርስ በእርሳችሁ ተዋደዱ። ወንድም ወንድሙን ሳይወድ እንደት ሰው እግዚአብሄርን ሊወድ ይችላል የሚል ወጥር ጥያቄ በማስቀመጥ። ወደ አንድ አጭር ጥያቄህ ልግባ [ ፓለቲካ እና ሃይማኖት]። በመጀመሪያ መንግስት ፓለቲካ ማለት መንግስት ማለት ነው? ብዙ ጊዜ ፓለቲካ ሲነሳ ጎጅ ትርጉም አለው - ፓለቲካ አጭበርብሮ አዳሪ ቡድን ጉጅሌ ይመስላል። ይህን አሻሚ ቃል በመተው መንግስት እና ሃይማኖት በሚል እንተካው።
የምድር መንግስት የሚሻር ነው ሰማያዊ የመለኮት መንግስት ግን ዘለዓለማዊ ነው።

እግዚአብሄር ደግ መንግስት ይባርካል፤ ጨካኝ መንግስት ይቀጣል። በአበው አባባል [ፍርድ ጎደለ ድሃ ተበደለ የሚል መንግስት አምጣ ] የሚል። ምድራዊ የፈርዖን መንግስት በቤተ-እስራዔል ላይ ያደረሰውን ግፍ ሞልቶ ስለፈሰሰ ፈርዖንን የቀይ ባህር ውሃ አሰመጠው፤ ሻርክ በላው። በተለያየ ጊዜ በርካታ አረመኔ መንግስታት እንድሁ መጨረሻቸው አስቃቂ ነው። በእስራዔል ዘንድ እንደ ዳዊት ያሉ ልበ-አምላክ ንጉስ በመሆን ተቀብተዋል - ዳዊት በሰዋዊ ባህርይው ስህተት ሃጥያት ሲሰራ ተመልሶ ወደ እግዚአብሄር በንስሃ ተጸጽቷል - እንደ ዛሬዎቹ ሪኮርድ የሚሰብር ወንጀል አይጨምሩም።

ሃይማኖት የግል የሚለው የተሳሳተ አረዳድ ይመስላል። የግል ቢሆንም የወል ነው - ለሀገር፤ ለወገን፤ ደግ መንግስት እንድ መጣ ወይም ደግ እንድሆን ይጸለያል። አገር ሰላም ካልሆነ አንተም ሰላም አይደለህም።
በእርግጥ በዚህ ነገር ክርስቶስ አምላካችንን አይሁዶች ለመፈተን ሲሉ ስለ ግብር አከፋፈል ሲጠይቁት የቄሳርን ለቄሳር የእግዚአብሄርን ለእግዚአብሄር በሚል አተምሮ አረድቷቸዋል። እግዚአብሄር የመጨረሻው ይግባኝ ሰሚ ነው - ፍርዱም የማያታጠፍ እና ርቱዕ ፍትሃዊ። እንደ ምድራዊ መንግስታት ፍርድ የሚቀያየር - ጉቦ የማይሽረው።

Naga Tuma, ይህ የፈርዖን ነገር ብዙ አይወዝውዝህ። ከእርሱ መማር ያለብህ ልብህን ለእግዚአብሄር እንደ ድንጋይ አታጠንክር፤ የእርሱን ትዕዛዛት እና ህግጋት ተከተል፤ እየሱስ ክርስቶስ የህይወት ምግብ ነው እና መንገድህ በብርሃን ይሆን ዘንድ በርታ።

Naga Tuma wrote:
30 Dec 2025, 19:16
አበረ፥

እዚህ መድረክ ላይ ስለ ሳይንስ እና ሳይንሳዊ አስተሳሰብ ከተባለ በፈቃደኝነቴ ከሆረስ በላይ የለፋሁበት ያለ ኣይመስለኝም።

ካሉት ዉስጥ ኣንዱ ነዉ ብዬ ከ18 ዓመታት በፊት ሞከርኩት። ትልቁ ችግሩ እኔ ኣዉቃለሁ፣ ኣንተ ኣታዉቅም ማለት ነበር። እንደዚህ ዐይነት አስተሳሰብ ከምሁራዊ አስተሳሰብ የራቀ ነዉ።

ሰንብቶ ኣንድ ስለ ትንሳዔ ማለት እና ሬይነሳንስ ማለት የጸፈዉን ሳነብ ማመን ኣቅቶኝ እጆቼን በአፌ ላይ ጭኜ መልሼ መላልሼ ኣነበብኩት።

ከብዙዎች የተሻለ ዕዉቀት ያለዉ ነዉ ብዬ ብገምትም የማይጠበቅ ስህተትን ሲገልጽ እያስተዋልኩኝ በፈቃደኝነቴ ለማረም እለፋለሁ።

ትላንትና እንደ ፌዝ ሰዉ ቡዳ ሆኖ ሰዉ ይበላል ከተባለ ከ18 ዓመታት በፊት ነበር የበላሁህ ያልኩት ካልዘነጋሁ በከተማ ቋንቋ ስለ ምሁራዊ አስተሳሰብ ተረተህ ነበር፣ ተሸንፈህ ነበር ለማለት ነዉ።

ስለ ኢትዮጵያ የዉስጥ ፖለትካ ጉዳይ ደግሞ በፈቃደኝነቴ ከሰን በላይ የለፋሁበት ያለ ኣይመስለኝም።

የሰን መሠረታዊ ችግር ስለ ኢትዮጵያ ፖለትካ ሆነ የኦሮምኛ ቋንቋ ተናጋሪ ኢትዮጵያዊያን ከእሱ በላይ ማን ኣዉቆ ብቻ ሳይሆን የምያዉቀዉንም የማያዉቀዉንም ድክቴት እያደረገ መቀበል ኣለባችሁ ማለት ነዉ።

የሰን በጡንቻ ሳይሆን በቃላት ሆነ እንጂ ከመንግስቱ ሀይለማርያም የበለጠ ድክቴተር ነዉ።

ካልተሳሳትኩ ደርግ የክፍለ ሃገሮች የራስ ገዝነት ጥያቄ ጥናት ይደረግ ያለ ሲሆን ሰን የክልሎች ጉዳይ ከተነሳ እንዴት ይነካ ብሎ የሚዘል ነበር።

ስለእሱም ሰንብቼ ይህን የቦረኙዋ ሰዉን በጣም ኣጭር ጥያቄ ብጠይቀዉ ተሰምቶት ዕዉነት የሆነ መልስ ሰጠ።

የመለሰዉ ትክክለኛ መልስ እሱን ከያዘዉ ኣዙሪት በሳይንሳዊ መንገድ ያላቀዋል ብዬ ባልፍም ዞሮ ዞሮ ኣዙሪቱ ዉስጥ ክርችም የሚል ሆኖ ኣገኘሁት።

ዛሬ ጠዋት ይህን መድረክ ሳልከፍት በፊት በቅርቡ እዚሁ ፎረም ላይ የጻፍኩትን ትዉስታ ኣስታዉሼ ይህ ሰዉ የሞከራቸዉ ተራ በተራ ፉርሽ ከሆኑበት መለኮታዊ ብይን እያገኘ ያለ ሰዉ ኣይደለም ወይ ኣስባለኝ።

እኔ ኢትዮጵያ ኮሌጅ ተማሪ ሆኜ ኣንድ ዜና ስሰማ ዜናዉ ዉስጥ መማር እንፈልጋለን፣ ነገር ግን ከዚህ የተማርነዉ ምንም ዬለም ማለትን ሰማሁኝ።

መማር እንፈልጋለን ማለትን ስሰማ እንዲህ መናገር ነዉ እንጂ ብዬ ዘና ኣልኩኝ። ዘና ብዬ ኣፍታም ሳልቆይ ከዚህ ምንም የተማርነዉ ዬለም ማለትን ስሰማ ኣስቆኝም፣ ኣሳዝኖኝም ኣለፍኩኝ።

ይህን የምጽፍ ሰዉ ኣብዛኛዉን ዕዉቀቴን ያገኘሁኝ በደርግ ዘመን ከሆነ ይህ የምያሳየዉ መለኮታዊ ምልክት ኣለ ወይ ያስብለኛል።

የደርግን ስህተቶች፣ በተለይም የሃገር መሪዎችን እና መኮንኖችን ተራ በተራ በኣንድ ምሽት መቅሰፍን መርሳት እንዴት እንደሚቻል ኣላዉቅም። ያም ሆኖ የደርግን የኢትዮጵያ ትቅደም ልባዊ ምኞትንም መርሳት እንዴት እንደሚቻል ኣላዉቅም።

የመለኮታዊ አሰራር ምልክቶችን ማጥናት ለሚፈልግ ሰዉ ከበቂ በላይ ያሉ ይመስለኛል።

ስለ ጉዳዩ እያሰላሰልኩኝ ቆይቼ ይህን መድረክ ስከፍት የኣንተን ርዕስ ኣይቼ ኣነበብኩኝ።

ስለ መለኮታዊ ነገር ደግሞ እዚህ መድረክ ላይ በፈቃደኝነቴ ከኣንተ በላይ የለፋሁበት ያለ ኣይመስለኝም።

ምክንያቱም ኣልፎ ኣልፎ ስለ መለኮታዊ ነገር ስትጽፍ የኣንተ ግንዛቤ መሠረታዊ ወይም ኦርጋኒክ የሆነ ይመስለኛል።

ከኣሁን በፊት መለኮታዊ ስምርት የሚገለጠዉ መቼ ነዉ ብዬ ጠቃሚ ጥያቄ ጠይቄህ ነበር። በተልይም ስምሪት ሳይጀመር በፊት ነዉ፣ በስምሪት ሂደት ዉስጥ ነዉ፣ ወይስ ስምሪቱ ከተፈጸመ በኋላ ነዉ ብዬ ጠይቄህ ነበር።

ምልክቶችን የምገነዘብ ስለሚመስለኝ ነዉ።

ለምሳሌ የሰን ነገርን ብቻ ማጥናት ከበቂ በላይ ነዉ ያስብለኛል። ሞክሮ ፉርሽ የሆኑበትን መቁጠር መለኮታዊ አሰራር እና መለኮታዊ ብይን ዉስጡ ዬሉም ወይ ያስብላል።

የኣንተ ደግሞ ትልቁ ችግር መለኮታዊ ነገርን እና ፖለትካዊ ነገርን መቀላቀል ነዉ።

መለኮታዊ ነገር ከፈረዖዎች ጋር የነበረ ነዉ ወይ ብያለሁ።

ስለ መለኮታዊ ነገር ደጋግመህ ስለምታነሳ ከእኔ በላይ ለኣንተ መገለጥ ነበረበት ብዬ ኣስባለሁ።

መለኮታዊ ነገር ከፈረዖዎች ጋር የነበረ ከሆነ ከታላቁ ፈረዖ አክናተን ጋር ከኢትዮጵያ እና ኣፍርካ ምድር የተሰደደ ሳይሆን ኢትዮጵያ ዉስጥ ከኖሩት ፈረዖዎች ጋር የሰነበተ እና የጠበቃት ሊሆን ይችላል?

ለዚህም ጥያቄ መልስ ከእኔ በላይ ኣንተ ማወቅ ኣለብህ ባይ ነኝ። ምክንያቱም ከእኔ በላይ ኣንተ ስለ መለኮታዊ ነገር ስለምታወራ ነዉ።

ምናልባት ቦረና ዉስጥ የኖሩት ኢትዮጵያዊያን በፈረዖዎች ዘመን መለኮታዊ ነገርን እና ፖለትካዊ ነገርን ለየብቻ ያደረጉት ለምን ነበረ ብለህ ብታጠና ይጠቅምህ ይሆናል።

መለኮታዊ አሰራር ኣንተንም ለሆነ ምሳሌ ያዘጋጀህ ካልሆነ ማለት ነዉ።
Abere wrote:
30 Dec 2025, 10:10
እግዜር ሲቆጣ ልምጭ አይቆርጥም----> Axumezana አፍቃሪ ወያኔን እግዜር ሲቀጣው አለንጋ/ ልምጭ/ ይዞ ውርዶ ሳይሆን ኦሮሙማ አባገዳ በላዩ ላይ አስቀምጦ ገረፈው። የአገር እና የእናት ትርጉሙ ሳይገባው ጡት ሲነክስ ፤ሃይማኖት ሲያረክስ የኖረ ወፈ-ሰማያት ወያኔ በኦሮሙማን ጥርስ አስገብቶ አስነከሰው፤ አጀንዳየ አስጨፈረው። መነኩሴ ቁብ ሲል የነበረ ወያኔ ኦሮሙማ ላዩ ላይ ቁብ አለበት - እንደ ባቢሎን ከፋፍሎ አፈረሰው። ለኃጣን የወረደ ለጻድቃን ይተርፋል እንድሉ ለመናፍቃን ወያኔዎች የወረደው ማዕበል ለሌሎች ተርፏል።
Axumezana wrote:
30 Dec 2025, 11:56
አበረ

ዙቋላ ላይ ሆኖ ይታያል አዋሽ
የAxumezana ግዛት እልፍ ብሎ ትንሽ
የህይወት ውሃ ምንጭ ከኦሮምያ የሚፈስ
በእግሩ ረገጠው የገዳውን መንፈስ
ከአርያም ተቀብቶ በዳዊት፥ በሙሴ፥ በፓውሎስ መንፈስ
አጋንንቱን ይገዛል አንበርክኮ በሰልፍ
ከትግራይ ተነስቶ ታዬ ኦሮምያ
ድብረ ሊባናስ ገዳም የሰይጣን መናሃርያ
ድንገት ደረሰና አደረቀው ቋያ
የነ አበረ PHD ይኸን አይመረምር
አይገባውምና መንፈሳዊ ሚስጥር

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23772
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: እግዜር ሲቆጣ ልምጭ አይቆርጥም----> Axumezana አፍቃሪ ወያኔን እግዜር ሲቀጣው አለንጋ/ ልምጭ/ ይዞ ውርዶ ሳይሆን ኦሮሙማ አባገዳ በላዩ ላይ አስቀምጦ ገረፈው።

Post by Fed_Up » 31 Dec 2025, 11:11

የቀነጨረው ሰገጤው ጋላ Abere አማራ አለመሆኑ አሳበቀ:: Starvin Marvin አበረ አማራ አይደለም ስንል ያለምክንያት አልነበረም:: ይህ ሰው ወደል አህያ ነው::

ድል ለፋኖ!!

Abere
Senior Member
Posts: 15174
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: እግዜር ሲቆጣ ልምጭ አይቆርጥም----> Axumezana አፍቃሪ ወያኔን እግዜር ሲቀጣው አለንጋ/ ልምጭ/ ይዞ ውርዶ ሳይሆን ኦሮሙማ አባገዳ በላዩ ላይ አስቀምጦ ገረፈው።

Post by Abere » 31 Dec 2025, 12:27

ምን ማለት ነው?በውስጥህ ያለው አል-ሻዕብያ/ አል-ሸባብ እያስጮኸህ ይመስለኛል። ቅድስት አገር እየሩሳሌም ሶማሊላንድን ባረከች የሚለው ብስራት የአል-ሻዕባያውን ሄሮድስ ከፍተኛ መግባቱን እንረዳለን። አትጠራጠር በኤርትራ ክ/ሀገር ህዝብ ስዴት፤ርሃብ፤ዕልቂት፤ ውርደት ይመለከታል አል-ሻዕብያን እንደ ሄሮድስ ቅንቅን በልቶ ይጥለዋል - እየወደቀ በመሆኑ የኢትዮጵያ አምላክ የተመሰገነ ይሁን። የጠፋችው 14ኛዋ በግ (ምድር-ባህር) እግዚአብሄር ከአል-ሻዕብያ እጅ ነጥቆ ወደ ቤተ-ሰቧ (ኢትዮጵያ) ያመጣታል። የሶማሊላንድ ጉዳይ የድኅነት ኮኮብ ጮራ ነው። የፍትህ ንጋት ኮከብ ከወደ አዳል(ሶማሊላንድ) ይፈነጥቃል- ያኔ በትዕቢት ይመካ የነበረው አል-ሻዕብያ የትምክህት ኩሬ-ምንጩ ይደርቅበታል -ዘንዶው ላንቃው ደርቆ ይወድቃል- ህዝብ ነጻ ይወጣል።
የዘንዶው እንቁላሎችም (ወያኔ፤ኦነግ) ይገማሉ - ዳግመኛ አይፈለፍሉም።

Fed_Up wrote:
31 Dec 2025, 11:11
የቀነጨረው ሰገጤው ጋላ Abere አማራ አለመሆኑ አሳበቀ:: Starvin Marvin አበረ አማራ አይደለም ስንል ያለምክንያት አልነበረም:: ይህ ሰው ወደል አህያ ነው::

ድል ለፋኖ!!

Dama
Member+
Posts: 7365
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: እግዜር ሲቆጣ ልምጭ አይቆርጥም----> Axumezana አፍቃሪ ወያኔን እግዜር ሲቀጣው አለንጋ/ ልምጭ/ ይዞ ውርዶ ሳይሆን ኦሮሙማ አባገዳ በላዩ ላይ አስቀምጦ ገረፈው።

Post by Dama » 31 Dec 2025, 12:56

Axumezana wrote:
30 Dec 2025, 11:56
አበረ

ዙቋላ ላይ ሆኖ ይታያል አዋሽ
የAxumezana ግዛት እልፍ ብሎ ትንሽ
የህይወት ውሃ ምንጭ ከኦሮምያ የሚፈስ
በእግሩ ረገጠው የገዳውን መንፈስ
ከአርያም ተቀብቶ በዳዊት፥ በሙሴ፥ በፓውሎስ መንፈስ
አጋንንቱን ይገዛል አንበርክኮ በሰልፍ
ከትግራይ ተነስቶ ታዬ ኦሮምያ
ድብረ ሊባናስ ገዳም የሰይጣን መናሃርያ
ድንገት ደረሰና አደረቀው ቋያ
የነ አበረ PHD ይኸን አይመረምር
አይገባውምና መንፈሳዊ ሚስጥር
Axumezana
The people of South Ethiopia are not devils that you have to cleans them of the Satan that possessed them with the fire of your kind of Chiristianity. If you knew me and most of us all in the south, I am 100% sure we will excel your piuty, fear of God and worship. How Godly are you when you are tempted to do evil to even one in a million?

If anything, if not for fear of God, we have the moral and spiritual cleanliness to exorcise the devil that encourages you to conceive malice to the innocents of the lands you see atop the Zuquala mountain toward the Awash Valley.

Tigrey seen hell and as we speak is living in hell. It could be piously asserted that it is receiving God's punishment for its transgressions against the immoral life it lead, for the violations of God's commandments. It should have been a period of reflection for you, a period of taking inventory of Tigrey's immoral behaviors and actions against God's innocents. It doesn't seem you listened to God. You have not learnt lessons from the hell you and your likes put Tigrey to live thru. You have not reflected on your malicious acts that innocents suffered from and God replied to it in its wise ways as it does.
Mamma Mia!!!
Last edited by Dama on 31 Dec 2025, 15:58, edited 1 time in total.

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23772
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: እግዜር ሲቆጣ ልምጭ አይቆርጥም----> Axumezana አፍቃሪ ወያኔን እግዜር ሲቀጣው አለንጋ/ ልምጭ/ ይዞ ውርዶ ሳይሆን ኦሮሙማ አባገዳ በላዩ ላይ አስቀምጦ ገረፈው።

Post by Fed_Up » 31 Dec 2025, 13:33

Abere wrote:
31 Dec 2025, 12:27
blah… blah…blah… የተለመደው የሰራፈት ሰገጤ ዝብዘባ [goes here]

Fed_Up wrote:
31 Dec 2025, 11:11
የቀነጨረው ሰገጤው ጋላ Abere አማራ አለመሆኑ አሳበቀ:: Starvin Marvin አበረ አማራ አይደለም ስንል ያለምክንያት አልነበረም:: ይህ ሰው ወደል አህያ ነው::

ድል ለፋኖ!!
Blah blah blah….የሽማግሌ ቀልቃላ

Dama
Member+
Posts: 7365
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: እግዜር ሲቆጣ ልምጭ አይቆርጥም----> Axumezana አፍቃሪ ወያኔን እግዜር ሲቀጣው አለንጋ/ ልምጭ/ ይዞ ውርዶ ሳይሆን ኦሮሙማ አባገዳ በላዩ ላይ አስቀምጦ ገረፈው።

Post by Dama » 31 Dec 2025, 15:55

Axumezana wrote:
31 Dec 2025, 14:04
Dama ያልተፃፈ አታንብ!
Sure. Very few understannd you. Not me. Not Abere. Only Naga or Megersa, perhaps.

Post Reply