የዛሬ አመት ዛሬ ትልቁ ወሬ የአንካራ ስምምነት ነበር። የአንካራ ስምምነት ቱርክ ኃይሏን በኢትዮጵያ ላይ ጭና ኢትዮጵያ ከሱማሌላንድ ስምምነት እንትታቀብ ያደረጉበት ስምምነት ስለነበር እኔ አስርቱ ትንቢተ ሆረስ በሚለው ሃረጌ ያናካራ ስምምነት እንደ ሚፈርስና የኢትዮ ሱማሌ ጦርነት ከማስቆም ያለፈ ምንም ፋይዳ እንደሌለው ተናግሬ ነበር። የሆነው ያ ነው ።
ያንካራ ስምምነት የሱማሌላንድን ስምምነት አልሻረውም ። ሱማሌና ኢትዮጵያ እየተፎጋገሩ አመቱ አለቀ ። ኢትዮጵያና ሱማሌላንድ ግን ስምምነታቸውን ይበልጥ አጠንክረው ዛሬ ላይ ደርሰዋል ።
አሁን ነገ የሚገባው 2026 ዓም ልክ እንደ 2024 ዓም ስለ ሱማሌላንድና ኢትዮጵያ የሚወራበት እጅግ የሚያጓጓ ተነቃናቂ ዓመት ነው የሚሆነው!!! ይህ 2024 ዓም አይደለም። የ2026ቱ ጨዋታ እስራኤል አለም አንቀጥቅጣ ጀምራዋለች!
አሜሪካ የእስራኤልን እርምጃ ደግፏል ! አሁን ሌሎች ይከተላሉ!
አለምንም ጥርጥር በሚቀጥለው ያፍሪካ ስብሰባ የሱማሌላንድ ነጽነት ጉዳይ ይነሳል! ይህ ነው ትልቁ የኢትዮጵያ ሥራ ፣ አፍሪካዊያንን ማሳመንና የአረብ ሆያ ሆዬ ጸጥ በማድረግ ሱማሌላንድን 55ኛው ያፍሪካ አንድነት አባል ለማድረግ መስራት ነው ።
ለውድ ኢትዮጵያ የሰላምና ምጥቀት አመት ይሁንላት!!!
GOODBYE 2025! WELCOME 2026! ETHIOPIA ETERNAL!!! HAPPY BIRTHDAY SOMALILAND!!!
Last edited by Horus on 31 Dec 2025, 14:22, edited 1 time in total.