Re: የኢሱ አገልጋይ መለከት ስለነዚህ ሚስኪኖች ማውራት ውርደት ይመስለዋል!
ኣቶ ታጋይ ኢሳያስን ከሆነ፡ ኤርትራዉያን እንዲያገለግለን ጠርበን ጠራርበን በሃላፊነት ያስቀመጥነው ኤርትራዊ ነው።
“ምስኪኖች” የሚለው የኣዞ እምባ በቀጠናችን መታዬት የጀመረው፡ ሕወሓት በምዕራቡ ዓለም ድጋፍ ኤርትራን ወራ፡ ከኤርትራ ልዑላዊ ግዛት ኣልወጣም ኣሻፈረኝ ካለች በኋላ ነው። እነዚያ ጦርነት ያስመረራቸው "ምስኪኖች" የሚገፈጡትን ተጋፍጠው አሁን ዋስትና ያለው ቦታ ላይ ደርሰዋል።
ሲቀጥል ሕወሓት በጨዋ ደንብ ተመክራ፡ ከኤርትራ እንድትወጣ ስትነገር አሻፈረኝ በማለቷ፡ ድባቕ ተመትታ፡ አሁን የራሷን ምስኪኖች አፍርታ “ጄኖሳድ” እያለች ማለቃቀስ ጀምራለች። ድንቄም!
ለማንኛውም በመላው ዓለም ላይ ያሉ ምስኪኖችን ኣምላኽ በጥበቡ በ2026 ይጠብቃቸው።
“ምስኪኖች” የሚለው የኣዞ እምባ በቀጠናችን መታዬት የጀመረው፡ ሕወሓት በምዕራቡ ዓለም ድጋፍ ኤርትራን ወራ፡ ከኤርትራ ልዑላዊ ግዛት ኣልወጣም ኣሻፈረኝ ካለች በኋላ ነው። እነዚያ ጦርነት ያስመረራቸው "ምስኪኖች" የሚገፈጡትን ተጋፍጠው አሁን ዋስትና ያለው ቦታ ላይ ደርሰዋል።
ሲቀጥል ሕወሓት በጨዋ ደንብ ተመክራ፡ ከኤርትራ እንድትወጣ ስትነገር አሻፈረኝ በማለቷ፡ ድባቕ ተመትታ፡ አሁን የራሷን ምስኪኖች አፍርታ “ጄኖሳድ” እያለች ማለቃቀስ ጀምራለች። ድንቄም!
ለማንኛውም በመላው ዓለም ላይ ያሉ ምስኪኖችን ኣምላኽ በጥበቡ በ2026 ይጠብቃቸው።
Re: የኢሱ አገልጋይ መለከት ስለነዚህ ሚስኪኖች ማውራት ውርደት ይመስለዋል!
ዝንጀሮ በዝንጄሮ መላጣ ይስቃል።
ሳይጠግቡ ተርበው በስዴት በርሃ ላይ አካላታቸው ተበልቶ ለዶላር የሚቸበቸብባቸው ወገኖች ለእነርሱም የህሌና ጸሎት ቢደረግላቸው አምላክ ይወደዋል።
ኢትዮጵያ ሆይ! ዕርም ወያኔ ዕርም ሻዕብያ - እንደት ማህጸንሽ እነኝህ ተባዮች አፈራሽ? ጠባቂሽ አያንቀላፋም እና በእራሱ ቀመር ይፈውስሽ። የሻዕብያ እና ወያኔ የሶቆቃ ፍሬ ጎምርቶ መሬት ላይ ፈስሶ