Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Meleket
Member
Posts: 4937
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

ዝኽረ ሕጻጽ ወዳባት [ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም]

Post by Meleket » 30 Dec 2025, 03:49

ዝኽረ ሕጻጽ ወዳባት [ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም]

በሰው ላይ ሰው ከፋ፡
ስንቱ በእርዛት በረሃብ ሲደፋ፡
ስንቱ ምስኪን ትግሬ በሞት ሲያንቀላፋ፡
“ደደቢት” ነኝ ብሎ ጥሩምባዉን ነፋ፡
“ብራኸ” ነኝ ብሎ ጥሩምባውን ነፋ፡
“የዛራ” ነኝ ብሎ ጥሩምባዉን ነፋ፡
“ኣዅሱማይት” ነኝ ብሎ ጥሩምባዉን ነፋ፡
“ኮርነርም” ነኝ ብሎ ጥሩምባዉን ነፋ፡
ወዘተ ነኝ ብሎ ጥሩምባውን ነፋ፡
ዬማንም ጭሉሌ ቦለቲካ ኣናፋ!
በሰው ላይ ሰው ከፋ፡
ስንቱ በእርዛት ትግራይ ውስጥ ተደፋ።

በስመ “ደደቢት የህዝብ ሚዲያ”፡
ብዙ የመነዘረው ከአውስትራሊያ፡
ያሁሉ ወገኑ ባስገደ ጽምብላ፡
የሚላስ ሚቀመስ አጥቶ እየተጉላላ፡
ትንፍሽስ ኣላለም የ“ምሁር” ተላላ።


ስታሊንም ቢሆን የዛራ ሚዲያዉ፡
ጉደፋይና አረጋይን የሚያስተናግደው፡
ስለ እዚህ እርዛት ትንፍሽ ያላለው፡
እኮ ምን ሆኖ ነው!
ምን ኣሳፍሮት ነው!


አኵሱማይት ሚዲያ የነግደይ ጣቢያ፡
ጳጳሱ ሠረቐም ያጭቤዎቹ እኩያ፡
ምነው እስከዛሬ ይህንን እርዛት፡
ዘንግተው ጽንተቱን አጉል ሚለፍፉት።
እንዲህስ ከሆነ መንበረ ሰላማ፡
እኮ ምን ይለየዋል ከዳንኤል ዓላማ፡
ክብሪት አቀጣጥሎ ቦተሊካ ሚያማ።


ላኣዝማሪው ብርሃነ የጽምዶው ጉፋያ፡
ለስንፍናዉም ልክ እንዲሆን መታያ፡
የህዝቡን እሮሮ ሰምቶ እንዳልሰማ፡
ሲወሰልት ከርሞ እንዲያ እንዲያ ሲግማማ፡
እዮኝ እዮኝ ያለው ደብቁኝ ጀምሯል፡

“ይቅርታ አድርጉልኝ” ሚል ዜማ ኣምጥቷል፡
በግፍ ሰለባዎች እሮሮ ደንቁሯል፡
በሸጠው ሕሊና መላ ቅጡን ኣጥቷል።

ትግራይ ግን ሰው ኣላት፡
ኣምላኽ ጥሎ ኣይጥላት!

ኣምላኽን ሚፈሩ ወጣቶች ተወልደው፡
ግፍና እርዛቱን ጸሃይ ላይ ኣስጥተው፡
ሃገርና ክልል ሲወነጃጀሉ፡
የዜጎችን ድርሻ እርስበእርስ ሲበሉ፡
ኣሁን ገና አየነ “የጽዮን” ነን ያሉ፡
የትግራይ ወጣቶች ታሪክ ይሰራሉ!


በሕጻጽ በዓዲመሓመዳይ በዳባትም ሆነ በወዘተ ጭምር በተለያዩ የተፈናቃዮች መንደር የተጠለሉ ዜጎችን እርዛትና ችግር ለዓለም ላስተዋወቁት ለወጣቶቹ ለትግራይ የሚዲያ “ቲክቶከሮች” በሙሉ ክብር!

“ዕድመ ይሃብዅም ደቂ ዓበይቲ” ብለናል፡ ለወጣቶቹ! በተመሳሳይ ቅን አገልግሎት ውስጥ የሚገኙ ዜጎችን በሙሉ ለማበረታታት ያህል ነው፡ በኤርትራዊ ጨዋነት ኩራትን ትህትና ጭምር እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች!

Axumezana
Senior Member
Posts: 18989
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ዝኽረ ሕጻጽ ወዳባት [ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም]

Post by Axumezana » 30 Dec 2025, 10:00

መለከት የአዞ እንባ ነው የምታነባው! የትግራይን ጆኖሳይድ ስታናንቅና፥ እንድም ቀን ተፈናቃዮች ወደ ቀያቸው ይምልሱ ሳትል፥ እንትን ተች ማን አደረገህ?

Meleket
Member
Posts: 4937
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ዝኽረ ሕጻጽ ወዳባት [ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም]

Post by Meleket » 30 Dec 2025, 11:14

ኣዬ ወዳጃችን ኣዅሱመጫላ፡ ትግራይ ውስጥ ጄኖሳይድ ተፈጽሞ ከሆነ፡ ዋናው ተጠያቂ፡ ከኤርትራ መሬት ሰራዊቱን አላስወጣም ብሎ ኣሻፈረኝ ብሎ የነበረው የሕወሓት ኣመራር ነው። [4 ሚልዬን ነጥቦች]

የድህንነት የምናምን ጉዳይ ሳይነሳ፡ ተፈናቃዮች ወደዬ ቀያቸው መመለስ ይችላሉ፡ አደናቃፊው ኣካል የአዞ እምባ ዬሚያነባው የነ ኣዅሱመጫላው ቡድን ነው። እነ ደመቀ ዘውዱና ጌታቸው ዋስትና ይሰጣሉ ብለን ኣንቀልድብህም። [120 ሚልየን ነጥቦች]

ቀይባህርንና ወደብን ስትመኝ፡ አብይንም ስትማጠንና ስትለማመጥ፡ በጎን ወገኖችህ በእራብ አለንጋ እዬተገረፉ ነው! ያሳዝናል! የሰው ፈላጊ የራሱን ያጣል።


Axumezana wrote:
30 Dec 2025, 10:00
መለከት የአዞ እንባ ነው የምታነባው! የትግራይን ጆኖሳይድ ስታናንቅና፥ እንድም ቀን ተፈናቃዮች ወደ ቀያቸው ይምልሱ ሳትል፥ እንትን ተች ማን አደረገህ?

Axumezana
Senior Member
Posts: 18989
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ዝኽረ ሕጻጽ ወዳባት [ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም]

Post by Axumezana » 30 Dec 2025, 12:03

መለከት በትግራይ ህዝብ ቁስል ላይ እንጨት መስደድ አሁንም አላቆምክም! ይች ትንቢት እንደምትፈፀ ግን አትጠራጠር!

viewtopic.php?t=339930#p1461984

Meleket
Member
Posts: 4937
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ዝኽረ ሕጻጽ ወዳባት [ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም]

Post by Meleket » 31 Dec 2025, 02:28

ወገኛው ወዳጃችን ኣዅሱመጫላ፡ ለኛ ለክርስትያኖች ጣዖት ማለት ከቅድስት ስላሴ ውጭ የምታመልከው በአካል ይሁን በምናብ የምትቀርጸው ማንኛውም ነገር ነው። ይህ ማለት ግን ከቅድስት ስላሴ ውጭ ክብር የሚገባቸው ኣካላት የሉም ማለት ኣይደለም። :mrgreen:

በቀላል ኣማርኛ “ቀይባህር ወደብ ዓሰብ ወዘተ” የሚሉ ኢትዮጵያዉያን፡ ኣምልኾ ባሕርና ኣምልኾ ወደብ የተጠናወታቸው ጣዖት ኣምላኺዎች ናቸው ኣምላኽ ለቸራቸው ጸጋ ተመስገን የማያዉቁቱ ብልጽግኖችም ጭምር[4 ሚልየን ነጥቦች] በዚህ ጉዳይ የታችን ልጅ ነፍስሄር መለስ ዜናዊ ኣይታማም። :mrgreen:

ሕጻጽን ያነጻችሁት፡ ከኤርትራ ልዑላዊ መሬት ለዓመታት አንወጣም ኣሻፈረን ብላችሁ፡ ኤርትራዉያንን ለማፍለስ ወጥናችሁ ያደረጋችሁት እኩይ ዓላማ ያነገበ ጉድጓድ ነበር። ስራ ለሰሪው እሾህ ላጣሪው እንዲሉ፡ ያዉ ለኤርትራውያን በቆፈራችሁት ጉድጓድ ውስጥ ህዝባችሁ በእርዛት ተከስቷል። (መዋጽኦ ይፍጠረሉ)

Axumezana wrote:
30 Dec 2025, 12:03
መለከት በትግራይ ህዝብ ቁስል ላይ እንጨት መስደድ አሁንም አላቆምክም! ይች ትንቢት እንደምትፈፀ ግን አትጠራጠር!

viewtopic.php?t=339930#p1461984
Axumezana wrote:
30 Dec 2025, 12:49
መለከት ጥያቄውን ወደ አንተ ልመልሰው፥ ጣኦት ምን ማለት እንደሆነ በመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉሙ አብራራና ከአስርቱ ትእዛዛት በመጀመርያው እንደተከለከለ አገናዝብ! ህፃፅ ለአንተ የሰራነው መጠለያ እንደነበር አትዘንጋ!

Axumezana
Senior Member
Posts: 18989
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ዝኽረ ሕጻጽ ወዳባት [ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም]

Post by Axumezana » 31 Dec 2025, 02:43

ከኤርትራ ወይን ነበር ጥይት እየተቶኮሰብህ እንድትሰደድ ያደረገው፥ ጤፍ ላበደረ ጠጠር ማለት ይኸው ነው! ስለ ጣኦት ጉዳይ መንፈሳዊ ትርጉምን አጥና፤
ኢሳያስ የኛው ሰው በብረት ቢገዛቸው
የሚበሉት ቢያጡ ትግራይ ማረፍያቸው
የመለከት ነገር እያወቀ ካደው

Meleket
Member
Posts: 4937
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ዝኽረ ሕጻጽ ወዳባት [ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም]

Post by Meleket » 31 Dec 2025, 02:59

ወገኛው ወዳጃችን ኣዅሱመጫላ፡ የወያነ ትግራይ አመራሮች ትልቅ ስህተት

1) ሲጀመር በድንበር ግጭት ሰበብ ከኤርትራ ጋር መዋጋት
2) ሲቀጥል ዓለም ኣቀፍ ብይን የፈረደውን ውል ኣለመተግበር፡ ከኤርትራ ልዑላዊ መሬት እንዲወጣ ቢመከርም አልወጣም ብሎ ኣሻፈረኝ ማለት።

በተራ ቁጥር 2 በተጠቀሰው ምክንያት ጦርነት ተጀምሮ ሲደፈጠጡ ደግሞ፡ “ጄኖሳይድ” ብሎ ማለቃቀስ።

የኛ የኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ነጻ እይታ፡ ትግራይ ውስጥ “ጄኖሳይድ” ተፈጽሞ ከሆነ፡ ዋናው ተጠያቂ የሕወሓት ኣመራር ነው፡ ይህም ደብረጽዮንን፡ ጀነራሎቹን፡ እነ ጌታቸውንና ጻድቃንንም ያጠቃልላል። ኣይመስልህም?

የኤርትራን ወጣት ለማፍለስ የተቀየሰው የትግራይ መጠለያ ጣቢያ፡ ኣመሻሹ ላይ ለትግራዮች ጥቅም መዋሉ ግሩም ነው። አቶ ታጋይ ኢሳያስ "የኛ ነው የኛ ነው" ብለህ ልታደነቁረን ትሻለህ ድንቄም! ለኤርትራውያን እሱ ጉዳያችን ኣይደለም። ለኤርትራ ልዑላውነት እንዲሰራ ጠርበን ጠራርበን ሃላፊነት አሸክመነዋል፡ ኤርትራውያን ዋዘኞች መስለንሃል። ንጸላኢ ብብረቱ ብጥይቱ የሚል መርህ ነው የምንከተል!
:mrgreen:
Axumezana wrote:
31 Dec 2025, 02:43
ከኤርትራ ወይን ነበር ጥይት እየተቶኮሰብህ እንድትሰደድ ያደረገው፥ ጤፍ ላበደረ ጠጠር ማለት ይኸው ነው! ስለ ጣኦት ጉዳይ መንፈሳዊ ትርጉምን አጥና፤
ኢሳያስ የኛው ሰው በብረት ቢገዛቸው
የሚበሉት ቢያጡ ትግራይ ማረፍያቸው
የመለከት ነገር እያወቀ ካደው

Post Reply