Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 41942
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 30 Dec 2025, 07:52
በሱዳን ኧሳት ዪነዱ፤ አገሪም ለኪት ተስነጠቀም፤
በሱማሌ ኧሳት ይነዱ፣ አገሪም ላረት ተስነጠቀም፣ ደቡብ ሱማሌ አሁ ጊጅላዋን ታሜሪክና እስራኤል ጎይ ኮነም፤
ሱማሌላንድ የጉባኋን አገር ኮነም፣ አሜሪካም ዉሽጣ ለዉሽጣ ተስራኤል ጎይ ቆመም፤
በየመን እሳት ዪነዱ፣ አገሪም ኪትየን ተስነጠቀም፤ አቲ ላለ የመን ፣ አት ታተ የመን ዪብሉት፤
ሳዉዲ አረቢያና ኢሚራቲ ለዎትጃጅ ተክላለትሙም፤ ሳዉዲ ተላለጌ የመን ጎይ ፣ ኢሚሬት ተታተጌ የመን ጎይ፤
ታተ የመን ዪብሉ አዲስ አገር በቁርብ ማይ ዪትፈጠሩ!
በግብጥም ኧሳት ዪኖ!
አሁ ግብጥ በብሻ ባህር ነገር ያለና ተኛ ኢትዮጵያ ጎይ ሙጫ ታይኮን ተስራኤል ጎይ ኮነም ፣ ተኢሚሬት ጎይ ኮነም ፣ታሜሪካ ጎይ ኮነም!
በዚ ትብትብ ትክሰት ኤርትራ ግራ ግብት ባለናም!
አገርኛ ኢትዮጵያ በዚ ትብትብ እሳት ዉሽጣ በተት ሳዳ ፣ በተት ኧድል ተከፈተላም።
ኧሳት አቲ ያነድም አቲ ያለማው!!!
ኢትዮጵያ መሃሏ ገነት፣ ዳሯ እሳት ይሁን!!!
Last edited by
Horus on 30 Dec 2025, 14:04, edited 1 time in total.
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 41942
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 30 Dec 2025, 12:01
አገሬ ኢትዮጵያ መሃልሽ ፈጣሪ ፣ ዳርሽ ሸማች ያድርግልሽ!
ከዚህ ቀደም The geopolitical map of the horn of Africa በሚለው አስተያየቴ ባፍሪካ ቀንድ ያሉት 4 አይነት ትግሎች ናቸው።
አንደኛ ፤ የኃያላን አገሮች ትግል ነው፤ እነሱም አሜሪካ ፣ ቻይና ፣ ሩሲያ፣ ህንድና ያውሮፓ አንድነት
ሁለተኛ፣ ቀጠናዊ ኃያላን አገሮች ትግል ነው፤ እነሱም እስራኤል፣ ቱርክ፣ ሳውዲ አረቢያ፣ ግብጽ፣ ኢሚራቲ፣ ኢራን
ሶስተኛ፣ የቀጠናው ነባር አገሮች ናቸው፤ እነሱም ኢትዮጵያ ፣ ደቡብ ሱዳን፣ ሱዳን፣ ኤርትራ፣ ጂቡቲ፣ ሱማሌላንድ፣ ሱማሌ፣ ሰሜን የመንና ደቡብ የመን ናቸው
አራተኛ ፣ በያንዳንዱ አገር ውስጥ ያሉ ቁጥር ስፍር የሌላቸው ተገንጣይ ጎሳዎች ናቸው ። እነሱም ኦብነግ፣ ሸኔ፣ ፋኖ ፣ እያኔ ፣ አኗክ፣ ኑወር፣ የሱዳን ጎሳዎች ፣ የኤርትራ አፋሮች፣ የጂቡቲ አፋሮች፣ ኢሳዎች ፣ አምስቱም የሱማሌ ጎሳ ክልሎች ።
ለምሳሌ ዛሬ ላይ ...
የአሜሪካ ዋና አላማ ቻይናን ካፍሪካ ቀንድና ከቀይ ባህር ማባረር ነው ፤ ነገር ግን እኢትዮጵያ ላይ ከፈተኛ የኢኮኖሚ ተጽኖ ያላቸው (1) ቻይና (2) ቱርክ (3) ህንድ ናቸው
የእስራኤል ዋና አላማ ቱርክን ካፍሪካ ቀንድ ለማባረር ነው ። ነገር ግብእን ሱማሌና ሱዳንን በመቆጣጠር ላይ ነች
በሁለተኛ ረድፍ ካሉት የቀጠና ኃይሎች (1) ቱርክ (2) ግብጽና (3) ሳውዲ አብረ ሲቆሙ (1) እስራኤል (2) ኢሚሬ ጋር ቆመዋል
የኢትዮጵያ አሰላለፍ በተመለከተ ...
የመኖች ተከፋፍለው 2 አገሮች ሊሆኑ ነው ፤ ሰሜን የመን እና ደቡብ የመን (ደቡብ አረቢያ ተብላለች)። የኢትዮጵያ ቅርበት ለደቡብ አረቢያ ነው ። ሳውዲ ሰሜን የመንን ይዛለች ። ኢራን ሶስተኛው ኃይል የሁቲን ጎሳ ይዛለች ። እስራኤል ሁቲን ለማጥፋት ቁጥር 1 አላማዋ ነው።
ሳውዲና ኢሚርቲ ሰሜናን ደቡብ የመን ይዘው ጦር እየወጉ ነው
አሁን የስራኤልና ሱማሌላድ ህብረት ከሰመረ የእስራኤል ፣ ደቡብ የመን ፣ ሱማሌላንድ፣ ኢትዮጵያ ፣ የሱዳን ፈጣን ኃይል መንግስትና ደቡብ ሱዳን አንድ ሰልፍ ይሆናሉ ማለት ነው ።
በተቃራኔው ቱርክ ፣ ሳውዲ ፣ ሞቃዲሾ ፣ ጂቡቲ ፣ግብጽ፣ ኤርትራ ፣ ሰሜን የመን ፣ አል ቡርሃን ሱዳን አንድ ሰልፍ ይሆናሉ ማለት ነው።
አሜሪካ ፣ ቻይና ሩሲያ ፣ ህንድና አውሮፓ ከውጭ ሆነው ይጫወታሉ ።
ጸረ አሜርካውና ጸረ ኤርትራው ኢራናና ሁቲ ሌላ ሰልፍ ናቸው
ስለዚህ ኢትዮጵያ ባለችበት ሰልፍ ውስጥ የሚያጋጥማት ችግሮች ብዙ ናቸው ...
(1) ከሞቃዲሾ ጋር ያላት ስምምነት ይፈርሳል
(2) ቱርክ አሁን በኢትዮጵያ ያለው የኢኮኖሚ ተጽኖ መቀነስ አለበት (በህንድ እየተተካ ነው! አቢይ ይህን ማድረጉ እጅግ ብልህ እርምጃ ነበር)
(3) የቻይናና ኢትዮጵያ ህብረት መነካት የለበትም
(4) የሩሲያና ኢትዮጵያ ህበረት መነካት የለበትም
(5) የኢትዮጵያና ኢራን ዝምድና መቀነስ አለበት
(6) የህንድ ዝምድና ከቻይና እኩል እንዲሆን ከፍ መደረግ አለበት
(7) ኢትዮጵያ ሱማሌላንድን ለማወቅ በግድ የባህር በርማግ ኘት አለባት ። ሱማሌላንድ በዚህ ከተስማማች ኢትዮጵያ ቁልፍ የሆኑ ያፍሪካ አገሮችን ቀድማ ማሳመንና ሱማሌላንድ ያሜሪካ እውቅና እስከ ምታገኛ ካፍሪካ ህብረት ጋር ቅራኔ መግባት የለብንም ።
(8) በተለይ ኢትዮጵያ ኮፕ 32 2027 እስከ ምታዘጋጅ ድረስ ምንም ሁከት የሚፈጥር እርምጃና ቋም መውሰድ የለባትም
Last edited by
Horus on 30 Dec 2025, 14:10, edited 2 times in total.
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 41942
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 30 Dec 2025, 14:03
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 41942
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 30 Dec 2025, 14:23
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 41942
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 30 Dec 2025, 14:39
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 41942
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 30 Dec 2025, 16:20
-
sesame
- Member+
- Posts: 8360
- Joined: 28 Feb 2013, 17:55
Post
by sesame » 30 Dec 2025, 16:25
Horsey,
Abiy's boyfriend is finished. He is getting kicked out of Yemen. ABiy is probably regretting selling his arse to a little Emir.

-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 41942
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 30 Dec 2025, 16:48
Sisi,
አንተ በመሰረቱ በኤርትራ ላይ ተስፋ ስለ ቆረጥክ ነገ ኢሳይሳ ምን እንደ ሚመጣበት እንኳ ማሰብ ትተሃል
እስራኤል የቀይ ባህር ኃይል ነች አለቀ! ሳውዲ ቅብጥርሶ ትንፍሽ አይሉም ።
ኢሚራቲን ከየመን ማባረር ማለት RSF ን ከሱዳን ማባረር እንደ ማለት ነው
STC controls majority of the land in Yemen - now controlling massive oil fields and Aden.
The Seiyun, Hadhramaut people are demanding their own state called SOUTH ARABIA!!
UAE and Israel are deep into Yemen, so is USA.
Houthis will be eradicated and Saudi and UAE will decide on the Fate of Yemen!
THIS IS A US PLAN, dUHHH
THERE IS FIRE IN YEMEN!
My Question is what about Eritrea?
Al-Burhan refused the US solution and went along with Turkey, Egypt, and Sadusi advice.
Now you need to worry very much about your support of Al-Burhan.
The Sudan war will come right to your own door!
THERE IS FIRE IN THE SUDAN!
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 41942
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 30 Dec 2025, 17:14
Sisi,
listen the Pakistani on the status of UAE forces in Yemen. UAE has no invading army in Yemen. Yemen is a proxy just like Sudan. STC is a formidable force that will not go away.
So, effectively 3 defunct countries being dismantled
Somalia - into 4 parts
Yemen - into 3 parts
Sudan - 2 or more parts
Next it is Eritrea!
Eritrea is a birth defect. Ditto.
You need to give us our Port back.