Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Meleket
Member
Posts: 4937
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: Classic Isaias Afwerki

Post by Meleket » 22 Dec 2025, 09:09

ስለ ኤርትራ ታሪክ ለማዝናናት ሆነ ለማስተማር የሚጻፉ ጽሑፎችን እያነበብክ ስትፈልግ አለመዝናናት መብትህ ነው፡ አንተ አልተዝናናህም ማለት ሌሎች በሙሉ አልተዝናኑም ማለት ግን ኣይደለም። በሕይወትህ ለመጀመርያ ግዜ የምታነበው ታፍኖ የቆዬ የኤርትራ ታሪክ በእርግጥ ሊያዝናናህ ሳይሆን ሊያስደምምህ ይችላል ኣንልህም እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በተለመደው ኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር፤ የዖና ስልጣኔያችንን እዬመረመርንና በትረሙሴንም ያስተናገደውን ቀይባሕራችንን በኩራትና በንቃት እዬቃኘን።

ከወዲያኛው ዘመን የምድረ ኤርትራ ታሪክ በከፊል

A Glimpse Into Ancient Eritrea: The Ona Culture (ዑና)

From around 1000 to 400 BC, an indigenous agropastoralist society emerged in the area of modern-day Sembel, Asmara, in Eritrea. It offers some of the earliest evidence of Hidmos and Teff cultivation.

The Ona Culture Sites, I have highlighted in red the sites I’ll be discussing today.(Source: Relating the Ancient Ona Culture to the Wider Northern Horn: Discerning Patterns and Problems in the Archaeology of the First Millennium BC Matthew C. Curtis, pg 344)

Introduction

By the first millennium BC, the foundations for future civilisations in the Horn of Africa were already forming. In the highlands of Eritrea and northern Ethiopia, complex agropastoral communities had emerged. I have previously discussed the DʿMT culture, which spanned parts of Akele Guzai and Tigray, as well as the port city of Adulis. However, another notable highland society from this period was the Ona culture, centred around present-day Asmara.
https://www.habeshahistory.com/p/theonaculture

ይሄኛ ደግሞ የዚህኛው ዘመን የምድረ-ኤርትራ ታሪክ ነው።
Naga Tuma wrote:
22 Dec 2025, 05:59
ተዝናና እስቲ ያልከዉ ንተ።

ያላዝናና ስለሆነ ያልኩኝ እኔ፣ ዑነ ፈረዖ የሚባል ስፍራ መኖሩን በሕይወቴ ለመጀመርያ ግዜ ንብቤ።

ተመልሰህ ለማዝናናት ሳይሆን የምትለኝ ንተ።

ዕምሮ ኤሰ ኬሴ ዴብቴ?

ጥያቄዬ ዑነ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ታዉቃለህ ወይ ነዉ።

ስለ ኤርትራ ትራጄዲ ባነበብኩኝ ቁጥር መለኮታዊ አሰራር ዉስጡ ለ ወይ እላለሁ።

....
ይመችህ ባያሌው! :mrgreen:

Abere
Senior Member
Posts: 15174
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Classic Isaias Afwerki

Post by Abere » 22 Dec 2025, 10:34

ታሪክ ጸሐፊው በዛ እና ታሪክ ጠፋ።
ዕድሜ ለ AI እየፈጠሩ ማውራት፤ እየፈጠሩ መተረክ ተችሏል።የነበሩት ሳያወሩ፤ ያልነበሩት ፈጥረው የሚያወሩበት ዘመን። በታሪክ ላይ genocide ፈጻሚዎች ማለት ይቻል ይሆን?

Meleket
Member
Posts: 4937
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: Classic Isaias Afwerki

Post by Meleket » 22 Dec 2025, 11:04

ወዳጃችን Abere ቅርስ አይዋሽም! ተቆፍሮ የተገኘ ቅርስ፡ በተለያዩ አካላት የተመረመረ ናሙና፡ ሊዋሽ ኣይችልም። ተዳፍኖ ዬነበረ ታሪክን እንዲህ ጠሓይ ላይ የሚያሰጡ ኤርትራዉያን ተመራማሪዎች መፈጠራቸው በርግጥ ከነጻነት ትሩፋቶች አንዱ ነው! በታሪክ ላይ genocide ፈጻሚ ኣካላትንም ቁልጭ አድርጎ ያሳያል።

በነገራችን ላይ እንዴት ነው ወዳጃችን Abere የወሎ ትግል ዬት ደረሰ፡ ብልጥግናን ማንገዳገድ ጀመረ ወይስ ባለህበት ሂድ እያለ ነው!

Abere
Senior Member
Posts: 15174
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Classic Isaias Afwerki

Post by Abere » 22 Dec 2025, 12:39

ወንድም መለከት፤

እንደምን አለህ - በእጅጉ! እኔ እንኳን የለጠፍከውን በእውነት አላነበብኩትም ምክንያቱም ብዙ ጊዜ በኢንተርኔት ላይ ሁሉም ሰው ታሪክ እያለ ታሪከኛ እየሆነ ስለሚለጣጥፍ ታሪክ ከጠፋ ስለቆየ። በአንድ ቀን ምሽት ታሪክ ጽፈው ለጧት ፕሮፓጋንዳ የሚያደርሱ ነጻ አውጭ ድርጅቶች ስለ በረካከቱ - እነ ኦነግ፤ ሻዕብያ፤ ወያኔ ቀደምት ታሪክ በኢንኩቬተር ሲፈለፍሉ እንደነበር መቸም የማታውቅ አይመስለኝም። አሁን ተሻሽሎ ጄነሬቲቭ አስተውሎት (AI) ይፈጥረዋል ፤ ሥጋ በላቦራቶሪ ተሰርቶ ላም እና በሬ በሌሉበት እየተመረተ እኮ ነው። ተረት መፍጠር እኮ ገጸባህርያት ነው።

የምድር-ባህር ታሪክ ከኢትዮጵያ ጋር የተፈተለ በመሆኑ ለእውነተኛ ኢትዮጵያዊ እንግዳ ነገር አይደለም - በየቤቱ ያለ ጉዳይ ነው። ዝናብ ጣለዎይ ብሎ ቢጠይቅ፤ ሁሉም በየደጁ ይመልከተው ያለው ነገር ነው።

ወደ ጥያቄህ ልመለስ። የአማራ ፋኖ ትግል በወሎ፤ በጎንደር፤ በሸዋ፤ በጎጃም ወዘተ እየገዘፈ እየጦፈ ነው። በእርግጠኝነት 17 ወይም 50 ዓመታት ሳይወስድበት ኢትዮጵያን ነጻ ያወጣል።

Naga Tuma
Member+
Posts: 7165
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: Classic Isaias Afwerki

Post by Naga Tuma » 22 Dec 2025, 14:12

እስቲ ቆም ብለህ ኣስብ እና ስለ ዑነ ፈረዖ እና ኤሞስ 9:7 ምን ማለት እንደሆነ ኣስተምረን። ከቻልክ።

Amos 9:7
“Are you not like the people of Ethiopia to Me,
O children of Israel?” says the Lord.
“Did I not bring up Israel from the land of Egypt,”
Meleket wrote:
22 Dec 2025, 09:09
ስለ ኤርትራ ታሪክ ለማዝናናት ሆነ ለማስተማር የሚጻፉ ጽሑፎችን እያነበብክ ስትፈልግ አለመዝናናት መብትህ ነው፡ አንተ አልተዝናናህም ማለት ሌሎች በሙሉ አልተዝናኑም ማለት ግን ኣይደለም። በሕይወትህ ለመጀመርያ ግዜ የምታነበው ታፍኖ የቆዬ የኤርትራ ታሪክ በእርግጥ ሊያዝናናህ ሳይሆን ሊያስደምምህ ይችላል ኣንልህም እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በተለመደው ኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር፤ የዖና ስልጣኔያችንን እዬመረመርንና በትረሙሴንም ያስተናገደውን ቀይባሕራችንን በኩራትና በንቃት እዬቃኘን።

ከወዲያኛው ዘመን የምድረ ኤርትራ ታሪክ በከፊል

A Glimpse Into Ancient Eritrea: The Ona Culture (ዑና)

From around 1000 to 400 BC, an indigenous agropastoralist society emerged in the area of modern-day Sembel, Asmara, in Eritrea. It offers some of the earliest evidence of Hidmos and Teff cultivation.

The Ona Culture Sites, I have highlighted in red the sites I’ll be discussing today.(Source: Relating the Ancient Ona Culture to the Wider Northern Horn: Discerning Patterns and Problems in the Archaeology of the First Millennium BC Matthew C. Curtis, pg 344)

Introduction

By the first millennium BC, the foundations for future civilisations in the Horn of Africa were already forming. In the highlands of Eritrea and northern Ethiopia, complex agropastoral communities had emerged. I have previously discussed the DʿMT culture, which spanned parts of Akele Guzai and Tigray, as well as the port city of Adulis. However, another notable highland society from this period was the Ona culture, centred around present-day Asmara.
https://www.habeshahistory.com/p/theonaculture

ይሄኛ ደግሞ የዚህኛው ዘመን የምድረ-ኤርትራ ታሪክ ነው።
Naga Tuma wrote:
22 Dec 2025, 05:59
ተዝናና እስቲ ያልከዉ ንተ።

ያላዝናና ስለሆነ ያልኩኝ እኔ፣ ዑነ ፈረዖ የሚባል ስፍራ መኖሩን በሕይወቴ ለመጀመርያ ግዜ ንብቤ።

ተመልሰህ ለማዝናናት ሳይሆን የምትለኝ ንተ።

ዕምሮ ኤሰ ኬሴ ዴብቴ?

ጥያቄዬ ዑነ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ታዉቃለህ ወይ ነዉ።

ስለ ኤርትራ ትራጄዲ ባነበብኩኝ ቁጥር መለኮታዊ አሰራር ዉስጡ ለ ወይ እላለሁ።

....
ይመችህ ባያሌው! :mrgreen:

Naga Tuma
Member+
Posts: 7165
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: Classic Isaias Afwerki

Post by Naga Tuma » 22 Dec 2025, 14:18

ከAI ዘመን በፊት ጥንት ግዜ የኖሩት፣ ታሪክ ያላቸዉ ፈረዖዎች ኢትዮጵያን ምን በድለዋል?
Abere wrote:
22 Dec 2025, 10:34
ታሪክ ጸሐፊው በዛ እና ታሪክ ጠፋ።
ዕድሜ ለ AI እየፈጠሩ ማውራት፤ እየፈጠሩ መተረክ ተችሏል።የነበሩት ሳያወሩ፤ ያልነበሩት ፈጥረው የሚያወሩበት ዘመን። በታሪክ ላይ genocide ፈጻሚዎች ማለት ይቻል ይሆን?

Meleket
Member
Posts: 4937
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: Classic Isaias Afwerki

Post by Meleket » 23 Dec 2025, 05:28

ወዳጃችን ወንድም Abere ግሩም ትንታኔ ነው። ነጻ አውጪ ድርጅቶች ታሪክንም ነጻ እያወጡ ነው ማለት ነው! ይገርማል የነጻ ኣውጭዎች ወኔ መቼም ገራሚ ነው። እንግዲህ የፋኖን የነጻነት ገድል አንድ ሁለት ብለን ዓመታት መቁጠር እንጀምራ! ወዳጃችን አበረ ኢትዮጵያ "ነጻነቷ ያላስደፈረች ሃገር" ናት ሲባል ነበር የምንሰማው፡ ነጻ ኣልወጣችም ማለት ነውን? ነጻ አውጪ ያስፈለጋት አንልህም። ለመሆኑ ግራ ነው ቀኝ እዬተገዛች ያለችውም አንልህም። እግረመንገዱን መቼም ፋኖ ነጻ ዬሚያወጣው ታሪክ አያጣም። አይመስልህም?

በነገራችን ላይ መቼም AI ኤርትራ ውስጥ ገብቶ መሬት ቆፍሮ ቅርስ አይደብቅም። ቅርሶች የተገኙት በኤርትራ ምድር ነው፡ ያገኙትም የኤርትራና የውጭ ሃገር ተመራማሪዎች ናቸው። ምርምሩም በጋራ ተከናውኖ፡ በዓለም ደረጃ በታወቁ መርማርዎችም ጭምር ነው እውነተኛነቱ የተረጋገጠው። ለማንኛውም የናንተንም የኛንም ተመራማሪዎችን ያብዛልን!

Abere wrote:
22 Dec 2025, 12:39
ወንድም መለከት፤

እንደምን አለህ - በእጅጉ! እኔ እንኳን የለጠፍከውን በእውነት አላነበብኩትም ምክንያቱም ብዙ ጊዜ በኢንተርኔት ላይ ሁሉም ሰው ታሪክ እያለ ታሪከኛ እየሆነ ስለሚለጣጥፍ ታሪክ ከጠፋ ስለቆየ። በአንድ ቀን ምሽት ታሪክ ጽፈው ለጧት ፕሮፓጋንዳ የሚያደርሱ ነጻ አውጭ ድርጅቶች ስለ በረካከቱ - እነ ኦነግ፤ ሻዕብያ፤ ወያኔ ቀደምት ታሪክ በኢንኩቬተር ሲፈለፍሉ እንደነበር መቸም የማታውቅ አይመስለኝም። አሁን ተሻሽሎ ጄነሬቲቭ አስተውሎት (AI) ይፈጥረዋል ፤ ሥጋ በላቦራቶሪ ተሰርቶ ላም እና በሬ በሌሉበት እየተመረተ እኮ ነው። ተረት መፍጠር እኮ ገጸባህርያት ነው።

የምድር-ባህር ታሪክ ከኢትዮጵያ ጋር የተፈተለ በመሆኑ ለእውነተኛ ኢትዮጵያዊ እንግዳ ነገር አይደለም - በየቤቱ ያለ ጉዳይ ነው። ዝናብ ጣለዎይ ብሎ ቢጠይቅ፤ ሁሉም በየደጁ ይመልከተው ያለው ነገር ነው።

ወደ ጥያቄህ ልመለስ። የአማራ ፋኖ ትግል በወሎ፤ በጎንደር፤ በሸዋ፤ በጎጃም ወዘተ እየገዘፈ እየጦፈ ነው። በእርግጠኝነት 17 ወይም 50 ዓመታት ሳይወስድበት ኢትዮጵያን ነጻ ያወጣል።

Meleket
Member
Posts: 4937
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: Classic Isaias Afwerki

Post by Meleket » 23 Dec 2025, 05:38

እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ስለ ዑናፈርኦን ቆም ብለን እንድናስተምርህ ከፈለግክ፡ መጀመርያ በምትኖርበት ሃገር ወይ በአካባቢው በሚገኙ የኤርትራ ኤምባሲ በኩል ጥያቄህን ብታቀርብ መልካም ነው። :mrgreen:

ስለ ኣሞጽ 9፡7 ምንነት ትንታኔ እንዲሰጡህ የመንበረሰላማ ወይም የኦሮሞው ቤተክህነት ወይም የባትርያርኩ ጽሕፈት ቤት ካልሆነም እነ ኣዩ ጩፋንና እንደ አሸን የፈሉትን ያገርህን “ሓዋርያትና ነብያት” ጠይቀህ በቅጡ ቢያብራሩልህ ሳይሻልህ ኣይቀርም። ለግዜው ይህን ብርቅ ታሪክ እያነበብን ስለሆነ አልተመቸንም!

ጢያቂህን በጪዋ ዴንብ ስላቃርብክ ግን ቆም ቢለን ኢናሞሰጊናሎን!

Naga Tuma wrote:
22 Dec 2025, 14:12
እስቲ ቆም ብለህ ኣስብ እና ስለ ዑነ ፈረዖ እና ኤሞስ 9:7 ምን ማለት እንደሆነ ኣስተምረን። ከቻልክ።

Amos 9:7
“Are you not like the people of Ethiopia to Me,
O children of Israel?” says the Lord.
“Did I not bring up Israel from the land of Egypt,”

...

Naga Tuma
Member+
Posts: 7165
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: Classic Isaias Afwerki

Post by Naga Tuma » 23 Dec 2025, 15:31

አዲስ አበባ ዩኒቨርዚቲ ካፍቴያ የተደረገ በነበረ መልካም ዉይይት ብዬ የአበረን ዝናብ ጣለ ወይ ብለዉ ቢጠይቁ አባባል የፈረዖ ኣሻራ ኢትዮጵያ ዉስጥ ኣለ ወይ ብለዉ ቢጠይቁ ሁሉም በሰፈሩ ይመርምረዉ ኣስባለኝ።

ቁም ነገር ነዉ ብዬ ሳልጨርስ ኣንተዉ የለጠፍከዉን ዑነ ፈርዖ ማለት ምን እንደሆነ ኣብራራልኝ ብልህ ቢሮክራሲ ኣለዉ ትለኝ እና ጨዋ ነኝ ትለኛለህ።

ጨዋነት ለኣጭር ጥያቄ ካወቁ መልስ መስጠት፣ ካላወቁ ኣላዉቅም ማለት ጭምር ነዉ።

የኢትዮጵያን ጨዋነትን ከሁሉ ቀድሞ መረጋገጥ የጀመሩት እነማን ነበሩ?

ሁላችንም እንማማርን እና ወደፊት ስንል የኢትዮጵያን ጨዋነት የምያማግጠዉ ማን ነዉ?

ወሬ ኣይደበቅም እንዳሉት ከአዲስ አበባ እና ከአስመራ የራቃችሁ ግዜ አስመራ ቅርብ እየደረሳችሁ እራሳችሁ ጥፋት እየፈጸማችሁ በደርግ ስታላክኩ እንደነበራችሁ የኤርትራ ክፍለ ሃገር ኢትዮጵያዊያን ታዝበዉት ጨዋነት ኣይዴለም ያሉት ነዉ።

ከአስመራ ከተማ ርቃችሁ አስመራ ከተማ ዉስጥ የደርግ ጄነራሎችን የምያጫዉቱ የቡና ቤት ሰዎችን መልምላችሁ ታጫዉቱ እንደነበረዉ አበረም ለማጫወት ይሞክራል።

ፈረዖዎች ኢትዮጵያን ምን በድለዋል ብሎ የሚጠይቅ እንደ ኣንተ እና እንደ አበረ ዐይነቶች ዖነ ፈረዖ ከማለት እና ኤሞስ 9:7ን በማንበብ ማስተዋል እንዴት ተሳናችሁ ለማለት እንጂ ስላላስተዋላቸዉ ወይም ስላልገባዉ ኣይዴለም።

ፈረዖዎቹ ተራ በተራ ቀና ሲሉ ይገባችሁ ይሆናል።
Abere wrote:
22 Dec 2025, 12:39

የምድር-ባህር ታሪክ ከኢትዮጵያ ጋር የተፈተለ በመሆኑ ለእውነተኛ ኢትዮጵያዊ እንግዳ ነገር አይደለም - በየቤቱ ያለ ጉዳይ ነው። ዝናብ ጣለዎይ ብሎ ቢጠይቅ፤ ሁሉም በየደጁ ይመልከተው ያለው ነገር ነው።
Meleket wrote:
23 Dec 2025, 05:28

በነገራችን ላይ መቼም AI ኤርትራ ውስጥ ገብቶ መሬት ቆፍሮ ቅርስ አይደብቅም። ቅርሶች የተገኙት በኤርትራ ምድር ነው፡ ያገኙትም የኤርትራና የውጭ ሃገር ተመራማሪዎች ናቸው። ምርምሩም በጋራ ተከናውኖ፡ በዓለም ደረጃ በታወቁ መርማርዎችም ጭምር ነው እውነተኛነቱ የተረጋገጠው። ለማንኛውም የናንተንም የኛንም ተመራማሪዎችን ያብዛልን!
Meleket wrote:
23 Dec 2025, 05:38
እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ስለ ዑናፈርኦን ቆም ብለን እንድናስተምርህ ከፈለግክ፡ መጀመርያ በምትኖርበት ሃገር ወይ በአካባቢው በሚገኙ የኤርትራ ኤምባሲ በኩል ጥያቄህን ብታቀርብ መልካም ነው። :mrgreen:

ስለ ኣሞጽ 9፡7 ምንነት ትንታኔ እንዲሰጡህ የመንበረሰላማ ወይም የኦሮሞው ቤተክህነት ወይም የባትርያርኩ ጽሕፈት ቤት ካልሆነም እነ ኣዩ ጩፋንና እንደ አሸን የፈሉትን ያገርህን “ሓዋርያትና ነብያት” ጠይቀህ በቅጡ ቢያብራሩልህ ሳይሻልህ ኣይቀርም። ለግዜው ይህን ብርቅ ታሪክ እያነበብን ስለሆነ አልተመቸንም!
ጢያቂህን በጪዋ ዴንብ ስላቃርብክ ግን ቆም ቢለን ኢናሞሰጊናሎን!

Meleket
Member
Posts: 4937
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: Classic Isaias Afwerki

Post by Meleket » 24 Dec 2025, 04:28

አሄሄ ኣዬ እነ ኬኛዎች፡ የዖናፈርዖንን ምንነትና ታሪክ ኣሟጥጠን ከነገርንህማ፡ እንደ ዓሰብና ቀይባህር እንደ ባረንቱና ኣዅሱም ሁሉ፡ ጫፍ ይዘህ “ዑና ፈርዖ ኬኛ” የሚል ሙዚቃ ከፍተህ ደግሞ ትውልድ እንዳታደነቁር ስለፈለግን ነው። ወገኛው ተመራማሪ፡ ዩኒቨርሲቲ ዩኒቨርሲቲ መጫወት ስለፈለግክ፡ በሳይንሳዊ መንገድ ኣንተው ራስህ ተመራምረህ ድረስበት ብለናል እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በተለመደው ኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር! ይህንን ለማከናወንም ቦታዉንም ለመጎብኘትና ጥናትህን ለማካሄድ፡ እንደነገርንህ በአካባቢህ በሚገኘው የሃገረ ኤርትራ ኤምባሲ በኩል ጥያቄህን አቅርብ።

ሕጸጽ በተባለው ያገራችሁ ክፍል ዬተከሰተው ግን ምንድን ነው? ምነው በዜጎቻችሁ ላይ ይህን ያህል ጭካኔ? ሃይለስላሴ አጢያችሁ በወሎ ላይ የፈጸመው ዓይነት ግፍ፡ በእናንተው ዘመን በሕጸጽ ህዝብ ላይ ሲፈጸም፡ ስለፈርዖን መንገብገብ ምን ዬሚሉት የኬኛ ቦተሊካ ምዕራፍ ነው? ይገርማል!

Naga Tuma wrote:
23 Dec 2025, 15:31

Post by Naga Tuma » 27 Dec 2025, 15:02

እኛ የቤሎ ኬኘ እንበል፣ እነሱ አክሱም ኬኘ ይበሉ እያልክ ለዓመታት እዚህ ፎረም ላይ ስታሰለች ኣንድ ቀን ሴቄ ሳቀን መዘዝ ባደርግልህ ያበሎህን ትተህ መለከት ነኝ ብለህ ከኤርትራዊያን በላይ ለኤርትራዊያን ትሞግታለህ።

መቼም የጥንት ዘመን ፈረዖዎች ሰምተዉ ኣይታዘቡኝም ብለህ መሆን ኣለበት።

ቪዛዉን ከእኔ በላይ እጅጉ የምልህ አበረ የምያስፈልገዉ ስለሆነ ለእሱ ቅድምያ ይሰጥ እላለሁ። ቪዛዉን ማንበብ ከቻለ።

ዩኒቨርዚቲ ከተባለ መማር እንፈልጋለን፣ ከዚህ የተማርነዉ ምንም ዬለም ያልክ ቀን ዬትኛዉ ዩኒቨርዚቲ ነበርክ?
Meleket wrote:
24 Dec 2025, 04:28
አሄሄ ኣዬ እነ ኬኛዎች፡ የዖናፈርዖንን ምንነትና ታሪክ ኣሟጥጠን ከነገርንህማ፡ እንደ ዓሰብና ቀይባህር እንደ ባረንቱና ኣዅሱም ሁሉ፡ ጫፍ ይዘህ “ዑና ፈርዖ ኬኛ” የሚል ሙዚቃ ከፍተህ ደግሞ ትውልድ እንዳታደነቁር ስለፈለግን ነው። ወገኛው ተመራማሪ፡ ዩኒቨርሲቲ ዩኒቨርሲቲ መጫወት ስለፈለግክ፡ በሳይንሳዊ መንገድ ኣንተው ራስህ ተመራምረህ ድረስበት ብለናል እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በተለመደው ኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር! ይህንን ለማከናወንም ቦታዉንም ለመጎብኘትና ጥናትህን ለማካሄድ፡ እንደነገርንህ በአካባቢህ በሚገኘው የሃገረ ኤርትራ ኤምባሲ በኩል ጥያቄህን አቅርብ።

ሕጸጽ በተባለው ያገራችሁ ክፍል ዬተከሰተው ግን ምንድን ነው? ምነው በዜጎቻችሁ ላይ ይህን ያህል ጭካኔ? ሃይለስላሴ አጢያችሁ በወሎ ላይ የፈጸመው ዓይነት ግፍ፡ በእናንተው ዘመን በሕጸጽ ህዝብ ላይ ሲፈጸም፡ ስለፈርዖን መንገብገብ ምን ዬሚሉት የኬኛ ቦተሊካ ምዕራፍ ነው? ይገርማል!

Naga Tuma wrote:
23 Dec 2025, 15:31
አዲስ አበባ ዩኒቨርዚቲ ካፍቴያ የተደረገ በነበረ መልካም ዉይይት ብዬ የአበረን ዝናብ ጣለ ወይ ብለዉ ቢጠይቁ አባባል የፈረዖ ኣሻራ ኢትዮጵያ ዉስጥ ኣለ ወይ ብለዉ ቢጠይቁ ሁሉም በሰፈሩ ይመርምረዉ ኣስባለኝ።

ቁም ነገር ነዉ ብዬ ሳልጨርስ ኣንተዉ የለጠፍከዉን ዑነ ፈርዖ ማለት ምን እንደሆነ ኣብራራልኝ ብልህ ቢሮክራሲ ኣለዉ ትለኝ እና ጨዋ ነኝ ትለኛለህ።

ጨዋነት ለኣጭር ጥያቄ ካወቁ መልስ መስጠት፣ ካላወቁ ኣላዉቅም ማለት ጭምር ነዉ።

የኢትዮጵያን ጨዋነትን ከሁሉ ቀድሞ መረጋገጥ የጀመሩት እነማን ነበሩ?

ሁላችንም እንማማርን እና ወደፊት ስንል የኢትዮጵያን ጨዋነት የምያማግጠዉ ማን ነዉ?

ወሬ ኣይደበቅም እንዳሉት ከአዲስ አበባ እና ከአስመራ የራቃችሁ ግዜ አስመራ ቅርብ እየደረሳችሁ እራሳችሁ ጥፋት እየፈጸማችሁ በደርግ ስታላክኩ እንደነበራችሁ የኤርትራ ክፍለ ሃገር ኢትዮጵያዊያን ታዝበዉት ጨዋነት ኣይዴለም ያሉት ነዉ።

ከአስመራ ከተማ ርቃችሁ አስመራ ከተማ ዉስጥ የደርግ ጄነራሎችን የምያጫዉቱ የቡና ቤት ሰዎችን መልምላችሁ ታጫዉቱ እንደነበረዉ አበረም ለማጫወት ይሞክራል።

ፈረዖዎች ኢትዮጵያን ምን በድለዋል ብሎ የሚጠይቅ እንደ ኣንተ እና እንደ አበረ ዐይነቶች ዖነ ፈረዖ ከማለት እና ኤሞስ 9:7ን በማንበብ ማስተዋል እንዴት ተሳናችሁ ለማለት እንጂ ስላላስተዋላቸዉ ወይም ስላልገባዉ ኣይዴለም።

ፈረዖዎቹ ተራ በተራ ቀና ሲሉ ይገባችሁ ይሆናል።
Abere wrote:
22 Dec 2025, 12:39

የምድር-ባህር ታሪክ ከኢትዮጵያ ጋር የተፈተለ በመሆኑ ለእውነተኛ ኢትዮጵያዊ እንግዳ ነገር አይደለም - በየቤቱ ያለ ጉዳይ ነው። ዝናብ ጣለዎይ ብሎ ቢጠይቅ፤ ሁሉም በየደጁ ይመልከተው ያለው ነገር ነው።
Meleket wrote:
23 Dec 2025, 05:28

በነገራችን ላይ መቼም AI ኤርትራ ውስጥ ገብቶ መሬት ቆፍሮ ቅርስ አይደብቅም። ቅርሶች የተገኙት በኤርትራ ምድር ነው፡ ያገኙትም የኤርትራና የውጭ ሃገር ተመራማሪዎች ናቸው። ምርምሩም በጋራ ተከናውኖ፡ በዓለም ደረጃ በታወቁ መርማርዎችም ጭምር ነው እውነተኛነቱ የተረጋገጠው። ለማንኛውም የናንተንም የኛንም ተመራማሪዎችን ያብዛልን!
Meleket wrote:
23 Dec 2025, 05:38
እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ስለ ዑናፈርኦን ቆም ብለን እንድናስተምርህ ከፈለግክ፡ መጀመርያ በምትኖርበት ሃገር ወይ በአካባቢው በሚገኙ የኤርትራ ኤምባሲ በኩል ጥያቄህን ብታቀርብ መልካም ነው። :mrgreen:

ስለ ኣሞጽ 9፡7 ምንነት ትንታኔ እንዲሰጡህ የመንበረሰላማ ወይም የኦሮሞው ቤተክህነት ወይም የባትርያርኩ ጽሕፈት ቤት ካልሆነም እነ ኣዩ ጩፋንና እንደ አሸን የፈሉትን ያገርህን “ሓዋርያትና ነብያት” ጠይቀህ በቅጡ ቢያብራሩልህ ሳይሻልህ ኣይቀርም። ለግዜው ይህን ብርቅ ታሪክ እያነበብን ስለሆነ አልተመቸንም!
ጢያቂህን በጪዋ ዴንብ ስላቃርብክ ግን ቆም ቢለን ኢናሞሰጊናሎን!

Meleket
Member
Posts: 4937
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: Classic Isaias Afwerki

Post by Meleket » 30 Dec 2025, 03:57

ከዬኔታ ዘንድ እንዲህ ነው ዬተማርነው!viewtopic.php?f=2&t=373017

Post Reply