- ቲክቶኮሮች ኮኮባቸውን ሲመርጡ እንዴት እኔ እያለሁ ሌላ ተመረጠ ብሎ ያስራል፤
- ቲክቶሮቹ የትግራይ ፓለቲከኞችና አብይ በጋራ ደብቀውት የነበረውን ርሃብና ሞት አጋልጠው እርዳታ አሰባስበው የህይወት ማዳን ስራ ሲሰሩ፥ የተሰበሰበውን ገንዘብንና ንብረት እየቀማ ይገኛል!
አብይ የመንጌ እጣ እስኪደርሰው ድረስ መወራጨቱ የግድ ነው!
የት ይደርሳል ያሉት ጥጃ
ሲክለፈለፍ ጅብ በላው እንዲሉ አብይ ደግሞ አገር መምራቱን ትቶ ከኩታራ ጋር ሲሯሯጥ የጥምረቱ ሃይል ድንገት አአ ደርሶ እንዳይበላው ያሰጋል! ዋ ሁሉን ነገር ትተህ የአአን በሮች ብትጠብቅ ይሻልሃል! ግብፅ ኢትዮጵያን 360 ዲግሪ እየከበበች አብይ በየሰፈሩ ከህፃናት ጋር ይሯሯጣል!