ሶማሊላንድ ለኢትዮጵያ ያላት ጥቅም!
ሶማሊላንድ ለኢትዮጵያ ያላት ጥቅም
በእኔ አመለካከት፣ ኢትዮጵያ በሶማሊላንድና በሶማሊያ ጉዳይ ጥበብ የተሞላበት ዲፕሎማሲ የማግባባት ስራ እንጅ የማናቆርና የማካረር ጉዳይ ውስጥ ገብታ መፈትፈት የለባትም ነበር። ምክንያቱም ሁለቱም ዘላቂያዊ ጎረቤቶቻችን ናቸውና እንደ እስራኤል “በሰው ቁስል እንጨት ስደዱበት” ማለቱ አያዋጣንም።
ሶማሊላንድ የበርበራ ወደቧን ለምዕራብ ሃገሮችም፣ ለአረቦቹም፣ ለእስራኤልም እንቁልልጮ እያሳየች ሁሉም ዕውቅና እንዲሰጧት ቀንና ለሊት ትፈጋለች። በሌላ በኩል ደግሞ ግብፅ፣ ቱርክ፣ ጣሊያን፣ ሩስያና የአፍሪካ አንድነት ሶማሊያን ልዕልናሽን እናስጠብቅልሻለን እያሉ ያማልሏታል። ቻይና ሁለቱንም መንግስታት እየደገፈች በሁለት ቢላዋ ትበላለች። ሁሉም ሃገሮች ወደ ቀይ ባህርና Indian Ocean ያሰፈሰፋት የራሳቸውን ጥቅም ለማስጠበቅና የቀይ ባህርን የንግድ መስመር ለመቆጣጠር እንጂ፣ በሶማሌዎች ፍቅር ተነድፈው አይደለም።
ለምሳሌ ዛሬ የሞቃዲሾ ፖርትና የአየር ማረፊያው የሚተዳደረው በቱርክ ካምፓኒ ነው። የአርብ ኢሚሬቶች ደግሞ፣ የበርበራንና የቦሳሶን ወደብ በገንዘባቸው አማካኝነት ተተክለውበታል። አሜሪካም በሁለቱም ሃገሮች የሚሊቴሪ ቤዝ ማቋቋም ትፈልጋለች።
በነዚህ ሃገሮች ስትራተጂያዊ አቀማመጥ ምክንያት የውቅያኖሱን ጠርዝ ለመቀራመት ወደፊት ገና ብዙ ግጭት ሊፈጠሩ እንደሚችሉም አዋቂዎች ይገምታሉ። በዚህ መካከል “ሁሉ-አማረሹ” የኢትዮጵያ መንግስት ከአሰብ ወደ ጅቡቲ ከዚያም ወደ በርበራ፣ ኪስማዮና ሞቃዲሾ ሲዘልልና ሲያምታታ በአንዱንም በኩል ዘላቂያዊ የመተንፈሻ ቀዳዳ አለማግኘቱ የዲፕሎማሲ እንጭጭነቱን ያሳያል።
ተጨማሪ ሃገሮች ለሶማሊላንድ ዕውቅና ቢሰጡም ባይሰጡም ሃገሪቷ ከእንግዲህ “ጅቡቲ ለኢትዮጵያ ልትሰጠው ከምትችለው ጥቅም” በላይ አትሰጥም። ምክንያቱም ወደቦቿ በሌላ ሃገሮች ቁጥጥር ስር ሙሉ በሙሉ ስለዋሉና ካለ እነሱ ዕውቅና ኢትዮጵያ ከሶማሊላንድ ጋር ቀጥተኛ ስምምነት የምትፈፅምበት ሁኔታ አስቸጋሪ ስለሚሆን። በዲፕሎማሲ የከሸፈውን ዕድል በጫታም ጄኔራሎች በጉልበት ለማግኘት መሞከር ደግሞ ከተራ ፕሮፓጋንዳና ዲስኩርነት አያልፍም።

-
ethiopianunity
- Senior Member
- Posts: 10684
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Re: ሶማሊላንድ ለኢትዮጵያ ያላት ጥቅም!
እውነት! ሆረስ የሚተርተው እውነትም መሆኑ በጌታው እንትን ይኮራል እንደሚባለው፣ እንደ ሆረስ አይነት ካድሬ ነሚያየው ሶሻል ሚዲያና አሉባልታ ኢትዮዽያን እየደገፍኩነው በማለት በዚህ መድረክ ሶማሊላንድ ለኛ ሊሆን ነው! አሰብን እናስመልሳለን! በማለት የሶዶ ህዝብ ላይም ሆነ ወይም አንቺ እንዳልሽው ሆረስ የሚያስተጋባው ንግግር የፒፒን ሎሌነት ይሁን በአነጋገሩ እንኳን ኢትዮዽያን የሚያስገምትና ኢላማ የሚያስደርግ ነው በጎረቤትም ሆነ በሌላ አገራት። ለዚህም ነው የሖረስ ማንነትም ሆነ አብዛኛው የዚህ ዌብ ተሳታፊ ያጠራጥረኛል።
ለምሳሌ እራሱ በተረተው ተረት እላይ የጠቀስኩት፣ ሌላ አገር ሶማሊላንድን አገር እንድትሆን ባደረገው እሱ ሆይ ሆይ ይላል ከሗላው ምን ለምን እንደሚሆን በግምት ዝም ብሎ ነው የሚሄደው ።
ሁሉ ነገር ቀላል ይመስለዋል። መጀመርያውኑ ይኸው ነው ትርፉ ለ60 አመት ጀምሮ ትውልድ ም ሆነ መሪ ተብየዎች በመባከን ህዝብን በማስባከን ላይ ናቸው የለ ምንም ቁም ነገር።
ለምን መሰለሽ ፒፒ የዲፕሎማሲ እንጭጭ የሆነው፣ በተከፋፈለ አገር፣ አንድ ህዘብን ያላደረገው ፒፒ ፣ የወያኔ ሻብያና ኦነግ ህገ መን ግስትን አቅፎ ቁጭ ስላለና። እነሱንም ሰዎችንም አቅፎ ስለተቀመ ጠ አገሪቱን የሚፈራና የሚያከብር አንድም የጎረቤት አገር አይኖርም። እንደውም ኢትዮዽያን እየደፈሩ እየገደሉ፣ መሬት እየወሰዱ፣ በፊት ለፊት እንደ ሻብያ ካድሬዎች ደቂ አራዊት አይነቶች አንደ ልባቸው ትግራይን ለመገንጠል የሚወያዩበት ደረጃ ተደርሷል።
ዋና ከሚያሰጋኝ ነገር፣ የተኛ ሀዝብም ይሁን ዳያስፖራውም፣ ቅኝገዢዎችም ሆኑ አረቦች፣ ከአኢትዮዽያ በመፍረስ የሚያገኙት ጥቅም ስላለ፣ የተፈጥሮ ሀብትም ሆነ ለቅኝ ገዢዎች የቂም በቀል እርካታ እድሉ እንዲያመልጣቸው ስለማየፈልጉ፣ አሁን ህዝቡን እያስተኙ በፒፒ በኩል በ ኮሪደር ልማት ስም፣ ወደ ምንፈራው መንገድ አገሪቱን ሊያስኬዱ ምናልባትም በ2026 የአለም ሁኔታ አስከፊ መንገድ ሲለሚደረግ፣ ኢትዮዽያም እጣፋንታዋ ወይ አስከፊ ቦታ ትደርሳለች ለዚሀም ነው ህዋሀትም ሆኑ ሻብያዎች በመተማመን የሚናገሩት ያለ ምክንያት አይደለም።

በተጠፈጠፈ ካድሬና በጅማተ-ከራራ አገር ወዳድ መካከል ትልቅ ልዩነት አለ።
አጭበርባሪ ካድሬ የሃገር ወዳድነትን ጭምብል አጥልቆ ዋና ዓላማው የሆነውን ጎጠኝነቱንና ሆዱን ለማስከበር ይፈጋል። ሃሞተ-መራራ የሆነ ሃገር ወዳድ ግን ለህዝቦች ጥቅም ብቻ unconditionally ይሟገታል።
አጭበርባሪ ካድሬ የሃገር ወዳድነትን ጭምብል አጥልቆ ዋና ዓላማው የሆነውን ጎጠኝነቱንና ሆዱን ለማስከበር ይፈጋል። ሃሞተ-መራራ የሆነ ሃገር ወዳድ ግን ለህዝቦች ጥቅም ብቻ unconditionally ይሟገታል።
Re: ሶማሊላንድ ለኢትዮጵያ ያላት ጥቅም!
It is by far a well articulated and educational analysis. Ethiopia has burned its card with that ill advised and rushed proposal known as MOU. Even worst, Ethiopia was embarrassingly beaten diplomatically by dysfunctional Somalia on a peace treaty brokered by Turkey.
Now, another opportunity is presenting itself through Israel. I hope Ethiopia gets serious and take a genuine advantage of it. Higher the brightness and most experienced people (probably retired UN ex officials) to help on this. I hope the clown will not screw it up.
Now, another opportunity is presenting itself through Israel. I hope Ethiopia gets serious and take a genuine advantage of it. Higher the brightness and most experienced people (probably retired UN ex officials) to help on this. I hope the clown will not screw it up.
ሶማሊላንድ ለኢትዮጵያ ያላት ጥቅም
በእኔ አመለካከት፣ ኢትዮጵያ በሶማሊላንድና በሶማሊያ ጉዳይ ጥበብ የተሞላበት ዲፕሎማሲ የማግባባት ስራ እንጅ የማናቆርና የማካረር ጉዳይ ውስጥ ገብታ መፈትፈት የለባትም ነበር። ምክንያቱም ሁለቱም ዘላቂያዊ ጎረቤቶቻችን ናቸውና እንደ እስራኤል “በሰው ቁስል እንጨት ስደዱበት” ማለቱ አያዋጣንም።
ሶማሊላንድ የበርበራ ወደቧን ለምዕራብ ሃገሮችም፣ ለአረቦቹም፣ ለእስራኤልም እንቁልልጮ እያሳየች ሁሉም ዕውቅና እንዲሰጧት ቀንና ለሊት ትፈጋለች። በሌላ በኩል ደግሞ ግብፅ፣ ቱርክ፣ ጣሊያን፣ ሩስያና የአፍሪካ አንድነት ሶማሊያን ልዕልናሽን እናስጠብቅልሻለን እያሉ ያማልሏታል። ቻይና ሁለቱንም መንግስታት እየደገፈች በሁለት ቢላዋ ትበላለች። ሁሉም ሃገሮች ወደ ቀይ ባህርና Indian Ocean ያሰፈሰፋት የራሳቸውን ጥቅም ለማስጠበቅና የቀይ ባህርን የንግድ መስመር ለመቆጣጠር እንጂ፣ በሶማሌዎች ፍቅር ተነድፈው አይደለም።
ለምሳሌ ዛሬ የሞቃዲሾ ፖርትና የአየር ማረፊያው የሚተዳደረው በቱርክ ካምፓኒ ነው። የአርብ ኢሚሬቶች ደግሞ፣ የበርበራንና የቦሳሶን ወደብ በገንዘባቸው አማካኝነት ተተክለውበታል። አሜሪካም በሁለቱም ሃገሮች የሚሊቴሪ ቤዝ ማቋቋም ትፈልጋለች።
በነዚህ ሃገሮች ስትራተጂያዊ አቀማመጥ ምክንያት የውቅያኖሱን ጠርዝ ለመቀራመት ወደፊት ገና ብዙ ግጭት ሊፈጠሩ እንደሚችሉም አዋቂዎች ይገምታሉ። በዚህ መካከል “ሁሉ-አማረሹ” የኢትዮጵያ መንግስት ከአሰብ ወደ ጅቡቲ ከዚያም ወደ በርበራ፣ ኪስማዮና ሞቃዲሾ ሲዘልልና ሲያምታታ በአንዱንም በኩል ዘላቂያዊ የመተንፈሻ ቀዳዳ አለማግኘቱ የዲፕሎማሲ እንጭጭነቱን ያሳያል።
ተጨማሪ ሃገሮች ለሶማሊላንድ ዕውቅና ቢሰጡም ባይሰጡም ሃገሪቷ ከእንግዲህ “ጅቡቲ ለኢትዮጵያ ልትሰጠው ከምትችለው ጥቅም” በላይ አትሰጥም። ምክንያቱም ወደቦቿ በሌላ ሃገሮች ቁጥጥር ስር ሙሉ በሙሉ ስለዋሉና ካለ እነሱ ዕውቅና ኢትዮጵያ ከሶማሊላንድ ጋር ቀጥተኛ ስምምነት የምትፈፅምበት ሁኔታ አስቸጋሪ ስለሚሆን። በዲፕሎማሲ የከሸፈውን ዕድል በጫታም ጄኔራሎች በጉልበት ለማግኘት መሞከር ደግሞ ከተራ ፕሮፓጋንዳና ዲስኩርነት አያልፍም።
Re: ሶማሊላንድ ለኢትዮጵያ ያላት ጥቅም!
በከፊል እውነትነት ቢኖረውም በአብላጫው ግን አይመስለኝም። የሶማሌላንድ ነጻ አገር መሆን ለኢትዮጵያ ምቹ ዕድል ነው። ይህ ምቹ ዕድል በዘላቂ ስንመለከተው እንጅ አሁን በኢትዮጵያ ያለውን ጊዜያዊ የኦሮሙማ የፓለቲካ ተክለ-ሰውነት ወይም የኦሮሞ! የኦሮሞ !ብቻ ስግብግብ(ኬኛ) ጎጠኛ ግብ ከማስላት አንጻር መሆን የለበትም። እንደ አገር ሲታሰብ ዘላቂውን እና ታላቁን ምስል ማተኮር ያስፈልጋል። ተቀምጠው የሰቀሉት ተነስተው ማውረድ ያስቸግራል እንድሉ - ወያኔ እና ግበረአበሮቹ ያዙኝ ልቀቁኝ እያሉ እያጨበጨቡ ግመል ይጠጣብት ያሉት የአሰብ ወደብ ለአሁኑ ትውልድ እያስከፈለ ያለውን መመልከት ያስፈልጋል። ከዘላቂ አንጻር የSomaliland ነጻ አገር መሆን በርካታ አማራጭ ይሰጣል። እግዜር አንደኛውን በር ሲዘጋ ሌላ መውጫ መስኮት ከፍቶ ነው ይባላል።
በእርግጥ የSomaliland የባህር ቀጠና የሃያላ አገር የባህር ሃይል መስክ መሆኑ ይበልጥ ጥቅም ያለው ይመስለኛል። 1ኛ) ከግብጽ የገዘፉ ሃያላን አገራት በተለይ እስራዔል በዚህ ቀጠና መገኜቷ፤ ኢትዮጵያ ብቻዋን የምታደርገውን ግብ ግብ ጫና ይቀንስላታል። ድመት ባለበት አይጥ ዝር አይለም- ወይም ተሽሎክልኮ ይሰወራል። ግብጽ አይጥ ናት እስራዔል አነር። 2ኛ) ማንም አገር የኢትዮጵያን ፍትሃዊ ፍላጎት እና ጥቅም አይቃረንም - ከግብጽ እና ከምቀኛዋ ኤርትራ ክ/ሀገር በስተቀር። ስለዚህ ኢትዮጵያ በቀጠናው ትልቅ ኢኮኖሚ እና ግዙፍ ህዝብ ያላት አገር ስለሆነች ለሶማሊላንድ ከፍተኛ የኢኮኖሚ ሃይል ነች። ከፍተኛ የገቢ ምንጭ እና እርባና ያለው ብቸኛ በሚባል መልኩ ኢኮኖሚ ትብብር አካል። 3ኛ) በተከታታይ በኢትዮጵያ ላይ የአረብ አገራት የሚፈጥሩት የፓለቲካ፤ የአክራሪ ሃይማኖት እና ሁከት ዘመቻ ተገዳዳሪ ሃይል ይፈጥራል። አረቦች እንደፈለጉ ማተራመስ ማሸበር አይችሉም። ኢትዮጵያ ከእስራዔል ጋር አብሮ የመስራት እና ልምድ የመቅሰም ዕድል ይፈጥርላታል። ለግብጽ ደግሞ ከፍተኛ የእራስ ምታት ይፈጠርባታል።
Evaluate the independence of Somaliland from a long-term strategic importance to Ethiopia, not in the view of Orommuma's fake tactical propaganda. Even if given free PP will never materialize it - only drum beating

How do we know that will be the case?በእርግጥ የSomaliland የባህር ቀጠና የሃያላ አገር የባህር ሃይል መስክ መሆኑ ይበልጥ ጥቅም ያለው ይመስለኛል። ማንም አገር የኢትዮጵያን ፍትሃዊ ፍላጎት እና ጥቅም አይቃረንም - ከግብጽ እና ከምቀኛዋ ኤርትራ ክ/ሀገር በስተቀር።
ሃያላን መንግስታት አሰፍስፈው ሊሰለቅጧት እንደተዘጋጁ እያየን፣ ሌላ ጁቡቲ እንማትሆን ምን ማስተማመኛ አለን? ምዕራብያኖች በኢትዮጵያና በሶማሊላንድ መሃከል ሳይገቡ ገለልተኛ ይሆናሉ እኛም ዝቅተኛ የወደብ ክፍያ እናገኛለን ብዬ አላስብም። የእነሱ ችሮታ ሁልጊዜም ማንጠልጠያ ገመድ አለው። በተለይ የባህር ሃይል በእነሱ ዕዝ ስር ይደፍቁን ይሆናል እንጂ፣ there will not be any free lunch!
ሶማሊያ ቢገፋ ወደ ሽብር ትገባ ይሆናል እንጂ፣ አፍንጫዋ ስር እስራኤል እያለች ምንም የምትፈይደው ነገር አይኖርም። It’s too late now! ግብፅም ቃሏን ማጠፍ ዕፍረት ሆኖባት ነው እንጂ፣ የያዘችው አቅጣጫ ምንም የማያዋጣ ውዳቂ እንደሆነ ታውቀዋለች።
My point is “never trust the Ferenjis!”
BTW - It’s embarrassing to see Somalilanders wearing the star of David on their Hijab. What was that for?
Abere wrote: ↑28 Dec 2025, 14:01በከፊል እውነትነት ቢኖረውም በአብላጫው ግን አይመስለኝም። የሶማሌላንድ ነጻ አገር መሆን ለኢትዮጵያ ምቹ ዕድል ነው። ይህ ምቹ ዕድል በዘላቂ ስንመለከተው እንጅ አሁን በኢትዮጵያ ያለውን ጊዜያዊ የኦሮሙማ የፓለቲካ ተክለ-ሰውነት ወይም የኦሮሞ! የኦሮሞ !ብቻ ስግብግብ(ኬኛ) ጎጠኛ ግብ ከማስላት አንጻር መሆን የለበትም። እንደ አገር ሲታሰብ ዘላቂውን እና ታላቁን ምስል ማተኮር ያስፈልጋል። ተቀምጠው የሰቀሉት ተነስተው ማውረድ ያስቸግራል እንድሉ - ወያኔ እና ግበረአበሮቹ ያዙኝ ልቀቁኝ እያሉ እያጨበጨቡ ግመል ይጠጣብት ያሉት የአሰብ ወደብ ለአሁኑ ትውልድ እያስከፈለ ያለውን መመልከት ያስፈልጋል። ከዘላቂ አንጻር የSomaliland ነጻ አገር መሆን በርካታ አማራጭ ይሰጣል። እግዜር አንደኛውን በር ሲዘጋ ሌላ መውጫ መስኮት ከፍቶ ነው ይባላል።
በእርግጥ የSomaliland የባህር ቀጠና የሃያላ አገር የባህር ሃይል መስክ መሆኑ ይበልጥ ጥቅም ያለው ይመስለኛል። 1ኛ) ከግብጽ የገዘፉ ሃያላን አገራት በተለይ እስራዔል በዚህ ቀጠና መገኜቷ፤ ኢትዮጵያ ብቻዋን የምታደርገውን ግብ ግብ ጫና ይቀንስላታል። ድመት ባለበት አይጥ ዝር አይለም- ወይም ተሽሎክልኮ ይሰወራል። ግብጽ አይጥ ናት እስራዔል አነር። 2ኛ) ማንም አገር የኢትዮጵያን ፍትሃዊ ፍላጎት እና ጥቅም አይቃረንም - ከግብጽ እና ከምቀኛዋ ኤርትራ ክ/ሀገር በስተቀር። ስለዚህ ኢትዮጵያ በቀጠናው ትልቅ ኢኮኖሚ እና ግዙፍ ህዝብ ያላት አገር ስለሆነች ለሶማሊላንድ ከፍተኛ የኢኮኖሚ ሃይል ነች። ከፍተኛ የገቢ ምንጭ እና እርባና ያለው ብቸኛ በሚባል መልኩ ኢኮኖሚ ትብብር አካል። 3ኛ) በተከታታይ በኢትዮጵያ ላይ የአረብ አገራት የሚፈጥሩት የፓለቲካ፤ የአክራሪ ሃይማኖት እና ሁከት ዘመቻ ተገዳዳሪ ሃይል ይፈጥራል። አረቦች እንደፈለጉ ማተራመስ ማሸበር አይችሉም። ኢትዮጵያ ከእስራዔል ጋር አብሮ የመስራት እና ልምድ የመቅሰም ዕድል ይፈጥርላታል። ለግብጽ ደግሞ ከፍተኛ የእራስ ምታት ይፈጠርባታል።
Evaluate the independence of Somaliland from a long-term strategic importance to Ethiopia, not in the view of Orommuma's fake tactical propaganda. Even if given free PP will never materialize it - only drum beating
Re: ሶማሊላንድ ለኢትዮጵያ ያላት ጥቅም!
Aberech's islamophobic and zionistic aporoach to the northeast Africa geoppolitics, the christian crusader, Amde Sion himself, which brought a tragic end of Abyssinia and massive influx of Orobmo in its aftermath, you must have some residue of dope in your system not yet consumed.
State one example when Arab countries attempted to plant islamic extremism in Ethiopia. Or else you have a loose mouth against which you have no control. It just runs.
This is your christian extremism in display criminalizing innocent Ethiopian Muslims. When are you again to go to a Gonder mosque to massacre Amara Muslims during Friday prayers in order to "prempt" Islamic extremism? When?
Tell us you are the judge and jury, in fact God himself, to decide to take lives.
SOB!!!

Dama,
I am just laughing at you
Whenever the word "Arab" mentioned, you get hot tempered, yelled at Amhara, Ethiopia etc.
Did they mint "Arab" on your arse head and super-wide ስልጤ mouth
Calm down, ስልጤ even cannot be a zone let alone a country. It remains just the woreda of whatever Zone - just in case you ask recognition
Your tongue is tattooed "ስልጤ ሰገጤ ወሃቢስ" - that is what is nagging you rant non-stop

Dama wrote: ↑28 Dec 2025, 15:34Aberech's islamophobic and zionistic aporoach to the northeast Africa geoppolitics, the christian crusader, Amde Sion himself, which brought a tragic end of Abyssinia and massive influx of Orobmo in its aftermath, you must have some residue of dope in your system not yet consumed.
State one example when Arab countries attempted to plant islamic extremism in Ethiopia. Or else you have a loose mouth against which you have no control. It just runs.
This is your christian extremism in display criminalizing innocent Ethiopian Muslims. When are you again to go to a Gonder mosque to massacre Amara Muslims during Friday prayers in order to "prempt" Islamic extremism? When?
Tell us you are the judge and jury, in fact God himself, to decide to take lives.
SOB!!!
Re: ሶማሊላንድ ለኢትዮጵያ ያላት ጥቅም!
___ኃያላን አገራት በጂኦግራፊ ስለቀቡ፤ ወይም ስለ ራቁ ተጽዕኗቸው ይቀየራል በሚለው ንድፈ ሀሳብ ላይ መደምደሚያ ላይ መድረስ የሚቻል አይመስለኝም። ከየትም ቦታ መቸም ይሁን የሚፈለጉት ጥቅም ካለ ያደርጉታል።
___ ሌላው ጁቡቲ ሆነች ሶማሊላንድ ከሃያላን አገር ተጽዕኖ ውጭ አልነበሩም። ኢትዮጵያ ጂቡቲስ ስትጠቅም ነበሩ፤ ሶማሊላንድ ስትጠቀም ይኖራሉ።
____አንድ ነገር ግን በግልጽ መረዳት ይቻላል። ይኸውም ኢትዮጵያ የቀይ ባህር አካል እና ተገዳዳሪ አገር እንዳትሆን ቀደም ብለው ሻዕብያ እና ወያኔ የሚባሉ ሽፍታዎች በመጠቀም ከጫዎታ ውጭ የማድረግ ተግባር። ዛሬ ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ጠረፍ ጠባቂ እና ባለይዞታ ብትሆን የአገራት ግርግር መዐት ባልተከሰተ ነበር። አሁን ቀይ ባህር እንደ ሰረንጌቲ የውሃ ኩሬ ( water point at Serengeti wildlife) አዳኙም ታዳኙም ከዚያ እየተተረማመሰ ነው።
___ የአካባቢውን ዘላቂ ሰላም በተመለከተ ኢትዮጵያ እስካልተረጋጋች ድረስ መረጋጋት የሚቻል አይሆንም። የአካባቢው ትልቅ ህዝብ፤ትልቅ አገር እና ትልቅ ኢኮኖሚ ያላት አገር ነች። ለሶማሊላንድ የምትሰጠው የዕድገት አበርክቶ ከወታደራዊ ካምፕ ተዋፅዖ ጥቅም በላይ ነው። ኢትዮጵያ ለመረጋጋት ደግሞ ታሪካዊ ጠላቶቿን እና ተባባሪ ጋሻጃግሬዎችን መግታት ይገባል። በብቷ ስር ሁነው የሚበሏት ተባዮችም እንድሁ።
______ እንደ እኔ የኢትዮጵያ ዘላቂ አገራዊ ህልውና የሚረጋገጠው በጅቡቲ ወይም በሶማሊላንድ ነጻ መውጣት አይደለም። ኢትዮጵያ ያለህግ እና ያለአግባብ በሴራ የተሰረቀችውን ቀይ ባህር ስታስመልስ ብቻ ነው። ሴራ ትልቅ ግንድ እና ቅርንጫፍ ያለው በመሆኑ በጥበብ ሊወገድ ይገባዋል። ኢትዮጵያ ያለቀይባህር አገር አትሆንም - ልሁንም ብትል አትችልም። ቀይ ባህርን የሰረቁት ቢሆኑ ዕረፍት እና ሰላም አልባ ሁነው ሲቅበዘበዙ ይኖራሉ እንጅ አይችሉም።
______ ሶማሊላንዶች ከ35 አመታት ነጻ አገርነት ጽኑ ትግል በኋላ የግብዙ አለም የትግላቸውን መራርነት ሳይቀበል ዛሬ እሳራዔል በጀግንነት ነጻ አገር መሆናቸውን ስታውቅላቸው ይህን ታሪካዊ ውለታ የዳዊት ኮከብ ብቻ ሳይሆን ከዚያ የበለጠ ቢያውለበልቡ ይገባቸዋል። በእውነት ይህን እኔ እንደ ስልጣኔ ነው የምቆጥረው። ለቀጠናው ህዝብ የሃይማኖት እና የባህል ዕድገት ተምሳሌት ነው።

Selam/ wrote: ↑28 Dec 2025, 14:36How do we know that will be the case?በእርግጥ የSomaliland የባህር ቀጠና የሃያላ አገር የባህር ሃይል መስክ መሆኑ ይበልጥ ጥቅም ያለው ይመስለኛል። ማንም አገር የኢትዮጵያን ፍትሃዊ ፍላጎት እና ጥቅም አይቃረንም - ከግብጽ እና ከምቀኛዋ ኤርትራ ክ/ሀገር በስተቀር።
ሃያላን መንግስታት አሰፍስፈው ሊሰለቅጧት እንደተዘጋጁ እያየን፣ ሌላ ጁቡቲ እንማትሆን ምን ማስተማመኛ አለን? ምዕራብያኖች በኢትዮጵያና በሶማሊላንድ መሃከል ሳይገቡ ገለልተኛ ይሆናሉ እኛም ዝቅተኛ የወደብ ክፍያ እናገኛለን ብዬ አላስብም። የእነሱ ችሮታ ሁልጊዜም ማንጠልጠያ ገመድ አለው። በተለይ የባህር ሃይል በእነሱ ዕዝ ስር ይደፍቁን ይሆናል እንጂ፣ there will not be any free lunch!
ሶማሊያ ቢገፋ ወደ ሽብር ትገባ ይሆናል እንጂ፣ አፍንጫዋ ስር እስራኤል እያለች ምንም የምትፈይደው ነገር አይኖርም። It’s too late now! ግብፅም ቃሏን ማጠፍ ዕፍረት ሆኖባት ነው እንጂ፣ የያዘችው አቅጣጫ ምንም የማያዋጣ ውዳቂ እንደሆነ ታውቀዋለች።
My point is “never trust the Ferenjis!”
BTW - It’s embarrassing to see Somalilanders wearing the star of David on their Hijab. What was that for?
Abere wrote: ↑28 Dec 2025, 14:01በከፊል እውነትነት ቢኖረውም በአብላጫው ግን አይመስለኝም። የሶማሌላንድ ነጻ አገር መሆን ለኢትዮጵያ ምቹ ዕድል ነው። ይህ ምቹ ዕድል በዘላቂ ስንመለከተው እንጅ አሁን በኢትዮጵያ ያለውን ጊዜያዊ የኦሮሙማ የፓለቲካ ተክለ-ሰውነት ወይም የኦሮሞ! የኦሮሞ !ብቻ ስግብግብ(ኬኛ) ጎጠኛ ግብ ከማስላት አንጻር መሆን የለበትም። እንደ አገር ሲታሰብ ዘላቂውን እና ታላቁን ምስል ማተኮር ያስፈልጋል። ተቀምጠው የሰቀሉት ተነስተው ማውረድ ያስቸግራል እንድሉ - ወያኔ እና ግበረአበሮቹ ያዙኝ ልቀቁኝ እያሉ እያጨበጨቡ ግመል ይጠጣብት ያሉት የአሰብ ወደብ ለአሁኑ ትውልድ እያስከፈለ ያለውን መመልከት ያስፈልጋል። ከዘላቂ አንጻር የSomaliland ነጻ አገር መሆን በርካታ አማራጭ ይሰጣል። እግዜር አንደኛውን በር ሲዘጋ ሌላ መውጫ መስኮት ከፍቶ ነው ይባላል።
በእርግጥ የSomaliland የባህር ቀጠና የሃያላ አገር የባህር ሃይል መስክ መሆኑ ይበልጥ ጥቅም ያለው ይመስለኛል። 1ኛ) ከግብጽ የገዘፉ ሃያላን አገራት በተለይ እስራዔል በዚህ ቀጠና መገኜቷ፤ ኢትዮጵያ ብቻዋን የምታደርገውን ግብ ግብ ጫና ይቀንስላታል። ድመት ባለበት አይጥ ዝር አይለም- ወይም ተሽሎክልኮ ይሰወራል። ግብጽ አይጥ ናት እስራዔል አነር። 2ኛ) ማንም አገር የኢትዮጵያን ፍትሃዊ ፍላጎት እና ጥቅም አይቃረንም - ከግብጽ እና ከምቀኛዋ ኤርትራ ክ/ሀገር በስተቀር። ስለዚህ ኢትዮጵያ በቀጠናው ትልቅ ኢኮኖሚ እና ግዙፍ ህዝብ ያላት አገር ስለሆነች ለሶማሊላንድ ከፍተኛ የኢኮኖሚ ሃይል ነች። ከፍተኛ የገቢ ምንጭ እና እርባና ያለው ብቸኛ በሚባል መልኩ ኢኮኖሚ ትብብር አካል። 3ኛ) በተከታታይ በኢትዮጵያ ላይ የአረብ አገራት የሚፈጥሩት የፓለቲካ፤ የአክራሪ ሃይማኖት እና ሁከት ዘመቻ ተገዳዳሪ ሃይል ይፈጥራል። አረቦች እንደፈለጉ ማተራመስ ማሸበር አይችሉም። ኢትዮጵያ ከእስራዔል ጋር አብሮ የመስራት እና ልምድ የመቅሰም ዕድል ይፈጥርላታል። ለግብጽ ደግሞ ከፍተኛ የእራስ ምታት ይፈጠርባታል።
Evaluate the independence of Somaliland from a long-term strategic importance to Ethiopia, not in the view of Orommuma's fake tactical propaganda. Even if given free PP will never materialize it - only drum beating
Re: ሶማሊላንድ ለኢትዮጵያ ያላት ጥቅም!
ትላንትናም፣ ዛሬም ወደፊትም መዳረሻችን ቀይ ባህር መሆን እንደሚገባው እስማማለሁ። ሆኖም ይኸን ህሳቤ እንደ አበደ ውሻ የምትቅበዘበዘው የዕርጉም ወያኔ የእንግዴ-ልጅ የሆነችው አጭበርባሪ ፒፒ ዴሊቨር ታደርጋለች ብሎ ማሰብ የዋህነት ነው።
እስራኤል ለሶማሌላንድ ዕውቅና ሰጠች ብሎ እንጣጥ እንጣጥ ማለትም ለኢትዮጵያውያኖች ምንም የሚፈይደው ነገር የለም።
እስራኤል ኢራንን ካኮላሸቻት ጀምሮ፣ ትኩረቷን የመጨረሻዋን ተፃራሪዋን ቱርክን ወደ ማንበርከኩ አዙራለች። ስለዚህ ሶማሊላንድን ዕውቅና የሰጠችው ለሶማሊላንድ አዝና ሳይሆን ቱርክን ለማፈንና ሁዚን ለማነቅ ነው። በተያያዘም የቻይና ቤልት & ሮድ በቱርክ መሃል ሰንጥቆ እንዳይሄድ ለማሻጠር ነው።
በእኔ አስተያየት፣ ነገሮች መስመር እስኪይዙ ድረስ ኢትዮጵያ ለየትኛውም ሃይል መወገን የለባትም፣ ከአፍሪካ ሃገሮች መሀከልም ተስፈንጥራ ለሶማሌላንድ ዕውቅና መስጠት አይገባትም።
ሻዕቢያ እንደሆነች በስብሳም ይሁን ዕንቅፋት ጥሏት መውደቋ አይቀርም፣ ስለዚህ ፉከራውንና ሱሪ-ባንገቱን ትንሽ ረገብ አድርጎ realistic groundwork መጀመር ይሻላል።