Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10853
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

In healthy and caring nation, it uses its resources appropriately

Post by ethiopianunity » 24 Dec 2025, 15:48

Since Tplf era, Ethiopia's resources is being exploited to no avail so population benefit from it. Greedy Shabia Isayas and Tplf the moment they took over Ethiopia, they began exploiting and misappropriating its sources until they began war on each other. ሌቦተች ሲሰርቁ ይተባበራሉ ሲከፋፈሉ ይጣላሉ እንደተባለው ዋና ጦርነቱ በዚህ ምክንያት ነው።

ንጉሶቻችን እምቢ ብለው የቆዪትን ሀብትና ሀገር በውጭዎች ና በውስጥ ጠላቶች እየተቀራመቷት ነው። መሬቱ፣ ውሀው አባይ፣ ወረቁ፣ ኦፓሉ፣ ከብቶቻችን፣ ቡናችን፣ ሰሊጥ፣ እንዶድ፣ነዳጅ ፣ እጣኑ፣ ጤፉ ወዘተ በሙስና የዘፈቀ መንግስት በስተቀረ እየሸጠ ያለው መንግስት፣ ህዝብ በስቃይ ላይ ነው። አንድችም ህዝብ ባለቤት ሆኖ ሪሶርሱን በማምረት ባለቤት ሊያደርጉት አልቻሉም፣ ስራም እንዲፈጥርበት።