Re: Emmanuel - Jesus- God with us!
የማቴዎስ ወንጌል 1-21፤ ድንግል ትፀንሳለች ወንድ ልጅም ትወልዳለች፤ እርሱ ሕዝቡን ከኃጢአታቸው ያድናቸዋልና ስሙን ኢየሱስ ትለዋለህ።
የሐዋርያት ሥራ 4-12፤ መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።
የዮሐንስ ወንጌል 3-16፤ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
የዮሐንስ ወንጌል 3-18፤ በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።
የዮሐንስ ወንጌል 1: 1-5
በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ። ይህ በመጀመሪያው በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ። ሁሉ በእርሱ ሆነ፥ ከሆነውም አንዳች ስንኳ ያለ እርሱ አልሆነም። በእርሱ ሕይወት ነበረች፥ ሕይወትም የሰው ብርሃን ነበረች። ብርሃንም በጨለማ ይበራል፥ ጨለማም አላሸነፈውም።
የዮሐንስ ወንጌል 1:11-12
የእርሱ ወደ ሆነው መጣ፥ የገዛ ወገኖቹም አልተቀበሉትም። ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤

Thank you Odie !
Re: Emmanuel - Jesus- God with us!
RSA worship
Siyabonga Jesu = thank you Jesus
Ngwenyama Jesu = king Jesus
Siyabonga Jesu = thank you Jesus
Ngwenyama Jesu = king Jesus
Re: Emmanuel - Jesus- God with us!
Enjoy Nice dance at the ending
Re: Emmanuel - Jesus- God with us!
This thread is only for whose spirit is open to Jesus!
I know you have the spirit of anti-christ opposing the death and reserrection of Jesus. May the Lord have mercy with your soul. Don’t be bitter with this post. Leave it and move on! You don’t have to respond for everything!
Re: Emmanuel - Jesus- God with us!
Dude I don’t think you understand what you are talking about or what you want on this. I know you say you are atheist, agnostic, muslim activist and what not. Your typical thread mark is you don’t like closing a conversation. I will leave you alone to spew your insults!
Happy christmas since I heard you once say you were with evangelicals too but your heart is a stone and your soul confused. Let Jesus have mercy on you!
Done!
የሉቃስ ወንጌል 23-34 ኢየሱስም፦ አባት ሆይ፥ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው፡ አለ። ልብሱንም ተካፍለው ዕጣ ተጣጣሉበት።