Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Naga Tuma
- Member+
- Posts: 7174
- Joined: 24 Apr 2007, 00:27
Post
by Naga Tuma » 16 Dec 2025, 14:25
እዚሁ መድረክ ላይ ነበር በክብር ኣፄ ሀይለ ሥላሴ ማለት እንኳን ተስኖህ ሀይሌም ሞቷል፣ ዘመን የማይሽራቸዉ ኣፄ ምኒልክ ብቻ ናቸዉ ብለህ ሰንብተህ የተምች ገርጋራ ሆነህ ብቅ ስትል ሸዋንቆጨዉ ብለህ ኣዲስ ስም ኣወጣህ፣ የቴዎድሮስ ካሳሁንን የኋላ ከሌለ ስንኝን ረስተህ፣ የህሊና ጽናትን እርግፍ ኣድርገህ።
The enlightened term is not the chosen, but the elected.