አንግስው እረኛ ስው ያላገደ
ቢሽክሌት ሊነዳ ካምቦሎጆ ወረደ
ኳስ አንከባለለ እየተወራረደ
መኪና አሽከረከረ ሹፌር እያስወረደ
ከእግር እስከራሱ አገር እየነደደ::
አጭበርባሪ አንግስው አዲስ ቋንቋ መጣ
ብልፅግና ተብሎ በተፈጠረው ጣጣ
አገር ሁሉ ሊስርቅ ትጥቁን ይዞ ወጣ::
የስርቆት ሚኒስቴር ቢቋቋም ጥሩ ነው
ስርአት የሌለው ስርቆት ምንድነው ምንድነው::
መከላከያው ስሙ ይቀየር
ወደ ጦር ሚንስቴር
ጦርነት እየለኮስ አይደል በገባበት ስፈር
መች ተከላካይ ሆነ ለመጠበቅ አገር!
Gambela burning war news below first few minutes
Even South sudan fighters are there due to ethnic violence. The boundary between South Sudan has been blurred for quite a time!