Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Odie
Member+
Posts: 6888
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: THE HISTORIC PM MODI VISIT - A MILESTONE IN INDIA - AFRICA TIES

Post by Odie » 16 Dec 2025, 16:17

[quote=Horus post_id=1596245 time=1765914672
[/quote]

የደንቆሮ ለቅሶ መልሶ መላልሶ!

You are doing this ad nauseam!

Horus
Senior Member+
Posts: 41963
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: THE HISTORIC PM MODI VISIT - A MILESTONE IN INDIA - AFRICA TIES

Post by Horus » 16 Dec 2025, 16:36

Odie wrote:
16 Dec 2025, 16:17
[quote=Horus post_id=1596245 time=1765914672
የደንቆሮ ለቅሶ መልሶ መላልሶ!

You are doing this ad nauseam!
[/quote]

አንተ የግብጽ ጩሎ ገና ታስታውካለህ! :lol: :lol: :lol:

ውጣ ከኢትዮጵያ ፎረም ገረድ!

Meleket
Member
Posts: 4942
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: THE HISTORIC PM MODI VISIT - A MILESTONE IN INDIA - AFRICA TIES

Post by Meleket » 17 Dec 2025, 02:48

ያኔ እንዲህ የሰማይ ሰረገላ ባልነበረበት ግዜ ህንዶቹን በቀይ ባህር በኩል ነበር ወደ አሁኗ ኢትዮጵያ እናሸጋግራቸው የነበረው? ብለን እስቲ እንቀልድ። :mrgreen:

የህንዱ ሙዲ፡ የትግራዩዋ ዬሃ(ይሃ)ን ለመጎብኘት በቁ ወይስ አልተቻለም።? ሰላም ከሌለ መቼም የሙዲ ጉብኝት በታሪካዊቷ ትግራይ የሚቻል ኣይደለም። “ሰብኣይ አሊኽን ጭሕምን ጸሊእኽን” ይላሉ ያኛዎቹ ሲተርቱ! "የአሁኗ የብልጥግኖቹ ኢትዮጵያ ጥንታዊ ታሪክን እየፈለገች ትግራይን መግፋት ኣይቻልም" እንደማለት ነው ትርጉሙ።

መቼም የህንዶች አሻራ ትግራይ ክልል ውስጥ በየሃና በራማ እንዳለ ነው የሚነገረው።

ኢትዮጵያ ከህንድ ጋር ታሪካዊ ትስስር አለኝ የምትል ከሆነ መሰረቱ ያለው የሃና ራማ ላይ መሆን አለበት።

እርግጥ ነው ይህንን የምንመሰክረው “በቀይባህራችን” በኩል ግብር እያስከፈልን እናሳልፋቸው እንደነበር ስለምናዉቅ ነው፡ ዝሆኖችንና ወዘተን እንልክላቸው እንደነበር ግን አንነግራችሁም ብለን ቀልደናል።

ለማንኛዉም እስቲ ይህን የምርምር ውጤት ፈትሹት!
https://www.researchgate.net/publicatio ... A_ETHIOPIA
:mrgreen:





ትግራይ ከመለኺ ዓዲ ባዜን ሳባ” ነበር ያለው ኤርትራዊው ድምጻዊ በረኸት መንግስተኣብነፍሱ በሰላም ትረፍ!

Horus
Senior Member+
Posts: 41963
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: THE HISTORIC PM MODI VISIT - A MILESTONE IN INDIA - AFRICA TIES

Post by Horus » 17 Dec 2025, 13:12

አቶ መለከት፣
ትግሬ ከየሃ ጋር ምንም ግንጉነት የለውም ። በየሃ ዘመን ከህንድ ጋር ንግድ ተደረገ እንጂ ህንድ ኢትዮጵያን አልገዛችም ፣ ሃይማኖቷንም አላመለክንም ። ወደ ዛሬ ስንመጣ የተረገመው የሰፈራችሁ ሕዝብ ወደ ፊት ተጉዞ ከግዜና አለም ጋር እንደ መገስገስ ማቅና ቅማል ለብሶ ስላልነበረበት ታሪክ ሲጠመዝዝ ነው ኢትዮጵያን ጭምር ወደ ኋል ይዞ ያለው ።

አሁን እኛ ደቦቦች በቃ ብለናል! ትርክት ሰልችቶናል ፣ ትግሬ በለው ኤርትራ ሲፈልግ ወደ የሃ ሲፈልግ ወደ ዳማት ይመለስ ። እኛ አሁን ላይ ማውራትና መስራት የምንፈልገው ስለ ፈጣን ባቡር ፣ ስለ ሰው ሰራሽ ክህሎትና መናፈሻ ከተማ ነው ።

ኬር

Meleket
Member
Posts: 4942
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: THE HISTORIC PM MODI VISIT - A MILESTONE IN INDIA - AFRICA TIES

Post by Meleket » 18 Dec 2025, 02:51

ወዳጃችን Horus፡ ማን ነው ታዲያ ከየሃና ከራማ ጋር ግንኙነት ያለው? ህንድ ኣቢሲንያን ሆነ ኢትዮጵያን ገዛች ያለ ሰዉ እኮ ዬለም። ጎበዝ በጣም ትግሮቹን መጥላት ግን ደግ ኣይመስለንም? ዋጋ ያስከፍላል። ታሪክን ሽምጥጥ አድርጎ መካድና አዲስ ታሪክ ለመፍጠር መፍጨርጨር በዚህ ዘመን የሚቻል አይደለም።

ህንዶች አቢሲንያን ባይገዟትም፡ ትዕቢት የወጠራቸውን የአቢሲኒያ ነገስታት ግን አደብ ለማስገዛት ወደ መቅደላ ሲተሙ ታዝበናቸው ነበር፡ በናፕዬር መሪነት መሆኑ ነው። አሁንም ያለዓቅማቸው ቱርቱር የሚሉ “ነገስታት” ካሏችሁ፡ የሰው ገንዘብ የሚመኙ “ተመስገን ማለት “ የማያዉቁ ገዢዎች ካሉዋችሁ፡ ካለፉት ፉርሽ አጤዎቻቹ ትምህርት ቢቀስሙ መልካም ነው።

እኛ ደቡቦች በቃ ብለናል” ነው ያልከው። በቃ ሃገርህን በደቡብና በሰሜን አቧድነህ እያጋደልክ፡ አንተ መሀል ጉራጌ ውስጥ ተወትፈህ፡ በግርግር ለመበልጸግ ነው ያሰብከው ማለት ነውን? ብለን አንቀልድብህም።

“ትርክት ሰልችቶናል” ስትል እንዳልቆየህ ያንተው ብልጥግና “ዓሰብ የኛ ነው ቀይባህር በቀይ ደማችን” የሚል ከዓለም ህግ ጋር የሚጣረስ ትርክት ሲተርክ ግን አልሰማህም ማለት ነው! ገራሚ ጉራጌ ነህ ጃል! እስቲ በል ስለሰው ሰራሽ ክህሎት ስለ ፈጣን ባቡር ስለ መናፈሻ ከተማ መትጋትህ መልካም ነው፡ በሺዎች የሚቆጠሩ ከቤቶቻቸው የተፈናቀሉ ዜጎችህንም ጉዳይ ግን አትርሳ፡ ምክንያቱም እሮሯቸውና የድሆች እምባ ተራራን ስለሚንድ። ስለሆነም እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ደግሞ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና “ከሰዉ ሰዉ ቢለዩ” ስለሆነ ጉዳዩ፡ ደቡብ ሰሜን ብለህ ማቧደኑ አይጠቅምህም የሚል ምክር ለግሰንሃል!

ስለ ሰው ሰራሽ ክህሎት ካነሳህ ዘንዳ ሰው ሰራሽ ክህሎት ስለ ህንድና ሃገርህ ግንኙነት ምን ይላል እስቲ እንመልከት
AI Overview

Indian soldiers formed the backbone of the 1868 British Expedition to Abyssinia (Ethiopia), providing the bulk of the 13,000 troops, engineers (Sappers & Miners from Bombay/Madras), artillery, and vital logistical support (like elephants) for the arduous march to Magdala, showcasing Britain's colonial power by using its Indian Army to achieve punitive goals against Emperor Tewodros II, ultimately securing the release of hostages.
Key Roles of Indian Soldiers:
• Combat Forces: Indian infantry battalions and cavalry regiments made up most of the fighting force, alongside British units.
• Engineering & Logistics: Bombay and Madras Sappers & Miners were crucial for building infrastructure like a port at Zula and constructing a railway and roads inland, facilitating the massive supply chain.
• Transport: Indian soldiers managed the 40,000 animals, including elephants from India, used to haul heavy artillery and supplies across the difficult terrain.
• Support Staff: A huge contingent of Indian camp followers, laborers, and specialists accompanied the army, essential for operations.

Indian Troops, Abyssinian Expedition 1867 old antique print picture

https://www.antiquemapsandprints.com/pr ... qROS6CXGQU


ምስሉ ላይ የሚታዩት በናፕዬር የተመሩት የእንግሊዝ ሰራዊት አካል የነበሩት ህንዳውያን ወታደሮች መቅደላን ባተራመሱበትና ትዕቢተኛውን አጤ ቴድሮስ በደመሰሱበት ወቅት መሆኑ ነው! አቢሲኒያን እንዲገዙ ስላልፈቀድንላቸው ደግሞ ውልቅ ብለው በመጡበት አኳሃን ሲሄዱ ተመልክተናቸው ነበር ብለን አናስቅህም! :mrgreen:

ኬር ያለ ቀይባህር!
:mrgreen:
Horus wrote:
17 Dec 2025, 13:12
አቶ መለከት፣
ትግሬ ከየሃ ጋር ምንም ግንጉነት የለውም ። በየሃ ዘመን ከህንድ ጋር ንግድ ተደረገ እንጂ ህንድ ኢትዮጵያን አልገዛችም ፣ ሃይማኖቷንም አላመለክንም ። ወደ ዛሬ ስንመጣ የተረገመው የሰፈራችሁ ሕዝብ ወደ ፊት ተጉዞ ከግዜና አለም ጋር እንደ መገስገስ ማቅና ቅማል ለብሶ ስላልነበረበት ታሪክ ሲጠመዝዝ ነው ኢትዮጵያን ጭምር ወደ ኋል ይዞ ያለው ።

አሁን እኛ ደቦቦች በቃ ብለናል! ትርክት ሰልችቶናል ፣ ትግሬ በለው ኤርትራ ሲፈልግ ወደ የሃ ሲፈልግ ወደ ዳማት ይመለስ ። እኛ አሁን ላይ ማውራትና መስራት የምንፈልገው ስለ ፈጣን ባቡር ፣ ስለ ሰው ሰራሽ ክህሎትና መናፈሻ ከተማ ነው ።

ኬር

Horus
Senior Member+
Posts: 41963
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: THE HISTORIC PM MODI VISIT - A MILESTONE IN INDIA - AFRICA TIES

Post by Horus » 18 Dec 2025, 12:32

አቶ መለከት፣
እኔና አንተ የሚያምርብን ስለ ቋንቋ ስረ ነገር ስንጫወት ብቻ ነው ። ጉራጌን በትንሽ መንደር በመወተፍ ማማትማ መዋሸት ነው ። በኢትዮጵያዊያን ዘንድ ምን ይባል መሰለህ 'ጉራጌ እንደ ዉሃ በሁሉም ቦታ አለ' ነው የሚባለው! የጉራጌ ክትፎን እስከ ዛሬ አላውቀውም ካልክ ዋሾ ነህ ። በምትኩ ምነው አንዲት ዉቴል ቤት ገብተን እስቲ አንድ የትግሬ እንትን ወይም እስቲ አንድ የኤርትራ እንትን ስጪኝ ለማለት ያልቻልነው? የናንተ ምግብ እኛ ጋ ስላልደረሰ ነው ። ታዲያ ማነው ትንሽዬ ቦታ ተወትፎ የኖረ ። ትግሬ በጣም እጅግ በጣም ስለሚያንገራግር ጩሃቱ በዛ እንጂ በቀሩት ኢትዮያውያኖች ዘንድ አንዳች ተጽኖ ሆነ አበርክቶ እንዳላደረገ ግልጽ ነው ። ለ27 አመት መሃል አገር ቢመጣ የተረፈን ዘረኛው የዘር ፖለቲካ ነው ። ታዲያ ማነው ጎጠኛ ማነው በመንደሩ ተወትፎ የቀረ?

Fact is a claim that can be confirmed to be true. Fiction/opinion is a claim that cannot be confirmed to be true. By the way the claim that Assab is an Ethiopian territory is a statement that can be confirmed to be true.

Kair

sesame
Member+
Posts: 8364
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: THE HISTORIC PM MODI VISIT - A MILESTONE IN INDIA - AFRICA TIES

Post by sesame » 18 Dec 2025, 12:58

Horsey,

Can you explain this. The Birr was trading at around 181 for the dollar before Modi's visit. After his visit, it fell to 187. You have been treating his visit as the second coming of Christ. But the real consequence has been to downgrade the birr by 6 birr. May be it is the devastating reality that Ethiopia is now ranked as 4th in the most endangered state watchlist that is making those with Birr desperate to get dollars! That, Horsey, is called reality. It cannot be massaged and moulded by idiotic propaganda!

https://ethioblackmarket.com/
:lol: :lol: :lol:

Meleket
Member
Posts: 4942
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: THE HISTORIC PM MODI VISIT - A MILESTONE IN INDIA - AFRICA TIES

Post by Meleket » 19 Dec 2025, 04:08

ወዳጃችን Horus ፡ አንተ ጉራጌን ለመካብ ሕዝብን ያህል በሰፈር ቦድነህ የተረገመ የተመረቀ ማለትህ መልካም አይደለም። ለምን ብትል “ሰው በመብል ብቻ ኣይኖርም” ብሎ ያስተማረን የጋራ መምህራችን፡ “ረጋሚዎች የተረገሙ ናቸው” ባይለንም እንዲያ መሆኑን አመላክቶናል። በመሆኑም በዚህ በምጽዓቱ ዘመን፡ ስለ መብል ብቻ ማሰብን ገታ አድርገህ ስለ ምረቃ ስለ መባረኽ ስለ ፍቅር፡ ተመስገን ስለማለት ወዘተ እንድታሰላስል እንመክርሃለን። ለመሆኑ ዝዋይ ሃይቅ ኣካባቢ ያሉት “ትግሮች” እንዴት ናቸው? አለቃ ታዬ መቼም ያገራችሁን ታሪክ ቁልጭ አድርገው ሲጥፉ፡ የምድሪባሕሪው የአዝማች ስብሃትን ሚና ፍንትው አድርገው ነበር የገለጡት። ለመሆኑ አለቃ ታዬ የዝዋይ ሰው ናቸው ወይስ የዬት ሃገር ሰው ናቸው!

ትግሬው አጤ ዮሃንስ፡ ባንድ ወቅት የሸዋው ንጉሥ ምኒልክ ብዙ ጉራጌዎችን በጦር አስገብሮና ማርኮ፡ ባርያ አድርጎ፡ በስጦታ መልክ እንደ አጋሰስ እዬነዳ ለትግሬው አጤ ዮሃንስ ገጸበረከት ሊሰጥ ቢልክ፡ ትግሬው አጤ ዮሃንስ ደግሞ “ጉራጌዎች ወንድሞቸ ናቸው፡ ከዛሬ በኋላ ባርያ ብታደርጋቸው ወዬልህ!” ብለው አስጠንቅቀውት ነበር የሚል እዉነተኛ ታሪክን መቼም የብልጽግና ካድሬዎች አይነግሩህም። ይህን ታሪክ እያወቅክ ትግሮቹን ርጉሞች ካልካቸው ግን “ወርቅ ላበደረ ጠጠር” የሚባለው አባባል እዉነት መሆኑን አስመስክረሃል።

ለማንኛውም እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ከጉራጌ ህዝብ ጋር ጥል የለንም፡ በስመ ጉራጌ “ዓሰብ የኛ ነው፡ ቀይባህራችን በቀይ ደማችን “ ወዘተ እያሉ የሚነግዱ ሆድ አምላኩ ግለሰቦችን ግን፡ በኤርትራ ቀልድ ስለሌለ፡ ልክልካቸውን እንነግራቸዋለን፡ በብሄራዊ ቋንቋቸው። :mrgreen:

ኬር ያለ ቀይባህር!
:mrgreen:
Horus wrote:
17 Dec 2025, 13:12
... የተረገመው የሰፈራችሁ ሕዝብ ...

Post Reply