Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Odie
- Member+
- Posts: 6888
- Joined: 24 Jun 2024, 23:07
Post
by Odie » 17 Dec 2025, 14:05
ይብላኝ ለሚስነጠቀው ሁረስ
የተክበሩት እንግዳ ጉብኝት አቋርጠው ሄዱ አሉ
አገሪቱ ውስጥ እገታ መብዛቱን ያዩ ህንዶች ፈርተው ነው ወይ ቀድመው የጠሯቸው ይላሉ ጠርጣሪዎች::
ያለወደድከው ስብስባ ውስጥ ስትሆን ለጉዋደኛ ስብስባ መሃል ደውልልኝ በ emergency አሳቤ እንድወጣ እንደሚባለው ማለት ነው

-
Odie
- Member+
- Posts: 6888
- Joined: 24 Jun 2024, 23:07
Post
by Odie » 17 Dec 2025, 19:08
ምናምንቴ አለቃ ሲሆን
ቀበሮ የበግ ለምድ ለብሶ ስጋ ሲያስትናግድ!
መንትፍ ነው መመርያው አጭበርብር አስገድድ::