Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 18994
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

አብይ ይኽን ሰው ፀጉረ ልውጥ ብሎ ይሆን ያሰረው?

Post by Axumezana » 17 Dec 2025, 15:48

እወቁልኝ እኔ ብቻ አሳሪ
ሁልሺም ታሳሪ
ለእኔ ብቻ ስገዱ አሰግዱ
እምቢ ብላችሁ ብትወላገዱ
ይጠብባችሃል መንገዱ
ትግረዋይ ከሆንክማ
ትታሰራለህ በአለማማ
ፀጉረ-ልውጥ ግዛቴን ልቀቅ
አለብኝ የወያነ ቂም በጥልቅ
የቀን-ጅብ ካናዳ ግባ ከዚህ ውልቅ





https://youtube.com/shorts/CCxgWcEZFjQ? ... SdydPcGThO