Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 41963
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

LEADER OF THE 4TH WORLD SUPER POWER WILL LAND IN ADDIS ANY MINUTE!

Post by Horus » 15 Dec 2025, 23:25

LONG LIVE THE INDO-ETHIOPIAN HISTORICAL LONG, LONG CONNECTION!


sesame
Member+
Posts: 8364
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: LEADER OF THE 4TH WORLD SUPER POWER WILL LAND IN ADDIS ANY MINUTE!

Post by sesame » 15 Dec 2025, 23:40

Horsey,

They say, 90% of Addis is still as slumiest as it has always been! Modi will not be allowed to see this!
:lol: :lol: :lol:


tarik
Senior Member+
Posts: 36941
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

Re: LEADER OF THE 4TH WORLD SUPER POWER WILL LAND IN ADDIS ANY MINUTE!

Post by tarik » 15 Dec 2025, 23:46

600 million Indians sh1t outside and 80 million cursed-land-sh1topia sh1t outside as well. Birds of the same feather flock together :lol:
:mrgreen:

Horus
Senior Member+
Posts: 41963
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: LEADER OF THE 4TH WORLD SUPER POWER WILL LAND IN ADDIS ANY MINUTE!

Post by Horus » 16 Dec 2025, 00:13

Fifi,
አገር ስለሌለህ የሕይወትህ ተልኮ ኢትዮጵያ እንደ ሃሳብህ እንድትሆልህ መቃዠት ነው!

ፈጣን አገር ኢትዮጵያ ግ ን በእጅጉ እየነጎደች የጎመራች ሥራዎቿን እንኳ መከታተል እስከ ሚያቅተን ድረስ ! ኢትዮጵያኮ በየሳምንቱ ያለም መሪ የሚጎበኛት አገር ነች! ያለ አንዳች እረፍት ይህን ሁሉ ሥራና ትግጅት የሚያደርጉት ወጣት የአቢይ አህመድ ኃይሎች ከፈተኛ እጅግ ከፍተኛ ማስጋናና አድናቆት ነው የሚገባቸው !!!

ኢትዮጵያኮ በኖቬምበር 2027 65 እስከ 70 000 ያለም ሕዝብ አለም አቀፍ ደረጃውን በያዙ ሆቴል ቤቶች የምታስተናግድ ታላቅ ግዙፍ አገር ነች! ኤቦ ከማለት ሌላ ምን ይባላል :!: :idea:

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅሞች ከብዙ በጥቂቱ...

1) የኢትዮጵያ ባህር በር እና ባህር ኃይል ጥያቄ
(2) የህዳሴ ግድብና ሌሎች አባይ ላይ ስለሚገነቡ ግድቦች
(3) የኢትዮጵያ የውሃ ህብትና የውሃ ኃይል ጥያቄ
(4) የአረንጓዴ አገር አቀፍ የደን ልማት ጥያቄ
(5) ኮሪደርና የኢትዮጵያ ከተሞች ዝመና ጥያቄ
(6) የኢትዮጵያ እርሻ ዝመናና የመስኖ ልማት ጥያቄ
(7) የማዳበሪያ ፋብሪካ ግምባታ
(8) የእርሻ ትራክተር ፋብሪካ ግምባታ
(9) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል
(10) የኢትዮጵያ አየር መንገድ
(11) የኢትዮጵያ ቴሌኮም
(12) የዲጂታል ኢትዮጵያ ፕሮጀክት
(13) የኢትዮጵያ ሰው ሰራሽ ክህሎት ፕሮጀክት
(14) የኢትዮጵያ እስፔስ ሳይንስ ምርምር ጉዳይ
(15) የኢትዮጵያ ኑክሊየር ኃይል ምርመር ጉዳይ
(16) የኢትዮጵያ እስቶክ ማርኬት ጉዳይ
(17) የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪያላይዜሽን ፕሮጀክት
(18) የኢትዮጵያ ቱሪዝም ኢንዱስትሪ ፕሮጀክት
(19) የኢትዮጵያ እስታጽቲክስ ሳይንስ እድገት
(20) የኢትዮጵያ አርትና ስነጽሑፍ እድገት ጉዳይ
(21) የኢትዮጵያ ማዕድን ኢንዱስትሪ እድገት ጉዳይ
(22) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምክክር ኮሚሽን
(23) የኢትዮጵያ ብረት ኢንዱስትሪ
(24) የነዳጅ ኢንዱስትሪ መገንባት
(25) ግዙፍና ዘመናዊ የአገር መከላከያ ጦር
(26) የኢትዮጵያ የምድር ባቡር አካዳሚና የምድር ባቡር ኢንዱስትሪ ልማት

sesame
Member+
Posts: 8364
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: LEADER OF THE 4TH WORLD SUPER POWER WILL LAND IN ADDIS ANY MINUTE!

Post by sesame » 16 Dec 2025, 00:20

Horsey,

Do you agree with this assessment of the pointlessness of Modi's visit. :lol: :lol: :lol:

Finfinne Times
6h

የህንዱ ጠቅላይ ሚኒስቴር ነገ ኢትዮጵያን ይጎበኛሉ። ያው ይታሻሉ። ማሳጅ ይደረጋሉ። ቡና ይጠጣሉ። ችግኝ ይተክላሉ። የአፄ ሃይለስላሴ መኪናን ይጎበኛሉ። በፓርላማ ንግግር ያደርጋሉ።

ከዛም ከህንድ ለወጡበት ዋና ዓላማ [ረብጣ ቢሊዬን ዶላር የንግድ ስምምነትን] ወደ-ምፈራረሙባቸው Oman እና Jordan ይፋዊ ጉብኝነት ያቀናሉ።🤔🤔


Horus
Senior Member+
Posts: 41963
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: LEADER OF THE 4TH WORLD SUPER POWER WILL LAND IN ADDIS ANY MINUTE!

Post by Horus » 16 Dec 2025, 01:27

ሲሲ፣
በውስጥ ምን እየተሰማህ እንደ ሆነ ስለማውቅ በቁስልህ ላይ በርበሪ አልጨምርበትም!

ፈጣን ኢትዮጵያ እንኳን አንተ እኔንም እያስገረመችኝ ነው!

ጠ/ም ሞዲ ዛሬ ጆርዳን ነበሩ አንድ ቀን ብቻ

ኦማንም አንድ ቀን ብቻ 1

ኢትዮጵያ ሙሉ 2 ቀን ብቻ ሳሆን ለኢትዮጵያ ፓርላማ ምድር አናዋጭ ንግግር ያደርጋሉ !

ይህ ማለት ደሞ የ2ቱ አገሮች ፍቅር ምን ያክል እንደ ሆነ መለኪያ ነው

ሕንድ ያለም 4ኛው ኃያል አገር ነች

አምሰተኛው ኃያል አፍሪካ ናት

ይህ እጅግ እጅግ ግዙፍ ትርጉም ያለው ጉብኝት

ብቻ መከታተሉን አትርሳ !!!

Post Reply