Re: ⚧️⚧️⚧️ ኧረ ጉድ ነው! ኢትዮጵያ ምን እየሆነች ነው? ⚧️⚧️⚧️
Abiy's Ethiopia is becoming more ridiculous as it descends into lawlessness. I never heard before medical degrees being handed out as cake at a wedding! Even more ridiculous, the Dean of the medical college has been appointed as a deputy director of a TV station!
Finfinne Press
4h
የአዲስ አበባ ሜዳካል ኮሌጅ ዲን የሆኑት መለስ ብርሃቱ ለድሬዳዋ ከተማ ባለስልጣናት ሀሰተኛ ዲግሪ ይሰጣል። ለዚህ ውለታው ደግሞ ከከተማው አስተዳደር ዳጎስ ያለ ጥቅም ያገኛል። 250 ካሬ ሜትር መሬት መሃል ከተማ ላይ ከማግኘቱ በተጨማሪ የድሬዳዋ ቴሌቪዥንም ምክትል ስራ አስኪያጅ ተደርጎ ተሹሟል።
የኮሌጁን ገፅታ ለመገንባት ደግሞ በየአመቱ ለተማሪዎች ምርቃት ከንቲባው ይገኛል። እርስ በርስ ይሞጋገሳሉ። አብዛኛው የድሬዳዋ ባለስልጣናት የትምህርት ማስረጃ የዚህ ኮሌጅ ዲፕሎማና ፣ ዲግሪ ነው።
የኮሌጁ ዲን የድሬዳዋ ቴሌቪዥን ምክትል ስራ አስኪያጅ ተደርገው ከተሾሙ በኃላ የራሳቸውን መረብ በተቋሙ በመዘርጋት ከስፖንሰር ፣ ከተቋማት የፕሮግራም ስርጭት ከፍተኛ ጥቅም እያጋበሱ ነው። ድሬዳዋ ላይ እየተደረገ ያለው ነገር አስገራሚም አስደንጋጭም ነው !!

Here is IGAD's executive secretary, Dr. Workneh Gebeyehu. He definitely bought the doctorate degree from India.
Re: ⚧️⚧️⚧️ ኧረ ጉድ ነው! ኢትዮጵያ ምን እየሆነች ነው? ⚧️⚧️⚧️
This highway was closed because some little PP bureaucrat was having a wedding! The second picture show some smart usage of asphalted roads! The comedy never ends!