Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
eden
- Senior Member
- Posts: 10054
- Joined: 15 Jan 2009, 14:09
Post
by eden » 11 Dec 2025, 20:11
አብይ ጨንቆታል
ትግሬን ናና ኤርትራን እንውጋ አለ፣ ሞኝህን ፈልግ አለው
አፋርን ናና ኤርትራን እንውጋ አለ፣ ጅልህን ፈልግ አለው
ወሎም ገና በቅጡ ሳይጠየቅ ጅላንፎህን ፈልግ ብሎታል
.
Last edited by
eden on 11 Dec 2025, 20:18, edited 2 times in total.
-
Fed_Up
- Senior Member+
- Posts: 23761
- Joined: 15 Apr 2009, 10:50
Post
by Fed_Up » 11 Dec 2025, 20:14
አልገብቶኝም:: ጋዜጠኛዋ ... ጠይቃ ራሷ መመለስ ተያያዘችው ልበል?
ልክ እንደ በሻሻው አቢይ አህመድ የውጭ ጋዜጠኞችን ለምን አይጥ እና ድመት አይጫወትም ነበር:: ዝም ብሎ ዘው ብሎ ይገባል?
