Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 41894
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ከሰላም ድርድር ውጭ ያለው ሽፍትነት ነው! ፋኖ ኢያሱ አበራ!

Post by Horus » 11 Dec 2025, 15:29

በቃ አንጎላማ አማራ ይህ ነው!

Axumezana
Senior Member
Posts: 18969
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ከሰላም ድርድር ውጭ ያለው ሽፍትነት ነው! ፋኖ ኢያሱ አበራ!

Post by Axumezana » 11 Dec 2025, 15:49

የአራት ኪሎ ስልጣን አቋራጭ መንገድ
ለአብይ አደግድጎ እግሩ ስር በመስገድ
ሹረቤና ጌቾ-ስልቾ በጠረጉት
ፋኑዬም ይግባ በሩን ክፈቱለት
ጉሮ ወሸባየ ይኸ ነው ድል ማለት

Post Reply