Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Abere
Senior Member
Posts: 15163
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የኢትዮጵያ ግብር አከፋፈልና የጡረተኞች ኑሮ!

Post by Abere » 09 Dec 2025, 10:26

ሁሬሳ ዘብሔረ ሶዶ-ጎርደና (ጭልፊቱ) በዚህ ጉዳይ በፍጹም አይስማማም - ምንም እንኳን እርሱ የ85 ዓመት አዛውንት ቢሆንም። የኮሪደሩ ፏፏቴዎች፤ የምሽት የጎዳና ላይ የገና መብራቶች፤ የእርቃን ዳንስ ጉራንጉር ደንበኞች፤ የቱርክ ድሮኖች ወዘተ የኦሮሙማ ፕሮጀክቶች እንደት ይሆናል? ሁሬሳ ደመወዙ እንድቆም ወይም እንድቀነስበት አይፈልግም። :mrgreen:
A senior citizen, Huresa, living on the poor Ethiopian senior citizens tax money.

Selam/
Senior Member
Posts: 17267
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የኢትዮጵያ ግብር አከፋፈልና የጡረተኞች ኑሮ!

Post by Selam/ » 11 Dec 2025, 01:10

ይኸንን ሽንቴን እንኳን አናቱ ላይ ለመሽናት የምጠየፈውን ዕኩይና ጉድፍ ሽማግሌ ከአዛውንቶች ጋር ሳይሆን ከአለሌ አህዮች ተርታ መድበው።

Post Reply