በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት እና በአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት (አፋሕድ) መካከል የተፈረመውን የሰላም ሥምምነት ተከትሎ ስማቸው ከዚህ እንደሚከተለው የተለዩ የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት ወሎ ጠቅላይ ግዛት እዝ ከፍተኛ አመራሮች ወደሰላማዊ መንገድ ተመልሰዋል።
❶ ኢያሱ አበራ ➜ የፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ
❷ ግርማ እጅግአየሁ ➜ የማህበራዊ ዘርፍ ኃላፊ
❸ ፍሬዘር እሸቱ ➜ የመረጃና ደህንነት ክፍል ሀላፊ
❹ ተሳካ ➜ የእዙ ሀብት አፈላላጊ እና
❺ ፈንታው ➜ የጽሕፈት ቤት ኃላፊ[/color]