Horus wrote: ↑06 Dec 2025, 00:48የሞኝ መንገድ ሁልግዜ ቀጥታ አሉ መምሬ በውቀቱ!ethiopianunity wrote: ↑05 Dec 2025, 23:17Horus wrote: ↑05 Dec 2025, 16:12ፊፊ፣
እናነተና የአድዋ ወያኔዎች ሰው ሁሉ ሞኝ ይመስላቿል!
የኢሳያስ አላማ ህወሃትን ማጥፋት ነው ። ለዘላለም የኤርትራ ችግር ትግሬ እንጂ ኦሮሞ አይደለም ። ስለዚህ የኢሳያስ ፍላጎት አቢይና ትግሬ ተዋግተው እንዲዳከሙለት ነው።
የወያኔ 100% አላማ ደሞ ፋኖ ወይም ሌላው ያማራ ኃይል ማጥፋት ነው ። የትግሬ ችግር ሁልግዜ አማራ እንጂ ኦሮሞ አይደለም ።
ስለዚህ ወያኔ ፋኖን ይረዳል ብሎ የሚያምን ደደብ ብቻ ነው ።
የወያኔ አላማ እሱ የሚነዳው በስም ፋኖ በተግባር ባንዳ ድርጅት አቁሞ አማራንም አቢይንም ለመውጋት ነው
ማስረሻ ሰጤ አንድ አንጎል ያለው አማራ ነው! አለቀ!
ተድየ የ በጉ አይለም እንዴ? ፒፒ ማለት አብይ መለት ኦሮሙማ ነው ምልክቱ የጦር መሪዎች፣ ሙስልም ብዘት ደሞ ፖለቲካ መሪዎች
ውሸት፣ በሻብያ ስር ትግሬዎች መሆን የማይፈልጉትን ነው ይሰያሰ የጨፈጨፈው። አማራን ነው ሁሉም የሚጠሉት ይ ህን እውነታ ግን መናገር አልፈለክም።
አብይን ወያኔ ካልወደደው ታድያ አብይ አስካሁን ብብቱ ስር ወያኔን ለምን አስቀመጠ ? ማለትም፣ የማን ግፈሬን አያበጠረ ነበር ትግራይን ለምን ነጻ አላወጠም?
ፋኖ የህዋሀት ታዛዠ ካልሆነ ለምንድን ነው አብይ ፋኖን የሚወጋው? ፋኖ ኢትዮዽያ አስካለ ድረስ? ነው አብይ በአፉ ብቻ አንጂ ኢትዮዽያ ይበል እንጂ አላማው ሌላ ነው ማለት ነው
አቢይምኮ እንደ ማንኛውም የዚህ አለም ፍጡር ግድብ ወሰና ውሱነንት ባለበት አለም ውስጥ የሚኖር ሰው ነው ። ይህ ብቻ አይደለም ፤ እጅግ መደነቅ ያለበት 130 ሚሊዮን ሰው እያንዳንዱ 4 ኪሎ መግባት የሚፈልግበት አገር ናት ኢትዮጵያ ። በኔ ግምት ኢየሱስ ክርስቶስ ተመልሶ የኢትዮጵያ ጠ/ም ቢሆን እንደ ልቡ ተዋግቶ ፣ እንደ ልቡ አሸንፎ ፣ እንደ ልቡ የሚገዛ አይመስለኝም።
ለዚህ ነው አቢይ ወያኔን ያልጨረሰው ፣ የጦርነቱ ውድነት ብቻ ሳሆን ያሜሪካና አውሮፓ ግፊት ቁጥር 2 ም ክኛቶች ነበሩ ። ዛሬም ቢሆን በጦር ወያኔን መጨረስ የማይችለው ወጪውና ተከታይ መዘዙ ብዙ ስለሆነ ነው ። አለም ቀጥ ብላ ምትጓዘው ለሞኝ ሰው ብቻ ነው!
ፋኖም የተደቀነበት የእውቀትና ችሎታ ፈተና ይህው ነው ። ፋኖ እስከ አለም ፍጻሜ አቢይን እንደ ማያሸንፍ ሰው አይደለም ሮቦት ሊነግረን ይችላል ። አሁን ወያኔ ፋኖን ተቆጣጥሯል ። እውነተኛ አማራ የሆኑትን አማሮች በሙሉ አስገድላ ትጨርሳልቸ ፣ ልክ በአብዮቱ ዘመን 1975 እስከ 1980 እንዳደረገችው ። በዚህ መሃል አማራ ተከፋፍሎ ትግሉ ያከትማል ። በዚህ መልክ እስትራተጂክ የሆነው ጠላቱ አማራን አክስሞ ምሬ ምንትሴ ሚባሉት መሃይም ብረት ተሸካሚዎችን በመርዝ ታሰናብትና አማራን ባማርኛ ተናጋሪ ትግሬዎች ቁጥጥር ስር ታደርጋለች!
[color=#80FF00]ጨዋታው ይህ ነው። ኢሳይሳ አማራን እንደ እስትራተጂክ ጠላቱ አያይም ። አማራ 4 ኪሎን ቢይዝ ነበር ያ የሚሆነው ። በሃይለ ስላሴና ደርግ ዘመን አው አማራን እንደ ዋና ጠላቱ ነበር የሚመድበው ። ዛሬ የኢሳያስ ዋና ጠላት ኦሮሞ ነው ፣ ምክኛቱም የኢትዮጵያ ኃይል የያዘው ኦሮሞ ስለሆነ ።[/color]
[color=#FF4040]ዛሬ አንድ አንጎል ያለው አማራ ካለ ከማዕከላዊ መንግስት ጋር ሆኖ ራሱን ከትግሬ መከላክለና ያገር ስልጣን ለመጋራት መደራደር ነው ያለበት ። ያ ካልሆነ አማራ ሌላ ትግሬ ሆኖ ይወድማል!
[/color]
ይህ ነው ሳይንሱ!
ሆረስ ምን መጣ? ለመጀመርያ ጊዜ defensive ሳትሆን ጥያቄዬን መለስክ አመሰግናለሁ። ግን በማስረጃ ነው ወይስ በግምት ነው ይሄን ያልከው? ግን ህዝብን disservice ማረግ አይደለም ወይ የመረጠውን ህዝብ ከማታለል ለምን መምራት ካልቻለ ህዝብን ሰብስቦ መፍትሄ አልፈለገም? የምትለው ይገባኛል ግን ከሰይጣን ጋር ለመደራደር መፍትሄ ታበጅለታለህ። አብይ አገሪቱን ከህዋሀት የባሰ ካደረገው ህዝብን በመሰዋት፣ አባሰው እንጂ። ብዙ በሚዲያ ከምናየው ነገር ዜሮ ነው የገባው። የህዝብ ድጋፍ በተለይ በጣም ጠቃሚ ነው በደዳያስፓራውም ባገር ውስጥም።
ይህ ያልከው አእኮ እንደአገር መሪነት ሽንፈት እንጂ ማሸነፍና መሪነት አይደለም። ላስታውስህ፣ መሪ ማለት መጀመርያ አገርን ነጻ ማውጣት ነው ህዝብን አንድ አድርጎ አገር ተከፋፍሎ ይባስ ብለህ ህዝብን አፈናቅለህ ድህነትን አባዝተህ ዘለህ ወደ ቱሪዝምና ኮሪደር ልማት አትሔድም። የፈለከውን በል አብይ የወያኔውና የሻብያው በረከት ስሞን ቀንደኛ ደቀ መዝሙር ነው የሱን ጡት ጠብቶ ያደገ ነው የሱ ገርል ፍሬንድ ሳይሆንም እጠራጠራለሁ ስለዚህ አይንህን ክፈት ብዙ አላስፈላጊ የተደረጉ ጉዳት ደርሷል አገሩ ውስጥ
[color=#BFFF00]አይይ ወይ አውቀህ ነው ወይ ተደናግረሀል ትላንት ይሳያስ አማራን ጠላ ዛሬ ደሞ ወደዳቸው ምናምን አይሰራም። ማንም መሪ ኮ ይህን ስልት ይጠቀማል እድሜውን ለማራዘም። የአማራ ቀንደኛ ጠላት ሻብያ እንደ ሆነ አማራም ሆነ እንደ አገር ህዝብ ወዳጅ መሪ ካለ ፣ይህ መዘንጋት የለበትም። ለምን? የኢትዮዽያ ትርታ ያለችው አማራ ውስጥ ብቻ ነው ያለው እንደናንተ አይነቱ እኮ አገሪቱን በስመ ጭፍን አስተሳሰብ ጭቆና እኮ አገሪቱን አሳልፋችሁ ከሰጣችሁት ሰባ ኣመት ከሻብያ መመስረት ጋር። አሁን የምትለኝ ያለኸው እኮ ከእባብ እንቁላል እርግብ ይገኛል ነው።[/color]
[color=#FF00FF]ጨዋታ ላይ ነህ መሰለኝ፣ ፕሪቶርያ ያለው ድርድር አእውነቱ ምንድን ነው? እንደሚባለው አማራ ትጥቅ መፍታት አለበት የተባለው እውነታ ነው ወይስ አይደለም? እውነት ካልሆነ እነሆ ፒፒ በሚዲያም ተሸንፏል። በአማራም ምድርም ፒፒ ተሸንፏል በህዋሀት። ወንድሜ አነጋገርህ ወያኔ አማራን ይሰለቅጣል ስትል፣ አገር መሪ ተብዬው ፒፒ ወይ ተሸንፏል ወይ አብሮ ከህዋሀትና ከሻብያ ጋር ተባብሮ ኦነግን ሆኖ አማራን እያስለቀጠም እየሰለቀጠም ነው ማለት ነው። [/color]