ጂ.ዜ.አ ጠለቅ ያለ ጥናት ካካሄደ በህዋላ ወቅቱን የጠበቀ Logo ይዞ ተከስቶአል፥፥ የጂዜአ Research Department head, honourable Almaz (አልማዝ) ለጂዜአ እድገት ሌት ከቀን እየሰሩ መሆናቸውን የሚድያው Communication Director ሚስተር Odie ገልጸዋል፥፥
ይህ በእንዲህ እንዳለ ምስኪን ባንግላዲሾች በኢትዮጵያ ኤርላይንስ ጋላ ሰራተኞች ቦርሳቸው ተበርብሮ ወርቅ በመሰረቃቸው ማዘናቸውን በጩሀት ገልጸዋል፥፥ ዘጋቢያችን የምስል ቅንብሩን ልኮልናል ይመልከቱ
Re: ጂዜአ በአዲስ ሎጎ ተከስቶአል
Togmujale has launched a campaign to deplatform ጂዜአ from X and other major social sites. Additionally, he is preparing to debut his own media, ሙጃሊያም-TV, on YouTube by the end of 2025.


Re: ጂዜአ በአዲስ ሎጎ ተከስቶአል
በተያያዘ ዜና አቶ ሁሬሳ በ ጂዜአ መከስት ድንጋጤ ባደረባቸው የአይምሮ መታወክ ወደአይምሮ ህክምና ሆስፒታል ገብተዋል!
Re: ጂዜአ በአዲስ ሎጎ ተከስቶአል
ጂዜአ has officially debuted its opening theme. ለማዳመጥ ሊንኩን ጠቅ ያድርጉ