Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 41995
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

እጅ ለመስጠት የተዘጋጁት 5ቱ የፋኖ ኮማንደሮች ስም ዝርዝር

Post by Horus » 06 Dec 2025, 15:19

(1) እስክንድት ነጋ
(2) ፋንታሁን ሙሃባው
(3) ጌታ አስራደ
(4) አበበ ሙላቱ
(5) ኢያሱ አባተ

ፋኖ የተባለን የግብጽና ሻቢያ ገረድ ወዲያ ብላችሁ ያማራ ሕዝብ ወደ ሕይወቱ ይመለስበት



Odie
Member+
Posts: 6923
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: እጅ ለመስጠት የተዘጋጁት 5ቱ የፋኖ ኮማንደሮች ስም ዝርዝር

Post by Odie » 06 Dec 2025, 15:24

Horus wrote:
06 Dec 2025, 15:19
(1) እስክንድት ነጋ
(2) ፋንታሁን ሙሃባው
(3) ጌታ አስራደ
(4) አበበ ሙላቱ
(5) ኢያሱ አባተ

ፋኖ የተባለን የግብጽና ሻቢያ ገረድ ወዲያ ብላችሁ ያማራ ሕዝብ ወደ ሕይወቱ ይመለስበት

የመርካቶ ኪሳውላቂ ቀጣፊ!
መንግስ በቅጥፈት አይመራም :lol:
የፋኖ መሪ ቁጠር ፋኖ ህዝብ መሆኑን ረስትህ!
የኢትዮዽያ ህዝብ ሁሉ ፋኖ መሆኑን አልገባህም!
ምርጫ ብለህ ገና የሚጠብቅህ ይታያል :lol:
ሳንቲም ለቃሚ ምላስ አከራይ ሶዶ :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 41995
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: እጅ ለመስጠት የተዘጋጁት 5ቱ የፋኖ ኮማንደሮች ስም ዝርዝር

Post by Horus » 06 Dec 2025, 15:29

ትክክለኛውን አዳምጥ!

sesame
Member+
Posts: 8377
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: እጅ ለመስጠት የተዘጋጁት 5ቱ የፋኖ ኮማንደሮች ስም ዝርዝር

Post by sesame » 06 Dec 2025, 18:57

Horse

እጅ መስጠት የማይሰለቸው የብልጽግና ሰራዊት!
:lol: :lol: :lol:

https://www.facebook.com/share/r/17krUNQb92/

Post Reply